አለሕግAleHig ️
16.2K subscribers
2.86K photos
25 videos
1.86K files
3.58K links
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
Alternative legal enlightenment & Service
Website: alehig.com
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak
የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ
Download Telegram
ፍቅረኛውን ገድሎ ሁለት እጆቿንና ጭንቅላቷን ይዞ የተሰወረው ተጠርጣሪ በቁጥጥር ሥር ውሎ ተከሰሰ‼️
.
.
መስከረም 25 ቀን 2011 ዓ.ም. ከሌሊቱ በግምት 10፡00 ሰዓት አካባቢ በተከራየው ቤት ውስጥ ፍቅረኛውን ከገደለ በኋላ፣ ሁለት እጆቿንና ጭንቅላቷን ይዞ ተሰውሮ የነበረው ተጠርጣሪ በቁጥርጥር ሥር ውሎ ክስ ተመሠረተበት፡፡

ተከሳሹ በቅፅል ስሙ አናቶሊ ኪሮስ እንደሚባልና እውነተኛ ስሙ ከድር ሽፈራው ሐሰን መሆኑን በክሱ የገለጸው ከሳሽ ዓቃቤ ሕግ፣ ድርጊቱ የተፈጸመው በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 ልዩ ቦታው ገርጂ ወፍጮ ቤት ተብሎ በሚጠራው አካባቢ መሆኑን፣ ለፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 20ኛ ወንጀል ችሎት ያቀረበው ክስ ያስረዳል፡፡

ዓቃቤ ሕግ በክሱ እንዳብራራው፣ ተከሳሹ የፍቅር ጓደኛው ከሆነችው ሟች ራሔል አስመላሽ ጋር አብረው ለማደር ወደ ተከራየው ቤት ይሄዳሉ፡፡ መኖሪያ ቤቱ ከደረሱ በኋላ ምክንያቱ ለጊዜው ባልታወቀ መነሻ፣ በቤቱ ውስጥ በነበሩ ሁለት ስለቶች አንገቷን ሙሉ በሙሉ፣ ሁለቱን እጆቿን ከትከሸዋ ጀምሮ፣ እንዲሁም ሁለቱንም እግሮቿን ከታፋዋ ጀምሮ ሙሉ በሙሉ በመቁረጥና ከሰውነቷ በማለያየት ሕይወቷ እንዲያልፍ ማድረጉን ዓቃቤ ሕግ ገልጿል፡፡

ተከሳሹ ሟችን ከቆራረጠ በኋላ ሁለት እግሮቿን በኩርቱ ፌስታልና በማዳበሪያ ጠቅልሎ ጥቁር ሻንጣ ውስጥ፣ ቀሪ ሰውነቷን በሌላ ኩርቱ ፌስታል በማድረግ፣ እንዲሁም ጭንቅላቷንና ሁለቱን እጆቿን በሌላ በፌስታል ጠቅልሎ በጥቁር ሻንጣ ውስጥ አድርጎ ላዳ ታክሲ በመኮናተር ወደ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ ዘጠኝ ልዩ ቦታው አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ጀርባ መውሰዱን፣ ዓቃቤ ሕግ በክሱ አብራርቷል፡፡

ተከሳሽ በተጠቀሰው ቦታ እንደ ደረሰ ከታክሲው በመውረድ ሌሎቹን ሻንጣዎች መንገድ አጠገብ ከጣለ በኋላ፣ ሁለቱን እጆቿንና ጭንቅላቷ ያለበትን ቦርሳ ይዞ መሰወሩንም ዓቃቤ ሕግ በክሱ አስረድቷል፡፡ መንገድ ላይ የተጣለው የሟች አካል በአካባቢው ሰዎች ጥቆማ የተገኘ ቢሆንም፣ ለጊዜው ተጠርጣሪው ገዳይ ይዞ ከተሰወረው የሟች እጅና ጭንቅላት ጋር ለተወሰነ ጊዜ ቢቆይም፣ በቅርቡ በቁጥጥር ሥር መዋሉ ታውቋል፡፡

በመሆኑም ተጠርጣሪ ገዳይ በወንጀል ሕግ አንቀጽ 539 (1ሀ) ሥር የተመለከተው ድንጋጌ በመተላለፍ ድርጊቱን መፈጸሙን፣ ይኼም በሕክምና የተረጋገጠ መሆኑን ጠቁሟል፡፡ ግለሰቡ ጨካኝነቱን፣ ነውረኛነቱንና አደገኛነቱን በሚያሳይ ሁኔታ በፈጸመው ከባድ የሰው መግደል ወንጀል ክስ እንደመሠረተበትም ዓቃቤ ሕግ ለፍርድ ቤቱ ያቀረበው ክስ ያስረዳል፡፡

ክሱ በችሎት ግንቦት 26 ቀን 2011 ዓ.ም. ለተከሳሹ ከተነበበለት በኋላ ድርጊቱን አለመፈጸሙን፣ ነገር ግን መከሰሱን እንደማይቃወም በመግለጽ የእምነት ክህደት ቃሉን ሰጥቷል፡፡ ተከሳሽ ድርጊቱን በመካዱ ዓቃቤ ሕግ እንደ ክሱ ያስረዱልኛል ብሎ የቆጠራቸውን ምስክሮች ለማሰማት ቀጠሮ ተሰጥቶታል፡፡

Via reporter
@lawsocieties @lawsocieties
Miss:
How to write statement of claim

Review of jugemement in criminal procedure
ይትባረክ ጉርባ የግዮን ልጅ:
Hi ALE
i am yitbarek
If you have law of criminal 2 short note please share
ሠላም contract form ካለ
AbuHanifa:
ሰላም አለዎች የሀኪሞች ስነ-ምግባር ደንብ ካላችሁ ብትልኩልኝ
ይትባረክ ጉርባ የግዮን ልጅ:
Hi ALE
Am fathi
If you have law of the criminal 2 short note please share
Exit Exam ውጤት
የህግ ት\ቤት Exit Exam ውጤትእስከ ሰኞ ሰኔ 10 ድረስ ይለቀቃል
መልካም ውጤት ይሁንላችሁ።
join us @lawsocieties
ALE (አለ) law societies:
@lawsocieties @lawsocieties
@lawsocieties @lawsocieties
አለሕግAleHig ️ pinned «Exit Exam ውጤት የህግ ት\ቤት Exit Exam ውጤትእስከ ሰኞ ሰኔ 10 ድረስ ይለቀቃል መልካም ውጤት ይሁንላችሁ። join us @lawsocieties ALE (አለ) law societies: @lawsocieties @lawsocieties @lawsocieties @lawsocieties»
aynalem Chernet:
hey please could i get property law short note
Berny Junior Son:
its property short note
Hy

National moot court eyetekahida yegegnal weda gebiyachnm telalek engedoch metewal eska ahun balew betam des bamil malku eyahida nw 4 chlotochn ba mazegajet kerkeru eyatakahida nw....wollega universitym mok demak belalech

Neju negn ka wollega university school of law
አለሕግAleHig ️
Exit Exam ውጤት የህግ ት\ቤት Exit Exam ውጤትእስከ ሰኞ ሰኔ 10 ድረስ ይለቀቃል መልካም ውጤት ይሁንላችሁ። join us @lawsocieties ALE (አለ) law societies: @lawsocieties @lawsocieties @lawsocieties @lawsocieties
ፈተናወች ኤጀንሲ አገር አቀፍ የ10ኛ እና የ12ኛ ክፍል ፈተና ማስኬድ ላይ ስለሆኑ እስከአሁን የexit exam ውጤትን ይፋ አላደረጉም።
ፈተናውም እስከ ማክሰኞ የሚቆይ በመሆኑ እንድትታገሱ በትህትና እናሳውቃለን።
@lawsocieties @lawsocieties
Can I please get thr softcopy of Mehari Redea