አለሕግAleHig ️
16.2K subscribers
2.85K photos
25 videos
1.86K files
3.57K links
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
Alternative legal enlightenment & Service
Website: alehig.com
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak
የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ
Download Telegram
8,649 በፍቺ ምክንያት ትዳር የተበተነ ሲሆን

በ2016 ዓመት ስንት ትዳር ተበተነ (ፍቺ ) ያልነው መረጃ ወጥቷል :

በአዲስ አበባ :-

* ባለፈው ዓመት በ2015
4 ሺህ 696 በፍቺ ምክንያት ትዳር የተበተነ ሲሆን

* በዚህ ዓመት በ2016 ደሞ
8 ሺህ 949 በፍቺ ምክንያት ትዳር ተብትኗል::

Note: ይህ ቁጥር

* ዝም ብሎ
* እልል ብሎ
* እልምም ብሎ

ትዳሩን ጥሎ

* የጠፋ
* የጠፋችን ሳይቆጠር ነው:
በጉርሻ ፔጅ

በጠበቃና የሕግ አማካሪ 0920666595
#ጠበቃ #ሚኪያስመላክ #MikiasMelak
አለሕግ #Alehig
👆👆👆👆👆👆👆👆👆

👉Telegram👈
https://t.me/lawsocieties

👉Facebook Page 👈
https://www.facebook.com/lawsocieties/

👉YouTube 👈
https://youtube.com/@Ale_Hig

👉Website 👈
http://alehig.wordpress.com
የአዲስ አበባ ከተማ ደንብ ማስከበር ባለስልጣን የተሻሻሉ የቅጣት እርከኖችን
ይፋ አደረገ


አዲስ አበባ ከተማን በአለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ፣ጽዱና ለነዋሪዎቿ ምቹ ለማድረግ የአረንጓዴ ስፍራዎች ፣ፓርኮች መንገዶች እና የተለያዩ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት እየተገነቡ ይገኛሉ፡፡

ይህንን ተከትሎ የህብረተሰቡን ተጠቃሚነትና የልማቶቹን ዘላቂነት ለማስቀጥል ያግዛሉ የተባሉ አዳዲስ ደንቦች ይፋ ተደርገዋል፡፡

ደንቦችን በተመለከተ የአዲስ አበባ ከተማ ደንብ ማስከበር ባለስልጣን እና የአዲስ አበባ ጽዳት አስተዳደር ኤጀንሲ በጋራ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡

የባለስልጣኑ ዋና ስራ አስኪያጅ ሻለቃ ዘሪሁን ተፈራ ባለስልጣኑ በጽዳትና ተያያዥ ህገ-ወጥ ተግባራት ዙሪያ ቀድሞ ሲጠቀምበት በነበረው ደንብ ቁጥር 150/2015 ላይ የነበረውን የቅጣት እርከኖቹን በማሻሻል ወደ ተግባር መግባቱን ተናግረዋል።

የቅጣት እርከኖቹን ለህብረተሰቡ ዝርዝር መረጃ በመስጠት በመረጃ እጦት ለቅጣት እንዳይዳረግ ግንዛቤ መፍጠር ይገባል ብለዋል።

በዚህም ከ2ሺ ብር እስከ 100ሺህ ብር የቅጣት እርከኖች በግለሰቦችና በተቋማት ላይ መጣሉን ተናግረዋል።

በዚህም መሠረት :-

*ማንኛውም ሰው ያመነጨውን ደረቅ ቆሻሻ በግቢው ውስጥ በአግባቡ አለመያዝ፤በዓይነት አለመለየት፤ ማዝረክረክ፤ ለጤናና የአካባቢ ገጽታ በሚጎዳ መልኩ ማከማቸት፤ ለግለሰብ 2 ሺህ ብር ለድርጅት 50 ሺህ ብር

*ማንኛውም የጽዳት አገልግሎት ሰጭ ድርጅት/ማህበር ደረቅ ቆሻሻ ሲሰበስብ ገጽታ ካበላሸ 25 ሺህ ብር

*በተቀመጠው ስታንዳርድ መሰረት ለደንበኛው ተገቢውን አገልግሎት ካልሰጠ 50 ሺ ብር

*ከጽዳት አስተዳደር ኤጀንሲ እውቅና ውጭ የአገልግሎት ክፍያ ከደንበኛው ከተቀበለ 50 ሺ ብር

*ጊዜያዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስቀመጫ ቦታዎችን እስከ 5 ሜትር ዙሪያ ድረስ ጽዱ ካላደረገ 50 ሺ ብር

* ማንኛውም በመንገድ የሚንቀሳቀስ ሰው የሲጋራ ቁርጥራጭ፣ የሶፍት ወረቀት፣ ፌስታል፣ የጫት ገለባ፣ የፍራፍሬ ተረፈ-ምርቶች፣የትራንስፖርት ቲኬት፣የሞባይል ካርዶችን፣ የማስቲካና ከረሜላ ሽፋኖች፣ የመሳሰሉት ጥቃቅን ደረቅ ቆሻሻን ባልተፈቀደ ቦታ ወይም በፓርኮች፣ በአረንጓዴ ቦታ፣ በኮሪደር ከጣለ 2 ሺ ብር

*ከመኖሪያ ቤት ወይም ከድርጅት ግቢ ውጭ ያለውን የአካባቢ ንጹህና አረንጓዴ አድርጎ አለመጠበቅ ከመኖሪያ ቤት አጥር ግቢ ውጭ እስከ 5 ሜትር ርቀት አለማጽዳት፤20 ሺ ብር

*ከድርጅት/ተቋም አጥር ግቢ ውጭ እስከ 10 ሜትር አለማጽዳት፤ 100 ሺ ብር

*ወቅታዊና ልዩ ዝግጅት አከናውኖ በዓሉ ሲጠናቀቅ በዕለቱና ወዲያው ዝግጅቱ የተከናወነበትን አካባቢ ከቆሻሻ ያላጸዳ የፕሮግራሙ አዘጋጅ፤ 50 ሺ ብር

*ዓመታዊ፤ ወርሃዊና ሳምንታዊ የእምነት በዓላት ሲከናወኑ ዝግጅቱ ሲጠናቀቅ የዝግጅቱ ባለቤት በዕለቱና ወዲያው አካባቢውን ካላጸዳ፤20 ሺ ብር የሚቀጡ መሆኑም ተመላክቷል::
በጠበቃና የሕግ አማካሪ 0920666595
#ጠበቃ #ሚኪያስመላክ #MikiasMelak
አለሕግ #Alehig
👆👆👆👆👆👆👆👆👆

👉Telegram👈
https://t.me/lawsocieties

👉Facebook Page 👈
https://www.facebook.com/lawsocieties/

👉YouTube 👈
https://youtube.com/@Ale_Hig

👉Website 👈
http://alehig.wordpress.com
Draft Federal Attorneys Tax Payment Research FINAL.pdf
1.6 MB
በፌደራል የጥብቅና ስራ የግብ
ስርዐት የህግና አተገባበር መፍትሄዎች
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
በጠበቃና የሕግ አማካሪ 0920666595
#ጠበቃ #ሚኪያስመላክ #MikiasMelak
አለሕግ #Alehig
👆👆👆👆👆👆👆👆👆

👉Telegram👈
https://t.me/lawsocieties

👉Facebook Page 👈
https://www.facebook.com/lawsocieties/

👉YouTube 👈
https://youtube.com/@Ale_Hig

👉Website 👈
http://alehig.wordpress.com
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Fresh Graduate - CARE Ethiopia would like to invite qualified and competent applicants to apply for the following vacant post.

Position:1. Intern - Program Officer

Salary: 216$

Position:2. Gender Intern

Salary: 216$

How to Apply                
   👇👇👇                    
https://ethiolatestjobs.com/2024/07/25/care-ethiopia-for-fresh-graduates/
Deadline: Aug 25, 2024
Wallet Microfinance Institution would like to invite qualified and competent applicants to apply for the following vacant post.

Education: Law, Accounting and Finance, Management, and Business Administration field of studies.

How to Apply                   
👇👇👇                       
https://shegerjobs.com/2024/07/25/wallet-microfinance-institution-vacancy/
Deadline: Aug 01, 2024
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
"ዜጎች የብሔራዊ መታወቂያን በመጠቀም አገልግሎት የማግኘት መብት አላቸው" የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም

 “በፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ አገልግሎት አንሰጥም" የሚሉ ተቋማት የወንጀል ኃላፊነት እንዳለባቸው ሊያውቁ ይገባል ሲል የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም አስታወቀ።

የኢትዮጵያ ዲጂታል መታወቂያ አዋጅ 1284/2015 ማንነትን በማረጋገጥ የሚሰጡ አገልግሎቶችን ተቋማት የብሔራዊ መታወቂያን በመጠቀም ሊሰጡ እንደሚገባቸው ተደንግጓል።

የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም የሕግና ፖሊሲ ክፍል ኃላፊ ጋብሬላ አብርሃም "አንዳንድ ተቋማት በተለይም የመንጃ ፈቃድ ትምህርት የሚሰጡ ተቋማት በፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ አገልግሎት አንጠቀምም የሚሉ አሉ” ሲሉ አንስተው ይህንን የሚያደርጉ ግለሰቦችና ተቋማት ከድርጊታቸው ሊታቀቡ ይገባል ብለዋል። (ኢፕድ)

በጠበቃና የሕግ አማካሪ 0920666595
#ጠበቃ #ሚኪያስመላክ #MikiasMelak
አለሕግ #Alehig
👆👆👆👆👆👆👆👆👆

👉Telegram👈
https://t.me/lawsocieties

👉Facebook Page 👈
https://www.facebook.com/lawsocieties/

👉YouTube 👈
https://youtube.com/@Ale_Hig

👉Website 👈
http://alehig.wordpress.com
Forwarded from ሕግ ቤት
"Wishing the Bahir Dar University School of Law team the best of luck at the 2024 Nuremberg International Moot Court Competition! May your arguments be compelling, your teamwork flawless, and your passion shine bright. Go make history!"
#MekashChane
#TigistDerib
#EssubalewMola #EndryasGetachew #TegegneZergaw
https://t.me/LawSchoolStudents
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
በአማራ ክልልበማከላዊ ጎንደር ዞን አለፋ ወረዳ ስር የሚገኙ የጤና ባለሙያወች ለ 15 ወር ያክል የትርፍሰአት ክፍያ አልከፍለን ሲሉ ክስ መሰረትን የሲቢል ሰርቢስ ፍ \ቤት ካልተከፈላቸዉ ቀን አንስቶ ይከፈላቸዉ ቢልም አልከፍለን አሉ አፈፃፀም ለወረዳ ፍ/ቤት አመጣን የወረዳዉ አስተዳዳሪ እንዳይከፈል አደረገ ዳኛዋ አካዉት ሲዘጋ ለምን ተዘጋ በማለት ዳኛዋን በብዙ መንገድ እየጨቆነ አልከፈል አለ
ጎንደር ጎበዝ ጠበቃ
ጤና ይቅደም‼️ ፍትህ ለጤና ባለሞያዎች
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Job Title: Lawyer

Job Type: On-site - Permanent (Full-time)

Job Sector: #Law

Work Location: Addis Ababa, Ethiopia

Education Qualification: Bachelor's Degree

Experience Level: Intermediate

Applicants Needed: Female

Salary/Compensation: Monthly

Deadline: July 30th, 2024

Description:
Note:- we need someone near Kality!

We are looking to hire a lawyer with brilliant research and analytical skills. Candidate should be, professional and well informed with a keen interest in upholding the law while protecting our company.
•  Preparing business plan
•  Preparing a sound company policy
•  Preparing employee handbook for each department in our company
•  Preparing a Standard contract agreement
•  Monitor legal risk in documentation and giving guidance on the acceptable assumption of risk
•  Representing the company on legal issues
•  Conduct legal research, gather evidence, Explain the law and give legal advice
•  Ensure that appropriate approvals are in place before documents are executed
•  Facilitate innovative solutions to client and stakeholder problems
Requirements:
•  Bachelor’s degree in law
•  Internship experience in drafting, negotiating and reviewing legal documents.
•  Ability to work under pressure and meet deadlines.
•  Ability to work independently and as part of a team.
•  Excellent interpersonal, communication and public speaking skills.

______

Abosh construction and trading plc
[Verified Company ]

10 Jobs Posted

From: @freelance_ethio | @freelanceethbot
#Ethiopia : ከዛሬ ጀምሮ ተግባራዊ የተደረገው የውጭ ምንዛሪ ማሻሻያ ምን ለውጦችን አካቷል ?

1ኛ. የውጭ ምንዛሪ አስተዳደር ሥርዓቱ የውጭ ምንዛሪ ተመን በባንኮችና በደንበኞቻቸው መካከል ወደሚወሰንበት የገበያ ሥርዓት ተሸጋግሯል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ሚና፣ ገበያውን በማረጋጋት ላይ ያተኩራል።

2ኛ. የውጭ ምንዛሪን ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የማስተላለፍ ግዴታ ቀሪ ሆኗል፡፡ ላኪዎች እና ንግድ ባንኮች ያፈሩትን የውጭ ምንዛሪ ለራሳቸው ማስቀረት ይችላሉ። ይህ ለግሉ ዘርፍ የሚሰጠውን የውጭ ምንዛሪ አቅርቦት በእጅጉ እንደሚያሻሽል ይጠበቃል።

3ኛ. ቀደም ሲል በ38 የገቢ ንግድ ሸቀጦች ላይ ተጥሎ የነበረው እግድ ተነሥቷል፡፡ ወደ ውጭ የሚደረግ የካፒታል ሂሳብ ፍስት እንደ በፊቱ የተገደበ ቢሆንም፣ የውጭ ምንዛሪ ገበያው ለገቢ ሸቀጦችና አገልግሎቶች ነጻ ሆኗል፡፡

4ኛ. ምርቶችን ወደ ውጭ የሚልኩ ነጋዴዎች ካፈሩት የውጭ ምንዛሪ ገቢ ለራሳቸው ያስቀሩት የነበረው 40 በመቶ ወደ 50 በመቶ ብሏል፡፡ በሂደት የውጭ ምንዛሬ ገቢያቸውን ሙሉ በሙሉ ለራሳቸው የሚያስቀሩበት አሰራር ይዘረጋል።

5ኛ. ቀደም ሲል ባንኮች ለተለያዩ ገቢ ሸቀጦች የሚጠቀሙበት የውጭ ምንዛሪ አሠራርና አደላደል ደንቦች ቀሪ ሆነዋል፡፡

6ኛ. አሁን በሥራ ካሉና በባንኮች ከተቋቋሙ የውጭ ምንዛሪ ቢሮዎች (Forex Bureaus) በተጨማሪ ባንክ ያልሆኑ የግል የውጭ ምንዛሪ ቢሮዎች ይቋቋማሉ፡፡ ለእነዚህ ባንክ ላልሆኑ የውጭ ምንዛሪ ቢሮዎችም በገበያ ዋጋ የውጭ ምንዛሪ ጥሬ ገንዘብ እንዲገዙና እንዲሸጡ የሥራ ፈቃድ ይሰጣቸዋል፡፡

7ኛ. ሸቀጦችን በፍራንኮ ቫሉታ ወደ ሀገር ውስጥ በማስገባት ረገድ የተጣሉ ክልከላዎች ተነስተዋል።

8ኛ. በውጭ ተቋማት፣ በውጭ ኢንቨስተሮች እና በትውልደ ኢትዮጵያውያን (በዳያስፖራዎች) የተከፈቱ የውጭ ምንዛሪ ሂሳቦችን አስተዳደር የሚመለከቱ በርካታ ሕጎች እንዲላሉ ተደርጓል፡፡

9ኛ. በኢትዮጵያ ውስጥ ነዋሪ የሆኑ ስዎች ከውጭ የሚላክላቸውን ሐዋላ፣ በውጭ ምንዛሪ የሚከፈል ደሞዝን/የኪራይ ገቢን እና ሌሎች ገቢዎችን የሚያስቀምጡባቸውን የውጭ ምንዛሪ ሃሳቦች እንዲከፍቱ፣ እንዲሁም እነዚህን የውጭ ምንዛሪ ሂሳቦች ተጠቅመው የውጭ አገልግሎት ክፍያዎችን እንዲፈጽሙ ተፈቅዷል፡፡

10ኛ. ቀደም ሲል የግል ኩባንያዎች ወይም ባንኮች በሚወስዷቸው የውጭ ብድሮች ላይ ይከፍሉት የነበረው የወለድ ተመን ጣሪያ ተነሥቷል።

11ኛ. መመዘኛውን የሚያሟሉ የውጭ ኢንቨስተሮች በኢትዮጵያ ሰነደ ሙዓለ ንዋይ ገበያ (Ethiopian Securities Exchange) እንዲሳተፉ ተፈቅዷል፡፡

12ኛ. በልዩ የኢኮኖሚ ዞኖች ውስጥ የሚሠሩ ኩባንያዎች የውጭ ምንዛሪ ገቢያቸውን ሙሉ በሙሉ ለራሳቸው መያዝን ጨምሮ ልዩ የውጭ ምንዛሪ አጠቃቀም መብት ተሰጥቷቸዋል፡፡

13ኛ. ከኢትዮጵያ ወደ ውጭ ሀገራት የሚጓዙ ወይም ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ መንገደኞች ሊይዙ በሚገባ የውጭ ምንዛሪ ጥሬ ገንዘብ መጠን ላይ ተጥለው የነበሩ የተለያዩ ጥብቅ ደንቦች እንዲላሉ ተደርጓል፡፡

#NationalBankofEthiopia

@tikvahethiopia