ድምጽ ብክለት።
ከፍተኛ ድምጽ እየለቀቁ ነው የተባሉ 50 የምሽት እና የቀን መዝናኛ ክበቦች መታሸጋቸው ተነግሯል፡፡
ድምፅ እየለቀቁ ተገኝተዋል የተባሉት ላይ 915 ሺ ብር ቅጣት ተላልፏል፡፡ 50 ቤቶች ታሽገዋል ተብሏል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አከባቢ ጥበቃ ባለስልጣን በከተማ አስተዳደር ባለፉት 6 ወራት በተለያዩ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ላይ ባደረገዉ ድንገተኛ ኦፕሬሽን አብዛኞቹ ከተቀመጠዉ ስታንዳርድ በላይ ድምፅ እየለቀቁ ተገኝተዋል ሲል 9መቶ 15ሺ ብር ቅጣት መቅጣቱን ለኢትዮ ኤፍ ኤም ገልጿል፡፤
ቅጣቱ ከተላለፈባቸው ተቋማት መካከል ባርና ሬስቶራንቶች፣ ግሮሰሪዎችና የምሽት ጭፈራ ቤቶች ይገኙበታል ተብሏል።
የባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ዋና ስራ አስኪያጅ የሆኑት አቶ ዲዳ ድሪባ ከጣቢያችን ጋር በነበራቸው ቁይታ እንደገለጹት፤ የድምፅ ልኬት ኦፕሬሽኑ በአስራ አንዱም ክፍለ ከተሞች መከናወኑን ገልጸው በተለይ ከነዚህ ተቋማት ከምሽት 3:00 ሰዓት በኋላ የሚለቁት ከፍተኛ የሆነ ድምፅ በነዋሪዎች ላይ ከፍተኛ ችግር በፈጠሩ 50 ቤቶች ላይም የእሽግ እርምጃ ወስደናል ብለዋል።
የድምጽ ብክለት በርካታ የምሽት እና የቀን መዝናኛ ክበቦች እንደሚገኙባቸው ሲገለፅ ፤ የከተማዋ አካባቢዎች የተለያየ መልክ ቢኖረውም በመኖሪያ አካባቢዎች የሚገኙ ልዩ ልዩ የንግድና ኢንዱስትሪ ቤቶች በምሽቱ ክፍለ ጊዜ ከ 45 ዴቤ(DB) በላይ ድምጽ ማውጣት እንደ ድምጽ ብክለት የሚታይ መሆኑን ባለስልጣኑ አስታውቋል።
ምንጭ። ETHIO FM 107.8
#ethiopianarchitectureandurbanism

Proclamation No- 1363-2017.pdf
8.7 MB
አዲሱ የነዳጅ ውጤቶቾ ግብይት አዋጅ 1363/2017
Petroleum Product Marketing Proclamation Number 1363/2024

Banking Business Proclamation No.1360_2025.pdf
12 MB
Punlished🅱anking Business Proclamation No.1360_2025.pdf
የንግድ ተቋማት እስከ ምሽት 3:30 ድረስ እንዲቆዩ የሚያስገድድ ደምብ ከመጋቢት 10 ጀምሮ ተግባራዊ ተደርጓል!!!!
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ደምብ 185/2017 የተሰኘ የትራንስፖርት አገልግሎቱን ምሽት 4 ሰዓት ድረስ በመንገድ ዳር የሚገኙ የንግድ ተቋማት ደግሞ ምሽት 3:30 ድረስ እንዲቆዩ የሚያስገድድ ደምብ ከመጋቢት 10 ጀምሮ ተግባራዊ ማድረጉ ይታወቃል።
ደንቡን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ያጸደቀው የካቲት 29/2017 ዓ/ም የነበረ ሲሆን ይህ ደንብ መመሪያዎች ተዘጋጅተውለት ከመጋቢት 10/2017 ዓም ጀምሮ ተግባራዊ መሆን ጀምሯል።
የንግድ ቢሮው የኮምዩኒኬሽን ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ሙሰማ ጀማል ደንቡ የህግ ተጠያቂነትን ጨምሮ ፣የገንዘብ እና በመጨረሻም ንግድ ፈቃድን እስከ መሰረዝ የሚደርሱ ቅጣቶች እንዳሉት ተናግረዋል።
የኮምዩኒኬሽን ዳይሬክተሩ በዝርዝር ምን አሉ/?
" የገንዘብ ቅጣቱ የመጀመሪያ ደረጃ ጥፋት ፣ሁለተኛ ደረጃ ጥፋት እያለ እስከ አምስተኛ ደረጃ የሚያስቀምጣቸው የገንዘብ ቅጣት እርከኖች አሉት።
በመጀመሪያ ደረጃ በሚሰጡ ማስጠንቀቂያዎች ላይ የማይታረሙ የንግድ ተቋማት ላይ እስከ መጨረሻው የገንዘብ እርከን ከተቀጡ በኋላ የንግድ ፈቃድን እስከ መሰረዝ የሚደርስ ቅጣት እንዲቀጡ ይደረጋል።
ይህ ከመሆኑ በፊት ደንቡን የማስተዋወቅ ስራ በሁሉም ሚዲያዎች ይሰራል።
ደንቡን ተግባራዊ አድርገናል እዚህ ላይ ምንም አይነት ድርድር አይኖረውም የማስተዋወቁ ስራ ግን በሰፊው ይሰራበታል የቅጣት እርከኖቹን ይፋ ማድረግ ጀምረናል።
ደንቡ ዝርዝር መመሪያ በቢሮው እየተዘጋጀለት ነው በፍጥነት ጨርሰን ግልጽ እናረጋለን።
ህጉ የሚሰራው የኮሪደር ልማቱ ያለባቸውን አካባቢዎች ብቻ ሳይሆን በመላው አዲስ አበባ በ 11 ንዱም ክፍለ ከተሞች ዋና ዋና መንገድ ላይ የሚገኙ ሁሉንም የንግድ ተቋማትን ላይ ነው።
የትራንስፖርት እንቅስቃሴንም በተመለከተ ሁሉንም የግል የትራንስፖርት ሰጪ አካላትን ጨምሮ የሚመለከት ነው ይህንንም መንገድ ትራንስፖርት ባለሥልጣን ጋር በመሆን በጋራ ተፈጻሚ ይሆናል " ብለዋል።
አስተዳደራዊ የመጀመሪያ ደረጃ የገንዘብ ቅጣት እርከን ምን ይመስላል ?
👉ከምሽቱ 3፡30 በፊት የንግድ ተቋሙን መዝጋት 10 ሺህ ብር ያስቀጣል።
👉ለተገልጋይ ሊያቀርብ የሚችለው አገልግሎት ወይም ምርት እያለው የለም በማለት ተገልጋይ እንዳይስተናገድ ማድረግ 10 ሺህ ብር ያስቀጣል።
👉መንገድ ዳር ያሉ ንግድ ተቋማት እና አገልግሎት መስጫ ተቋማት ከምሽት እስከ ንጋት ድረስ የተቋሙን የውጭ እና የውስጥ መብራት አለማብራት 7 ሺህ ብር ያስቀጣል።
👉የሕንጻ የፊተኛው ገጽ መብራት ወይም የፋሳድ ላይት መብራት ያለመስቀል እና/ወይም ያለማብራት 5 ሺህ ብር ያስቀጣል።
👉የንግድ ተቋሙ መግቢያ በር ዝግ ሆኖ አገልግሎት የሚሰጥ ከሆነ ክፍት መሆኑን የሚያመለክት በኤሌክትሪክ የሚሰራ ምልክት ያለማድረግ 5 ሺህ ብር ያስቀጣል።
👉ከምሽቱ 4፡00 በፊት የትራንስፖርት አገልግሎት ማቋረጥ ፣ መውጣት ወይም የስምሪትን መስመር ማቆራረጥ 5 ሺህ ብር ያስቀጣል።
👉የከተማ አስተዳደሩ ካወጣው የትራንስፖርት አገልግሎት ታሪፊ በላይ ተሳፋሪውን ማስከፈል 5 ሺህ ብር ያስቀጣል።
ከገንዘብ እና አስተዳደራዊ ቅጣቶች በፊት ከምሽት 3:30 በፊት የንግድ ተቋሙን ዘግቶ የተገኘ ነጋዴ የ24 ሰዓት የማስጠንቀቂያ ጊዜ እንደሚሰጠው አቶ ሙሰማ ጀማል ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጸዋል።
(ደንቡ ሙሉ ለሙሉ ተፈፃሚ የሚሆነው ዝርዝር የአፈፃፀም መመሪያ ሲወጣለት ሲሆን አሁን ላይ የመመሪያው እየተዘጋጀ ይገኛል)

የእትዮጵያ የመንግስት ሠራተኞች የጡረታ መመሪያ!!!
1ኛ👉ማንኛውም የመንግስት ሠራተኛ በተቀጠረው በ60 ቀናት ውስጥ ለጡረታ በማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ መመዝገብ አለበት፡፡
2ኛ👉የጡረታ አበል ለቀጣይ ተቀማጭ የሚሆነው ገንዘብ ከሠራተኛ 7% ሲሆን ከመንግስት ደግሞ 11% በድምሩ 18% ሆኖ ለፖሊስና ለመከላከያ ግን ከሠራተኛ 7% እና ከመንግስት 25% በድምሩ 32% ነው፡፡
3ኛ👉ጡረታ የሚያስወጡ ምክንያቶች:-
፩=በእድሜ ምክንያት 60 ዓመት ሲሞላው
፪=በራሱ ፈቃድ
፫=በጤና ጉድለት
፬=በስራ ለይ በደረሰ አካል ጉዳት
፭=በሞት ናቸው፡፡
4ኛ👉የጡረታ አበል በውክልና የሚከፈለው:-
፩= በእርጅና
፪=በህመም
፫= ወደ ውጭ ሀገር በመሄድ
፬= በትምህርት ወዳ ሌላ ቦታ በመሄድ
፭=በእስራት ምክንያት ናቸው፡፡
5ኛ👉 የጡሮታ አበል በይርጋ የሚዘጋው:-
፩=የጡረታ አበል ጥያቄ ሳይቀርብ ወይም የተወሰነለትን ጡረታ ሳይወስድ ከ3 ዓመት በላይ ከቆየ አይከፈለውም፡፡ በቀጣይ ከአመለከተበት ቀን ጀምሮ ይከፈለዋል፡፡
፪=የዳራጎት ጡረታ ሳይጠየቅ ቀርቶ ወይም የተጠየቀውን 3ዓመት ድረስ ሳይወስድ ከቆየ በይርጋ ይዘጋል (አይከፈልም)::
6ኛ👉በእድሜ 60 ዓመት ሲሞላው ለሠራተኛው የሚሰጥ የጡረታ አበል ስሌት:-
= ከተቀጠረበት ቀን ጀምሮ እስከ 10 ዓመት ድረስ ያለው አገልግሎት በ30% ሲባዛ ከ10 ዓመት በላይ ያለው እያንደንዱ አገልግሎት ግን 1.25 ይባዛል፡:ለምሳሌ 28 አመት አገልግሎት ያለው ስሌት 10ዓመት×30% + 18ዓመት ×1.25= 30+22.5= 52.5% ነው፡፡ በዚህም መሠረት ለጡረታ የሚያዘው ደመወዝ የመጨረሻው የ36ወራት (3ዓመት) ብቻ ስለሆነ በ3ዓመቱ ሲከፈል የነበረው ደመወዝ 5,000 ቢሆን ጡረታው 52.5% ×5,000ብር = 2,625 ብር ጡረታ ያገኛል ማለት ነው፡፡
7ኛ👉በጀማሪ ቅጥር ወቅት ቀንና ወር ሳይሞላ ዓ,ም ብቻ በህይወት ታሪክ ተሞልቶ ከተገኘ የጡረታ ቀንና ወር የሚያዘው በኢ/ያ አቆጣጠር ከሆነ ነሐሴ 30 ተብሎ ሲያዝ እ.ኤ.አ ከሆነ ታህሳስ 31 ቀን ተብሎ ይታሰባል፡፡
8ኛ👉በረሱ ፍላጎት ጡረታ የመውጣት መብት እድሜው 55 ዓመት ሲሆንና 25 ዓመት አገልግሎት ሲኖረው ሆኖ ለፖሊስና ለመከላከያ ሠራዊት ግን ከሚወጡበት ዓመት 5ዓመት ቀድሞ መውጣት ይችላሉ ፡፡
9ኛ👉የሟች ጡረታ የሚወርሱ ልጆች ከ18ዓመት በታች ወይም አካል ጉዳተኛ ልጅ ከሆነ 21ዓመት በታችና የሟች እናትና አባት ናቸው፡፡
10ኛ👉ለጡረታ አበል ለማስፈፀም የሚያስፈልጉ ማስረጀዎች:-
፩=በህይወት ታሪክ የተሞላው መረጃ (ጡ1እና 2)
፪=የሙከራና የቋሚ ቅጥር ደብደቤ
፫= የጡረታ መለያ ቁጥር
፬= የ36 ወራት የደመወዝ መረጃ
፭= የዝውውር፣ የደረጃ ዕድገትና የደመወዝ ለውጥ የተደረገበት ደብደቤ
፮= የጋብቻ እና የልጆች ማስረጃ
፯= የባለጡረታ ወይም የወራሽ ፎቶ ግራፍ
ናቸው፡፡

ወላጅ “ስታመም አላስታመመኝም” በሚል ምክንያት ተወላጅን በኑዛዜ ከውርስ ለመንቀል አይችልም ❗
የፍ/ብ/ህ/ቁ.938, 939, ሰ/መ/ቁ 57836 (ቅጽ 11)
የፍ/ብ/ህ/ቁ.938, 939, ሰ/መ/ቁ 57836 (ቅጽ 11)
Hello Dear Applicants;
Nisir Law Firm highly appreciates the active participation of the young and passionate female lawyers who applied for the assistant lawyer position that our firm advertised two weeks ago. This alone demonstrates that our country is rich in young and talented intellectuals while also highlighting that the legal market is not yet well-structured to accommodate this skilled workforce.
As a newly established legal entity, our firm is eager to take the initiative in expanding opportunities for new law school graduates to gain practical experience in the legal field. In the meantime, we have received 54 applications from female candidates. Your academic achievements, practical experiences, and impressive personal skills—including language proficiency and computer literacy—are truly remarkable and commendable. The passion you have demonstrated through your well-articulated resumes and CVs is inspiring. You are all outstanding!
Nisir Law Firm would be delighted if we could select all of you—or at least some of you—to join our team. However, based on our current needs, we can only hire one candidate. To make this selection, we have applied objective criteria throughout the process. The final stage involves a written and oral examination, scheduled for March 27, 2025, at 9:30 LT. All applicants who applied via Telegram are invited to take the exam at our office, located near FFI Court, Kera Division.
Finally, Nisir Law Firm reaffirms its commitment to supporting each of you in developing your legal skills.
Good luck!

Information on Illegal Trade & Payment of Reward.pdf
808.4 KB
ሕገ-ወጥ ዕቃን የሚመለከት መረጃ
አመዘጋገብ፣ አያያዜ እና የወሮታ ክፍያ
የወጣ መመሪያ
አመዘጋገብ፣ አያያዜ እና የወሮታ ክፍያ
የወጣ መመሪያ
Regulation.pdf
147.6 KB
የአድስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጎዳና ላይ ንግድ ለመምራትና ስርዓት ለማስያዝ የወጣ
ደንብ ቁጥር-184/2017 /draft/
ደንብ ቁጥር-184/2017 /draft/