★ ኢቲ ስዊች አዲስ የስራ ማስታወቂያ
♦Deadline: July 10, 2024
Ethswitch invites intrested and qualified applicants for the following vacant Positions.
✔ Position 1: Legal clerk
🔻 Place of Work: Addis Ababa
🌀How to Apply??
👇👇👇👇👇👇👇
https://dailyjobsethiopia.com/2024/07/03/ethswitch-job-vacancy/

Dailyjobsethiopia.com
EthSwitch Job Vacancy
Find the latest job vacancies in Ethiopia, reporter jobs, NGO jobs, government jobs, reporter jobs, Addis Zemen Jobs and, provide free job notification in Ethiopia, Stay updated with free notifications from dailyjobsethiopia.com
Forwarded from ኢንትረስት ሜዲካል IVF
Ethiopia currently has millions of IVF cases per year and faces a high infertility rate. Under the current law, donor cases are not permitted, which has significant implications. Do you support changing the law to allow donor cases in Ethiopia?
Anonymous Poll
63%
Yes
24%
No
13%
Undecided
በሲም ካርዳችን ወንጀል ከሚሰሩና ከሚዘርፉ አጭበርባሪዎች ራሳችን እንዴት እንጠብቅ?
የሰዎችን የስልክ ቁጥር የራስ በማስመሰል የሚሰሩ የማጭበርበር ወንጀሎች መበራከታቸው ተነግሯል።
ይህን ስራ የሚሰሩት አጭበርባሪዎች ወደ ቴሌኮም ኩባንያ በመደወል ስልካቸው እንደተሰረቀ ወይም እንደተበላሸ በመንገር የሰዎችን ስልክ ቁጥርን ወደራሳቸው በማዞር ነው ገንዘብ እና ግላዊ ሚስጥሮችን የሚመነትፉት።
የስልክ ቁጥሩ ባለቤት ስልኩ እጁ ላይ እያለ የሚደወሉ ስልኮች እና መልዕክቶች በአጭበርባሪዎቹ እጅ የሚገባ ሲሆን ቀጥሎም የባንክ እና ዲጂታል መገበያያ መተግበርያ የይለፍ ቃሎችን በመቀየር አጭበርባሪዎቹ ያሻቸውን ማድረግ ይችላሉ ተብሏል።
ለዚህ ጥቃት የሚያጋልጡ ምክንያቶችን እና የጥንቃቄ እርምጃዎችን በዝርዝር ያንብቡ፦ https://bit.ly/4bDdidL

ታክስን ዘግይቶ መክፈል የሚያስከትለው ቅጣት
ማንኛውም ታክስ ከፋይ በታክስ መክፈያ ጊዜው ውስጥ ታክስ ሳይከፍል ከቀረ ለዘገየበት ጊዜ፦
ሀ) ለአንድ ወር ወይም የወሩ ከፊል ለሆነው ጊዜ ባልተከፈለው ታክስ ላይ 5% (አምስት በመቶ)፤ እና
ለ) ከዚያ በኋላ ለዘገየበት ለእያንዳንዱ ወር ወይም የወሩ ከፊል ለሆነው ጊዜ ባልተከፈለው ታክስ ላይ ተጨማሪ 2% (ሁለት በመቶ)፤ ቅጣት ይከፈላል፡፡
👉 የሚጣለው የቅጣት መጠን ከዋናው የታክስ ዕዳ መብለጥ የለበትም፡፡
👉 መከፈል በማይገባው ታክስ ላይ ሳይከፈል በዘገየበት የተጣለ ቅጣት ለታክስ ከፋዩ ይመለሳል፡፡
👉 ታክስን ዘግይቶ መክፈል የሚያስከትለው ቅጣት ከተከፋይ ሂሣብ ላይ ተቀንሶ ከሚከፈል ታክስ ጋር በተገናኘ የሚጣል ቅጣት በሚመለከተው ያልተከፈለ ታክስ ላይ ተፈጻሚ አይሆንም፡፡
በድረ ገጽ፦ www.mor.gov.et
ministry_of_revenues
በጠበቃና የሕግ አማካሪ 0920666595
#ጠበቃ #ሚኪያስመላክ #MikiasMelak
አለሕግ #Alehig
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
👉Telegram👈
https://t.me/lawsocieties
👉Facebook Page 👈
https://www.facebook.com/lawsocieties/
👉YouTube 👈
https://youtube.com/@Ale_Hig
👉Website 👈
http://alehig.wordpress.com

Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/

አዲስ ፓስፖርት ለማዉጣት መሟላት ያለባቸው ሰነዶች
1. ከ 40 አመት በታች ከሆኑ የተረጋገጠ የልደት የምስክር ወረቀት(Aunthenticated birth certificate )
2. የታደሰ ቀበሌ መታወቂያ (ጊዜያዊ ከሆነ መታወቂያዉን ካወጡበት ቀበሌ የድጋፍ ደብደቤ ያስፈልጋል)
ከላይ የተጠቀሱትን ሰነዶች አሟልተው በኦንላይን www.ethiopianpassportservices.gov.et በመመዝገብ 3 ሰዓት ሳያልፍ በመረጡት የክፍያ አማራጭ ክፍያ በመፈፀም ፕሪንት አውት በማድረግ በቀጠሮ ቀን (Appointment date) ብቻ ያመለከቱበት ኢሚግሬሽን ቢሮ በአካል በመቅረብ አሻራና ፎቶ መስጠት አለብዎት።
በቀጠሮ ቀን(Appointment date) አሻራና ፎቶ ለመስጠት ወደ መስሪያ ቤታችን ሲመጡ ኦርጅናል የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ፣ ኦርጅናል የልደት ምስክር ወረቀት እንዲሁም ያመለከቱበትን ፕሪንት አውት ይዘው መምጣት ይኖርብዎታል።
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት
በጠበቃና የሕግ አማካሪ 0920666595
#ጠበቃ #ሚኪያስመላክ #MikiasMelak
አለሕግ #Alehig
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
👉Telegram👈
https://t.me/lawsocieties
👉Facebook Page 👈
https://www.facebook.com/lawsocieties/
👉YouTube 👈
https://youtube.com/@Ale_Hig
👉Website 👈
http://alehig.wordpress.com
1. ከ 40 አመት በታች ከሆኑ የተረጋገጠ የልደት የምስክር ወረቀት(Aunthenticated birth certificate )
2. የታደሰ ቀበሌ መታወቂያ (ጊዜያዊ ከሆነ መታወቂያዉን ካወጡበት ቀበሌ የድጋፍ ደብደቤ ያስፈልጋል)
ከላይ የተጠቀሱትን ሰነዶች አሟልተው በኦንላይን www.ethiopianpassportservices.gov.et በመመዝገብ 3 ሰዓት ሳያልፍ በመረጡት የክፍያ አማራጭ ክፍያ በመፈፀም ፕሪንት አውት በማድረግ በቀጠሮ ቀን (Appointment date) ብቻ ያመለከቱበት ኢሚግሬሽን ቢሮ በአካል በመቅረብ አሻራና ፎቶ መስጠት አለብዎት።
በቀጠሮ ቀን(Appointment date) አሻራና ፎቶ ለመስጠት ወደ መስሪያ ቤታችን ሲመጡ ኦርጅናል የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ፣ ኦርጅናል የልደት ምስክር ወረቀት እንዲሁም ያመለከቱበትን ፕሪንት አውት ይዘው መምጣት ይኖርብዎታል።
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት
በጠበቃና የሕግ አማካሪ 0920666595
#ጠበቃ #ሚኪያስመላክ #MikiasMelak
አለሕግ #Alehig
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
👉Telegram👈
https://t.me/lawsocieties
👉Facebook Page 👈
https://www.facebook.com/lawsocieties/
👉YouTube 👈
https://youtube.com/@Ale_Hig
👉Website 👈
http://alehig.wordpress.com
▪️For Fresh Graduates#ACE Investment & Impact Advisors PLC#
▪️Job Position - Paid Internship Program
▪️Education: Degree in Economics Law, Statics, Management, Engineering, or related fields.
▪️Find More Details here
💧💧💧💧💧
https://elelanajobs.com/job/ace-investment-impact-advisors-plc-july-17-24/
▪️Deadline: July 21/24
▪️Job Position - Paid Internship Program
▪️Education: Degree in Economics Law, Statics, Management, Engineering, or related fields.
▪️Find More Details here
💧💧💧💧💧
https://elelanajobs.com/job/ace-investment-impact-advisors-plc-july-17-24/
▪️Deadline: July 21/24
Forwarded from ኢንትረስት ሜዲካል IVF
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Directive SBB_92_2024.pdf
1.5 MB
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የኢትዮጵያ ባንኮች ከባንክ ሥራ ውጪ የሚያደርጉትን ኢንቨስትመንት የሚገድብ አዲስ መመሪያ ዛሬ ይፋ አደረገ።
የመመሪያው ሙሉ ይዘት ከላይ አያይዘነዋል።
Source: Financialethiopia
#Ethiopianbusinessdaily
የመመሪያው ሙሉ ይዘት ከላይ አያይዘነዋል።
Source: Financialethiopia
#Ethiopianbusinessdaily
የ11 ዓመት ታዳጊ ልጁን የደፈረው አባት በ16 ዓመት እስራት እንዲቀጣ ተወሰነ
በማዕከላዊ ኢትዮጲያ ክልል በጉራጌ ዞን ገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ የ11 ዓመት ታዳጊ ልጁን የደፈረው አባት በ16 ዓመት ከ 6 ወር ፅኑ እስራት እንዲቀጣ ተፈርዶበታል።
ተከሳሽ ሙሂዲን ወራቄ በመጋቢት ወር 2016 ዓ.ም ቀንና ሰዓቱ በውል ባልታወቀባቸዉ የተለያዩ ጊዜያት የግል ተበዳይ የሆነችውን የ11 ዓመት ህፃን ልጁን ተደጋጋሚ የሆነ የግብረ ስጋ ድፍረት በደል እንደፈፀመባት የክስ መዝገቡ ያስረዳል።
ጉዳዩ እንዲህ ነው፥ የግል ተበዳይ፥ በሰራተኝነት ከተቀጠረችበት አዲስ አበባ ወደ ከዊሶ የተመለሰችዉ በቤተሰቡ መበተን ምክንያት በብቸኝነት የሚኖረዉን አባቷ ለመደገፍ እሳቤ ስለነበራት ነበር።
ተከሳሽ ጋብቻ እየመሰረተ ሲፈታ ከሶስት ጊዜ በላይ ትዳር መስርቶ ፍቺ የፈፀመ ሲሆን የደረሱ ልጆቹንም ድሮ የልጅ ልጅ ለማየት በቅቷልም ነዉ የተባለዉ።
አባቴን ትቼ የትም አልሄድም ስትል ከወላጅ አባቷ መኖር የጀመረችዉ ታዳጊ ታዲያ አንድ ቀን በወላጅ አባቷ ጭካኔና የነዉረኝነት ባህሪ የደረሰባትን በደል ለወላጅ እናቷ ትናገራለች።
እናትም ወደ ወረዳዉ ሴቶች ጉዳይ ጽህፈት ቤት አቅንታ ሰዉየዉ ለፍርድ ይቀርብ ዘንድ እገዛ እንዲደረግልኝ ስትል አቤቱታ በማሰማቷ ክስ ሊመሰረት ችሏል።
በሰውና በሰነድ የተደገፈውን የፖሊስ ማስረጃ የተቀበለው አቃቤ ህግ በተከሳሽ ላይ በወንጀል ህግ አንቀጽ 627(1) በህፃናት ልጆች ላይ የሚፈፀም የግብረ ስጋ ድፍረት በደል ወንጀል ክስ እና በወንጀል ህግ 654 በዘመዳሞች መሀከል የሚፈጸም የግብረ ስጋ ግንኙት ክስ መስርቶበታል፡፡
ጉዳዩን የተመለከተው የተመለከተዉ የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፍርድ ቤት ተከሳሽ የቀረበበትን ክስ መከላከል ባለመቻሉ ጥፋተኛ በማለት በ16 ዓመት ከ6 ወር ፅኑ እስራት እንዲቀጣ ወስኖበታል፡፡
መረጃው የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ነው።
@tikvahethmagazine

የ358 መቃወሚያ.pdf
848.8 KB
የ358 መቃወሚያ.pdf
ክርክሩ የውርስ ከሆነ ወራሽ የሆነ ሰው ከዚህ ፊት ክርክር በፍርድ ቤት መኖሩን ቢያውቅም ክርሩን ታውቃለህ ተብሎ በፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 358 ያቀረበው አቤቱታ ውድቅ ሊደረግ አይገባም።
#ethiolawtips