አለሕግAleHig ️
ፍትህ ለድሬድዋ ሴት የህግ ተማሪዎች 👇👇👇 #ፍትህ #justice #Alehig #ጾታ_እኩልነት #Ethiopia #አለሕግ #AffirmativeAction #ladiesfirst
9ኛው ሀገር አቀፍ የምስለችሎት ውድድርን በተመለከተ ያሉኝ ትዝብቶች!🤔
ውድ የአለህግ እንዲሁም አጠቃላይ የህግ ቤተሰቦች በዚህ 9ኛው ሀገር አቀፍ የህግ ትምህርት ቤቶች ምስለ ችሎት ውድድር ላይ እንደተሳተፈ ሰው የሚከተሉትን ትዝብቶች ላጋራችሁ ምክንያቱም ቀጣይ ለሚያዘጋጀው ዩኒቨርስቲ ግብዓት ስለሚሆን:-
የመጀመሪያው ትዝብቴ ከዳኝነት ጋር ተያይዞ ነው። የውድድሩ አዘጋጅ ኮሚቴ በየዙሩ ዳኞችን በሚመርጥበት ጊዜ ከተያዘው ጉዳይ ጋር የሚቀራረብ የትምህርት ዝግጅት ያላቸው መሆናቸው በአግባቡ መረጋገጥ ነበረበት ነገር ግን ከተወሰኑ ዳኞች ባገኘሁት መረጃ መሰረት Specialization areas ከተያዘው ጉዳይ የራቀ መሆኑን ገልጸውልኛል ይህ ደግሞ የእውቀት Gap ይፈጥራል ትክክለኛ ፍትሕ እንዲሰጥም እንቅፋት ይሆናል። በሚቀጥለው ጊዜ የፍጻሜ ውድድር ላይ እንደሚደረገው ሁሉ የዳኞች profile ግልጽ ሊደረግና የትምህርት ዝግጅታቸው ከተያዘው ጉዳይ ጋር የሚጣጣም መሆኑ ሊረጋገጥ ይገባል።
ሁለተኛው ውጤት አያየዝን በተመለከተ ከመጀመሪያው ዙር ወደ ቀጣይ ዙር ለማለፍ በሚደረገው ውድድር ውስጥ የተለያየ Bench ውጤት አወዳድሮ ውጤት መስጠቱ Logically ተቀባይነት የለውም ምክንያቱም አንዱ ቤንች ላይ ያለው ደኛ የሚሰጠው ከፍተኛ ውጤት ሌላው ቤንች ላይ ዝቅተኛ ውጤት ሊሆን ይችላል የአንዱ ዝቅተኛ ለአንዱ ከፍተኛ ስለሆነ! አወዳዳሪው ኮሚቴ ማድረግ የነበረበት ሁሉም ከተወዳደረበት Bench ከፍተኛ ሆኖ ካጠናቀቀ ወደ ቀጣዩ ዙር እንዲያልፉ ማድረግ ነበር! በሚቀጥሉት የውደድር ዝግጅቶች ላይ ውጤት አያያዝን በተመለከተ በጥልቀት ሊሰራበት እና ሊታሰብበት ይገባል።
በሶስተኛነት የዳኞች አመዳደብን በተመለከተ በውድድሩ ላይ ተሳታፊ የነበሩ ዩኒቨርስቲ የሆኑ መምህራን በተለያየ ቤንች ላይ በዳኝነት ሲያገለግሉ ቆይተዋል ይህም የ impartiality issue የሚያስነሳ ነው። በተቻለ መጠን ተወዳዳሪ ዩኒቨረሲቲ ያላቸው አካላት በዳኝነት ስርዓቱ እንዳይሳተፉ ሊደረግ ይገባል።
በአራተኛነት በDire Dawa ዩኒቨርስቲ ተወካይ ተማሪዎች ላይ የተደረገው ከውድድሩ አላማ ውጭ የሆነ እንዲሁም ነገ የፍትሕ ስርዓቱን ሊያሻሽሉ ይችላሉ ተብለው የሚጠበቁትን Discourage ማድረግ ነው ምክንያቱም ይህ ተግባር ጥሎ የሚያልፈው ጠባሳ ቀላል እንዳልሆነ! ልብ ሊባል ይገባል። ዛሬን ሳይሆን ነገን እናስብ። የውድድሩ አላማ ተማሪ ገንቢ የሆነ ትምህርት እንዲወስድ እንጂ ቂምና ጥላቻ ይዞ እንዲሄድ ማድረግ ስላልሆነ የተወሰደው እርምጃ ሚዛናዊ እና ፍትሐዊ ሊሆን ይገባው ነበር።
የተወደዳችሁ ትዝብቶችን ብቻ ስገልጽ ጥሩ ነገሮች አልነበሩም ማለት አይደለም ብዙ የተማርነበት ነገርም እንዳለ ልብ ሊባል ይገባል።
በአጠቃላይ ቀጣይ መሰል ዝግጅቶችን የምታዘጋጁ ተቋማት ከዚህ ውድድር ትምህርት በመውሰድ የነበሩ ክፍተቶችን እንድትሞሉ አሳስባለሁ!
ተጻፈ: ግንቦት 13/2017 ዓ.ም
ኤፍሬም ኃ. (Ephrem H.)

Forwarded from ሕግ ቤት
⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️
የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የዳኝነት ክፍያን ለመወሰን የወጣው ደንብ ቁጥር 1/2017 ታትሞ ወጥቷል
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በቀን 19/03/2017 ዓ.ም የጸደቀው የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የዳኝነት ክፍያን ለመወሰን የወጣው ደንብ ቁጥር 1/2017 በፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ወጥቷል።
👆👆👆👆👆👆👆👆👆

በመቐለ ከተማ የሚገኙ ዳኞች፤ ከደህንነት ስጋት ጋር በተያያዘ ያቀረቧቸው ጥያቄዎች ካልተመለሱ የጀመሩትን የስራ ማቆም እንደሚቀጥሉ ገለጹ
በትግራይ ክልል መቐለ ከተማ የሚገኙ ዳኞች በትላንትናው ዕለት የጀመሩትን የስራ ማቆም ዛሬም በመቀጠላቸው በከተማይቱ የሚገኙ ፍርድ ቤቶች ተዘግተው ዋሉ። ዳኞቹ ለክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ያቀረቧቸው ጥያቄዎች እስኪፈቱ ድረስ የስራ ማቆማቸውን እንደሚቀጥሉ የትግራይ ዳኞች ማህበር ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ገልጿል።
በመቐለ ከተማ የሚገኙ ዳኞች ስራቸውን ለማቆማቸው በዋነኛነት የጠቀሱት ምክንያት “የደህንነት ችግር አለብን” የሚል ነው። የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር በትላንትናው ዕለት ባወጣው መግለጫም፤ በመቐለ ሰባት ክፍለ ከተሞች ባሉ ፍርድ ቤቶች እና በከተማይቱ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የሚሰሩ ዳኞች “በደህንነት ስጋት” ምክንያት ስራ እንዳቆሙ ማሳወቃቸውን አረጋግጧል።
የትግራይ ዳኞች ማህበር ፕሬዝዳንት አቶ ዳዊት ሃይለስላሴ፤ ለክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ያቀረቧቸው አምስት ጥያቄዎች ከዳኞች ደህንነት ጋር የተያያዙ መሆናቸውን ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ተናግረዋል። የዳኞቹ የመጀመሪያ ጥያቄ በችሎት የሚመደቡ የጸጥታ አስከባሪዎችን የሚመለከት ነው።
🔴 ዝርዝሩን ለማንበብ ➡️ https://ethiopiainsider.com/2025/15997/
@EthiopiaInsiderNews

" ከነገ ግንቦት 21 ጀምሮ ወደ ስራ ገበታ ይመለሳሉ " - ፅ/ቤቱ
ላለፉት 12 ቀናት በስራ ማቆም አድማ የቆዩት የመቐለ ዳኞች ስራ ለመጀመር መግባባት ላይ መደረሳቸው ተነግሯል።
ዳኞቹ ያቀረቡት የደህንነት ስጋት ጥያቄ ጊዚያዊ አስተዳደሩ ትኩረት ሰጥቶ እንደሚከታተለው በተደረሰው ስምምነት ምክንያት ነው ወደ ስራ ገበታቸው ለመመለስ የወሰኑት።
የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር የፕሬዜዳንት ፅህፈት ቤት " ዳኞቹ ያለባቸው የድህንነት ስጋት በማስመልከት ከፕሬዜዳንት ታደሰ ወረደ (ሌ/ጀነራል) እና ከፍትህ አካላት አመራሮች ጋር ተወያይተዋል " ብሏል።
" በውይይቱ በዳኞቹ ላይ ያንዣበበው የደህንነት ስጋት በጥልቀት ተዳሷል ፤ ችግሩን ከስሩ በመረዳት ለመፍትሄው ትኩረት ተሰጥቶ ይሰራል " ሲል ገልጿል።
" የደህንነት ስጋቱ በዘላቂነት ለመፍታት የአጭርና የረጅም ጊዜ የመፍትሄ አቅጣጫዎች ተቀምጠዋል። በተደረሰው መግባባት መሰረት የመቐለ ሰባቱ ክፍለ ከተማ ፍርድ ቤቶች ከነገ ግንቦት 21/2017 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ስራ ገበታ ይመለሳሉ " ብሏል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
መቐለ
#TikvahEthiopiaFamilyAA
@tikvahethiopia