"አንድ ሰው የወራሽነት የምስክር ወረቀት የያዘ ቢሆንም ንብረቱን ይዞ እስካልተጠቀመ ድረስ የውርስ ንብረቱን በያዘው ሰው ላይ የሚያቀርበው ክስ በፍ/ብ/ሕ/ቁጥር 1000/1/ መሰረት በ3 ዓመት ይርጋ ቀሪ ነው"በማለት የሰ/መ/ቁ 243973 ላይ በሁሉም ፍ/ቤት አስገዳጅ የሆነ አዲስ የህግ ትርጉም ተሰጥቷል።
አስተባባሪ ኮሚቴው ዝግጅቱን አጠናቋል:: የፊታችን ቅዳሜ ከጠዋቱ 3:00 ሰአት ጀምሮ በፍትህ ሚኒስቴር አዳራሽ! የሚከተለውን መልእክት አስተላልፏል::
Lawyers for Mekedonia?
የሕግ ባለሙያዎች ቅዳሜ የት ናችሁ⁉️
https://youtu.be/jbwCCXPPAwE?feature=shared
Lawyers for Mekedonia?
የሕግ ባለሙያዎች ቅዳሜ የት ናችሁ
https://youtu.be/jbwCCXPPAwE?feature=shared
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
💼 We are Hiring
☑️Interested and qualified applicants shall apply via the following link only https://forms.gle/n5dSvGesT6pugAyk7
☑️Only Shortlisted Candidates will be communicated.
☑️If you need more information, please call us on +251-11-5-260-795
☑️Application Deadline Date April, 11 2025
Ahadu Bank
Inclusive Intermediation
#አሐዱባንክ #AhaduBank #Vacancy

የፌዴራል ህጎች በክልል ደረጃ የተቀራረበ አተረጓጎም እንዲኖራቸው በትኩረት መስራት ይገባል’’ ሲሉ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት አቶ ቴዎድሮስ ምህረት ተናገሩ።
አቶ ቴዎድሮስ እንዳሉት ህጎቹ በክልል ደረጃ በተቀራረበ ደረጃ እየተተረጎሙ ስለመሆናቸው ለማረጋገጥ በየጊዜው መረጃዎችን የመሰብሰብ፣ የመተንተን እና ውጤቱን መሰረት በማድረግ እርምጃ መውሰድ ያስፈልጋል ።
አተረጓገሞቹ ላይ የሚታዩ ችግሮችን በዚህ መንገድ ማረም ችግሮችን ከምንጫቸው ለመፍታት ያስችላል ነው ያሉት።
ሀገር አቀፍ የህግ ተርጓሚዎች የግንኙነት መድረክ በቢሾፍቱ እየተካሄደ ይገኛል።
መድረኩ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት፣ የሁሉም ክልሎች ጠቅላይ ፍርድ ቤቶች ፕሬዝዳንቶች እንዲሁም የአዲስ አበባ እና ድሬዳዋ ከተሞች የይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤቶች ፕሬዝዳንቶች ያሉበት ነው።
በዓመት ሁለት ጊዜ እየተገናኘ በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ እንደሚመክርም አቶ ቴዎድሮስ በመድረኩ ላይ ሲናገሩ ሠምተናል።
ንጋቱ ረጋሣ ፣ የሸገርን ወሬዎች፣ መጋቢት 27 2017
#በአለሕግ_ጠበቃና_ሕግ_አማካሪ
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
https://t.me/AleHig
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
Alternative legal enlightenment & Service
Website 📱 alehig.com

Telegram
አለሕግAleHig ️
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
Alternative legal enlightenment & Service
Website: alehig.com
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak
የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ

ያለ ሌላኛው ተጋቢ ስምምነት በአንደኛው ተጋቢ ብቻ የተደረገ #የስጦታ_ውል ስምምነት በሌላኛው ተጋቢ እንዲፈርስ የሚደረግ ጥያቄ ይርጋን (የመጠየቂያ ጊዜን) አስመልክቶ በአስር አመት ይርጋ በፍ/ህ/ቁጥር 1845 መሠረት የሚታይ እንጂ በፌደራል ቤተሰብ ህግ 69 መሠረት በሁለት አመት ይርጋ የሚታይ ስላለመሆኑ
ረቂቅ መመሪያ ላይ አስተያየት እንድትሰጡ ስለመጋበዝ፤
የፍትሕ ሚኒስቴር በአዋጅ ቁጥር 1249/2013 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት በፌደራል ጠበቆች እና የጥብቅና ሙያ አገልግሎት ድርጅቶች ስለሚሰጥ ነጻ የሕግ ድጋፍ አገልግሎት ሥርዓት ለመወሰን የወጣ ረቂቅ መመሪያ አዘጋጅቷል፡፡
ስለሆነም ረቂቅ መመሪያው ላይ አስተያየት መስጠት የሚፈልግ ማንኛውም ሰው የረቂቁን ቅጂ ከዚህ በታች የተመለከተውን ሊንክ በመጫን ማግኘት የሚችል ሲሆን እስከ ሚያዚያ 19 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ድረስ በኢ-ሜይል አድራሻ info@moj.gov.et መላክ ወይም በዋና መ/ቤት የጥብቅና ፍቃድ አስተዳደርና ነፃ የሕግ ድጋፍ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት በጽሁፍ መስጠት የምትችሉ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡
በፌደራል ጠበቆች እና የጥብቅና ሙያ አገልግሎት ድርጅቶች ስለሚሰጥ ነጻ የሕግ ድጋፍ አገልግሎት ሥርዓት ለመወሰን የወጣ ረቂቅ መመሪያ https://shorturl.at/etru2
ፍትህ ሚኒስቴር
#በአለሕግ_ጠበቃና_ሕግ_አማካሪ
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
https://t.me/AleHig
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
Alternative legal enlightenment & Service
Website 📱 alehig.com
የፍትሕ ሚኒስቴር በአዋጅ ቁጥር 1249/2013 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት በፌደራል ጠበቆች እና የጥብቅና ሙያ አገልግሎት ድርጅቶች ስለሚሰጥ ነጻ የሕግ ድጋፍ አገልግሎት ሥርዓት ለመወሰን የወጣ ረቂቅ መመሪያ አዘጋጅቷል፡፡
ስለሆነም ረቂቅ መመሪያው ላይ አስተያየት መስጠት የሚፈልግ ማንኛውም ሰው የረቂቁን ቅጂ ከዚህ በታች የተመለከተውን ሊንክ በመጫን ማግኘት የሚችል ሲሆን እስከ ሚያዚያ 19 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ድረስ በኢ-ሜይል አድራሻ info@moj.gov.et መላክ ወይም በዋና መ/ቤት የጥብቅና ፍቃድ አስተዳደርና ነፃ የሕግ ድጋፍ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት በጽሁፍ መስጠት የምትችሉ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡
በፌደራል ጠበቆች እና የጥብቅና ሙያ አገልግሎት ድርጅቶች ስለሚሰጥ ነጻ የሕግ ድጋፍ አገልግሎት ሥርዓት ለመወሰን የወጣ ረቂቅ መመሪያ https://shorturl.at/etru2
ፍትህ ሚኒስቴር
#በአለሕግ_ጠበቃና_ሕግ_አማካሪ
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
https://t.me/AleHig
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
Alternative legal enlightenment & Service
Website 📱 alehig.com
አዲሱ የፅዳት ህግ‼️
ግለሰቦች የመኖሪያ አካባቢያቸውን እስከ 20 ሜትር ድርጅቶች ላይ ደግሞ እስከ 50 ሜትር የማፅዳት ኃላፊነት የሚጥለው ረቂቅ አዋጅ ውይይት እየተደረገበት መሆኑ ተገለፀ‼️
በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውሃ፣ መስኖ፣ ቆላማ አካባቢ እና አካባቢ ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ከመንግሥትና የግል ዘርፍ ባለድርሻ አካላት ጋር በደረቅ ቆሻሻ አያያዝና አወጋገድ ረቂቅ አዋጅ ላይ ውይይት አድርጓል።
ረቂቅ አዋጁ ግለሰቦች የመኖሪያ አካባቢያቸውን እስከ 20 ሜትር ድርጅቶች ላይ ደግሞ እስከ 50 ሜትር የማፅዳት ኃላፊነት እንደሚጥልና አንድ ጊዜ ጥቅም ላይ ውለው የሚጣሉ የፕላስቲክ ከረጢቶች እንደሚከላከል ተገልጿል።
የአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ለሊሴ ነሜ ረቂቅ አዋጁ አገር የጀመረችውን ፅዱና አረንጓዴ ኢትዮጵያን የመፍጠር እንቅስቃሴ የሚደግፍ መሆኑን ገልጸዋል።
ለአንድ ጊዜ ጥቅም ላይ የሚውሉ የፕላስቲክ ከረጢቶች ለአሰባሰብ አዳጋች እና አካባቢን በመበከል ማህበረሰቡን ለተለያዩ የጤና ችግሮች እየዳረጉ ስለሆነ መቆም አለባቸው ብለዋል።
የቋሚ ኮሚቴው ሰብሳቢ ፈቲያ አሕመድ ረቂቅ አዋጁ ረዥም ዘመናት ማገልገል እንዲችል በርካታ ባለድርሻዎችን ያካተተ ውይይት በቀጣይነት እንደሚደረግበት ገልጸዋል።
ደረቅ ቆሻሻ በአካባቢ እና በሰዎች ደህንነትና ጤና ላይ እያስከተለ ያለውን ተፅእኖ እና ጉዳት ለመከላከልና ለመቆጣጠር አዋጁ መዘጋጀቱን ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተገኘው መረጃ አመላክቷል።
#Ethiofm

As lawyers, we stand in solidarity with Ethiopia’s #health_professionals. They are our #doctors and #lifesavers—second only to our Creator. Their voices must be heard, and their struggles acknowledged, especially as they face challenges that threaten their very survival.
#በአለሕግ_ጠበቃና_ሕግ_አማካሪ
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
https://t.me/AleHig
#አማራጭ_የሕግ_እውቀትና_አገልግሎት
#Alternative_legal_enlightenment_Service
Website 📱 alehig.com #+251920666595 #Mikias_Melak #Doctor #Health #Life_Savior #My_Doctor