Forwarded from አለሕግAleHig ️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#ፍትህ_ለፌቨን #ፍትህ_ለፌቨን
ፌቨን የ7 ዓመት ህፃን ነች።እናቷ ነርስ ስለሆነች የተከራዩበት ቤት ትታት ትሄዳለች።ነገር ግን ቤት ያክራያቸውና አሁን በማረሚያ ቤት የሚገኘው ጌታቸው የተባለ የ3 ልጆች አባት ህፃኗን በአሰቃቂ ሁኔታ አስገድዶ ደፍሮ ገድሏት ተገኘች።
የ7 ዓመት ህፃኗ ልጅን ግቢ ውስጥ ወደ ሽንት ቤት ስትሄድ ጠብቆ አፏ ውስጥ አሽዋ በመጨመር ለመግለፅ በሚከብድ ሁኔታ አሰቃይቶ እንደገደላት እናት አስረድታለች።25 ዓመት ተፈርዶበት ማረሚያ ቤት ቢሆንም በይግባኝ ለማስወጣት እየሠሩ ነው።እኔን አስፈችው በማለት ዛቻና ማስፈራሪያው ከአቅሜ በላይ ሆኗል።ህዝብ ይፍረደኝ እያለች ነው።
#ፍትህ_ለፌቨን #ፍትህ_ለፌቨን
#ፍትህ_ለፌቨን #ፍትህ_ለፌቨን
በጠበቃና የሕግ አማካሪ #0920666595
#ጠበቃ #ሚኪያስመላክ #MikiasMelak
አለሕግ #Alehig
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
👉Telegram👈
https://t.me/lawsocieties
👉Facebook Page 👈
https://www.facebook.com/AlehigOfficial/
👉YouTube 👈
https://youtube.com/@Ale_Hig
👉Website 👈
http://alehig.wordpress.com

አለ ሕግ ነው ያልከው❓❓❓⁉️⁉️
በላ አሳየን በላ...... አሳየን እስኪ ሕግህን ለዚች ምስኪን አንድፍሬ እንቦቅላ ልጅ... አሳየና አሳየን 😥😥😥😡😡😡😥😡😡😥🥺 ባደባባይ አሳዩንና እህት ወንድሞቹዋ ያለመሸማቀቅ እንዲያድጉ እንፍቀድ.... አሳዩንና ሚሊዮን ሕፃናትን አለንላችሁ አሉላችሁ እያልን እናሳድግ 👉አሳዩን ሕጋቹን አሳዩን የዝህችን ምስኪን ነብስ ለሚልዮኞች ዕረፍታቸው ለብዙዎች ነፃነታቸው እንድናደርግ አሳዩን ሕጋቹን ❓❓❓⁉️⁉️
Honorable member Voice of AleHig አለሕግ expresses deep sorrow and concern over the tragic crime committed against an innocent 7-year-old girl.
#Yibka_Tsegaye_Girma
Share and be voice for justice.

"የግድያ ወንጀሉ ብቻ በራሱ የእድሜ ልክ ወይም የሞት ፍርድ ሊያስቀጣው ሲገባ ስር ፍርድ ቤቱ በ25 አመት ፅኑ እስራት ብቻ ውሳኔ ሰጥቶ ማለፉ ስህተት ነው፡፡"
የኢትዮጵያ የሕግ ባለሙያ ሴቶች ማኅበር
የኢትዮጵያ የሕግ ባለሙያ ሴቶች ማኅበር የህፃን ሄቨን ጉዳይን አስመልክቶ መግለጫ አውጥቷል።
ማኅበሩ በመግለጫው ምን አለ?
- በመጀመሪያ ተከሳሽ በምርመራ ሂደት የተገኘው መረጃ በግድያው ወንጀል ብቻ የሚያስከስስ ነው በማለት በግድያ ወንጀል ብቻ የምርመራ ሂደቱ ቀጥሎ ነበር፤
- ከማኅበሩ የረጅም አመት በጎ ፈቃደኛ ከሆኑት የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን የሴቶችና ህፃናት ምርመራ ክፍል ሀላፊ ጋር በመሆን ምርመራው እንደገና እንዲጣራ በማድረግ ተከሳሹ በግድያ ወንጀል ብቻ ሳይሆን በአስገድዶ መድፈርና በግድያ ወንጀል እንዲከሰስ ማድረግ ተችሏል፤
- ድርጊት ፈፃሚው በ25 ዓመት ፅኑ እስራት እንዲቀጣ የወሰነው የባህርዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት ነው።
- የስር ፍርድ ቤትም ወንጀለኛውን በ25 ዓመት ፅኑ እስራት ብቻ መቅጣቱ እጅግ ያነሰና የግድያ ወንጀሉ ብቻ በራሱ የእድሜ ልክ ወይም የሞት ፍርድ ሊያስቀጣው ሲገባ ስር ፍርድ ቤቱ በ25 አመት ፅኑ እስራት ብቻ ውሳኔ ሰጥቶ ማለፉ #ስህተት ነው፡፡
- [ይህ ውሳኔ] የወንጀለኛ መቅጫ ህጋችን እና የቅጣት አወሳሰን መመሪያው ሊታይና ሊሻሻል እንደሚገባ የሚያመለክት ነው፡፡
- ይግባኝ ሰሚው ፍርድ ቤት የህክምና ማስረጃ ለማጣራት በማለት ያስቀርባል የሚል ትዕዛዝ በመስጠት ለጥቃት አድራሽ የማይገባ ተስፋ መስጠቱ እጅግ አሳዛኝ ነው፡፡
የኢትዮጵያ የሕግ ባለሙያ ሴቶች ማኅበር ጉዳዩን እየተከታተለ መቆየቱንና ህፃን ሄቨን ፍትህ እንድታገኝ ማኅበሩ የበኩሉን ጥረት እያደረገ የሚቀጥል መሆኑን ገልጿል።
@tikvahethmagazine
የወሊድ መከላከያ ህክምና የወሰደው አባወራ ድጋሚ አባት መሆኑን ተከትሎ ክስ መሰረተ
የአራት ልጆች አባት የሆነው ሰው እርግዝና እንዳይፈጠር የሚከላከል ህክምና ቢያደርግም ሳይፈልግ አምስተኛ ልጅ አባት ለመሆን ተገዷል
የሕክምና ስህተት የሰራው ተቋም ልጄ 18 ዓመት እስኪሞላው ድረስ የማሳደጊያ ይከፈለኝ ሲል ክስ መስርቷል
ተጨማሪ ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://bit.ly/3AxaCl6
#የሕግአማካሪ #0920666595
#ጠበቃ #ሚኪያስመላክ #MikiasMelak
አለሕግ #Alehig
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
👉Telegram👈
https://t.me/lawsocieties
👉Facebook Page 👈
https://www.facebook.com/AlehigOfficial/
👉YouTube 👈
https://youtube.com/@Ale_Hig
👉Website 👈
http://alehig.wordpress.com
የአራት ልጆች አባት የሆነው ሰው እርግዝና እንዳይፈጠር የሚከላከል ህክምና ቢያደርግም ሳይፈልግ አምስተኛ ልጅ አባት ለመሆን ተገዷል
የሕክምና ስህተት የሰራው ተቋም ልጄ 18 ዓመት እስኪሞላው ድረስ የማሳደጊያ ይከፈለኝ ሲል ክስ መስርቷል
ተጨማሪ ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://bit.ly/3AxaCl6
#የሕግአማካሪ #0920666595
#ጠበቃ #ሚኪያስመላክ #MikiasMelak
አለሕግ #Alehig
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
👉Telegram👈
https://t.me/lawsocieties
👉Facebook Page 👈
https://www.facebook.com/AlehigOfficial/
👉YouTube 👈
https://youtube.com/@Ale_Hig
👉Website 👈
http://alehig.wordpress.com
አል ዐይን ኒውስ
የወሊድ መከላከያ ህክምና የወሰደው አባወራ ድጋሚ አባት መሆኑን ተከትሎ ክስ መሰረተ
የሕክምና ስህተት የሰራው ተቋም ልጄ 18 ዓመት እስኪሞላው ድረስ የማሳደጊያ ይከፈለኝ ሲል ክስ መስርቷል
#ጉምሩክ
" ሰርኩለሩ በዩኒ ሞዳል ተጓጉዘው ወደ አገር ውስጥ የሚገባ እቃዎች ግምት ውስጥ ያላስገባ " - አስመጪዎች
በርካታ የመኪና አስመጪዎች ከጉምሩክ አሰራር ጋር በተያያዘ ቅሬታ እንዳላቸው ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገለጹ።
አስመጪዎቹ በጋራ ፈርመው ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ባላኩት ደብዳቤ ፤ " መንግስት በሀምሌ 22/2016 ዓ.ም በስራ ላይ እንዲውል ውሳኔ ያስተላለፈው የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ከዚህ በፊት የነበሩ ውስብስብ የንግድ መዛባቶችን እና ብሮክራሲዎችን እንደሚያስቀር እንተማመናል " ብለዋል።
ነገር ግን የኢፌዲሪ ጉምሩክ ኮሚሽን ነሐሴ 03/2016 እና ነሐሴ 10/2016 ያወጣቸው ሰርኩላሮች ላይ ቅሬታ እንዳላቸው ጠቁመዋል።
" ይህም ሰርኩላር ይዞ ሊመጣ የሚችለውን ዘርፈ ብዙ ችግር ከግምት ውስጥ ያላስገባ እና ከጉምሩክ ትራንዚት እና መጋዘን አስተዳደር የሚጣረስ በመሆኑ ነው " ብለዋል።
አስመጪዎቹ " የኢትዮያ ብሔራዊ ባንክ መመሪያ ቁጥር FXD/01/2024 ተከትሎ የጉምሩክ ኮሚሽን ከ22/11/2016 በፊት የተመዘገቡ እና ተቀባይነት ያገኙ ሰነዶች ላይ በደብዳቤ ቁጥር 4/0/04/17 ነሐሴ 10 ቀን 2016 ዓ/ም ስርኩለት የተላከ ሲሆን ነገር ግን ሰርኩለር በዩኒ ሞዳል ተጓጉዘው ወደ አገር ውስጥ የሚገባ እቃዎች ግምት ውስጥ ያላስገባ " ነው ብለዋል።
ጉዳዩን ሲያብራሩም ፦
" በጉምሩክ ደንቡ ላይ በግልፅ እንደተቀመጠው የቀረጥ ማስከፈያ የሚወሰነው ዲ/ዬን. በተመዘገበበት እለት ያለው የብሔራዊ ባንክ ምንዛሬ ተመን በመጠቀም ነው።
ይህ ማለት በዮኒሞዳል አሰራር ሕጋዊ ዶክሜንት አሟልተን ዲ/ዬን ሞልተን ክፍያ ፈፅመን ሰነዱን የተሟላ መሆኑን ለጉምሩክ ኦፊሰር ተረጋግጦ ትራንዚት ተፈቅዶልናል፡፡
ትራንዚት ካስፈቀድን በኋላ ደግሞ ሕጉ በሚፈቅደው በአንድ ወር የትራንዚት ጊዜ ገደብ ውስጥ ኘሮሰስ ጨርሰን እቃዎቹን ወደ አገር ውስጥ አስገብተናል የጉምሩክ ሪስክ የሚጣለው ደግሞ እቃዎቹ አገር ውስጥ / መድረሻው ጣቢያ / ሲደርሱ መሆኑን ከግምት ያላስገባ ውሳኔ ነው።
እቃዎቹ ተጓጉዘው በድሬዳዋ መስመር /ደወሌ/ ለሚገቡ በድሬዳዋ ድልድይ ተሰብሮ ከ3 ሳምንት በላይ መቆማቸው ግምት ውስጥ ያላስገባ ውሳኔ ነው " ብለዋል።
" የጉምሩክ ኮሚሽን ከላይ የተገለጸውን ከግምት ውስጥ በማስገባት በአስቸኳይ የውሳኔ ማሻሻያ እንዲደረግልን እና በአዋጁ መሰረት እንድንስተናገድ " ሲሉ ጠይቀዋል።
በሌላ በኩል ከዚህ ቀደም ፤ " ጉምሩክ ኮሚሽን አዋጅን በሴኩላር በማሻር የማይሆን ስራ እየሰራ ነው " ሲሉ ቅሬታቸውን ያቀረቡ አስመጪዎች አሁንም ተሻሻለ ተብሎ የወጣው ሴኩርላር ያለውን ችግር የሚፈታ አይደለም።
አሁንም ማሻሻያ እንደሚያስፈልግ አስገንዘበዋል።
ጉዳዩ በገበያና ስራው ላይ ሚያመጣውን ከፍተኛ ተፅእኖ በመረዳት እውቀትን ከወቅታዊ ሁኔታ ጋር በማገናዘብ በውይይት መፍትሄ ሊፈለግለት እንደሚገባ አስገንዝበዋል።
#Customs #Ethiopia
@tikvahethiopia

#ወሳኝ_መረጃ!
ፍራንኮ ቫሉታ ተፈቀደ! ክልከላ ከተደረገባቸው ዕቃዎች ውጭ ሁሉም ዕቃዎች በፍራንኮ ቫሉታ እንዲገቡ ተፈቅዷል! (ይህ ውሳኔ በገበያ በሚወሰን የምንዛሬ ተመን ስርዓት ውስጥ ተጠባቂ ነው)::

በአስገድዶ መድፈር ወንጀል ከባድ ቅጣት የሚጥሉ ሀገራት እነማን ናቸው?
ሰሜን ኮሪያ በአስገድዶ መድፈር ወንጀል ጥፋተኛ የተባሉ ወንጀለኞችን በእሳት ተቃጥለው እንዲሞቱ የሚፈቅድ ህግ አላት
ስድስት ሀገራት ደግሞ ብልት እስከ ማኮላሸት ድረስ ወንጀለኞችን ይቀጣሉ
ተጨማሪ ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://bit.ly/46PX9AE
#የሕግአማካሪ #0920666595
#ጠበቃ #ሚኪያስመላክ #MikiasMelak
አለሕግ #Alehig
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
👉Telegram👈
https://t.me/lawsocieties
👉Facebook Page 👈
https://www.facebook.com/AlehigOfficial/
👉YouTube 👈
https://youtube.com/@Ale_Hig
👉Website 👈
http://alehig.wordpress.com
ሰሜን ኮሪያ በአስገድዶ መድፈር ወንጀል ጥፋተኛ የተባሉ ወንጀለኞችን በእሳት ተቃጥለው እንዲሞቱ የሚፈቅድ ህግ አላት
ስድስት ሀገራት ደግሞ ብልት እስከ ማኮላሸት ድረስ ወንጀለኞችን ይቀጣሉ
ተጨማሪ ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://bit.ly/46PX9AE
#የሕግአማካሪ #0920666595
#ጠበቃ #ሚኪያስመላክ #MikiasMelak
አለሕግ #Alehig
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
👉Telegram👈
https://t.me/lawsocieties
👉Facebook Page 👈
https://www.facebook.com/AlehigOfficial/
👉YouTube 👈
https://youtube.com/@Ale_Hig
👉Website 👈
http://alehig.wordpress.com
በዓለም ላይ ከሚገኙ ሴቶች መካከል 35 በመቶው ለጾታዊ ጥቃት የተጋለጡ ናቸው።
ይሁንና ጥቃቱን ከሚፈጽሙት ውስጥ 10 በመቶዎቹ ብቻ ህግ ፊት ቀርበው ውሳኔ ሲሰጣቸው ቀሪዎቹ በብዙ ምክንያቶች ተገቢውን ፍትህ አያገኙም ይላል ወርልድ ፖፑሌሽን ሪቪው በሪፖርቱ።
የአስገድዶ መድፈር ወንጀል በመላው ዓለም ያለ ክስተት ቢሆንም የተወሰኑ ሀገራት ወንጀሉን ፈጽመዋል በተባሉ ጥፋተኞች ላይ ከባድ ቅጣት እንዲጥሉ የሚፈቅድ ህግ አዘጋጅተዋል።
ሰሜን ኮሪያ በአስገድዶ መድፈር ጥፋተኛ የተባሉ ወንጀለኞች በእሳት ተቃጥለው እንዲሞቱ የሚፈቅድ ህግ አላት።
በአስገድዶ መድፈር ወንጀል ከባድ ቅጣት የሚጥሉት ሀገራት የትኞቹ ናቸው? በዝርዝር ያንብቡ፦ https://bit.ly/3Av2AZS