አለሕግAleHig ️
16.2K subscribers
2.83K photos
25 videos
1.86K files
3.55K links
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
Alternative legal enlightenment & Service
Website: alehig.com
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak
የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ
Download Telegram
ተከራካሪዎች ህጻናት ከሆኑ የይግባኝ ጊዜው ቢያልፍም ይግባኛቸው ይታያል።

የፌደሬሽን ምክር ቤት ውሳኔ።

procedure አላከበሩም ተብሎ substantive right አይጣስም የህጻናት እንደ ማለት አይሆንም?
#አብክመ ጠቅላይ ፍ/ቤት ደ/ብ/ም
የተወካዮች ምክር ቤት የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዕጩ ዳኞችን ሹመት አጸደቀ
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ16ኛ መደበኛ ስብሰባው የቀረቡለትን የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኞች ሹመት መርምሮ አጽድቋል፡፡
በፌደራል ፍርድ ቤቶች  እየጨመረ የመጣውን የተገልጋይ እና የመዝገብ ብዛት ካለው የሰው ሃይል ጋር የተጣጣመ  እንዲሁም  የፍትሕ ስርዓቱን ቀልጣፋ፣ ተደራሽ፣ ቴክኖሎጂን ያማከለ ለማድረግና ፍርድ ቤቶች የያዙትን የሪፎርም ስራ ለማሳካት የዳኞቹ ሹመት አስፈላጊ ነው፡፡
ዕጩ ዳኞች በፌደራል የዳኞች አስተዳደር ጉባዔ ግልጽ በሆነ ማስታወቂያ የተመለመሉና  በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የሕግ ትምህርት ቤት የፅሑፍና የቃል ፈተና ወስደው ከፍተኛ ነጥብ ያስመዘገቡ ናቸው፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞ የትምህርት ዝግጅትና የሥራ ልምድ፤ ሥነ ምግባርና ተያያዥ ጉዳዮች ለማጣራት የሚሰሩባቸው ክልሎች ድረስ በመሄድና ሰፊ  ስራ የተሰራ ሲሆን መጋቢት 02/2016 ዓ.ም ምክር ቤቱ የ16 ዳኞችን ሹመት መርምሮ አጽድቀል፡፡
በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሹመታቸው የፀደቀላቸው የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኞች።
1. አቶ አየለ ማሞ በድሩ
2. አቶ መኩሪያ ፊለሖ ፈንካሾ
3. አቶ ነኪር ሱፋ ብርከታ
4. አቶ ኃይለማርያም ሞገስ ተሰማ
5. አቶ አለማየሁ ዳባ ሹማ
6. አቶ ኡርጋ ጌታሁን ፈይሳ
7. አቶ መሀመድ ጅብሪል ሽበሽ
8. አቶ ሀይሌ አስናቀ ጋረዴ
9. ወ/ሮ ከበቡሽ ወርቁ ዳዲ
10. አቶ ኑር ቡሽራ አሊ
11. ወ/ሮ ምጽላል ጥላሁን ገብሩ
12. አቶ ሀብቴ ተረፈ ዋቆ
13. አቶ ተመስገን መንግስቴ ጓንጉል
14.  አቶ ሀብቴ ወ/ሰንበት ጃለታ
15. ወ/ሮ ትክክል ጣሰው አስፋው
16. አቶ አወል ዘውዴ ዲሳሳ ናቸው፡፡
ምንጭ፡- የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት

👉Telegram👈
https://t.me/lawsocieties

👉Facebook Page 👈
https://www.facebook.com/lawsocieties/

👉YouTube 👈
https://www.youtube.com/@Ale_Hig
👉Website 👈
http://alehig.wordpress.com/
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የስራ እድል ለሴቶች
የስራ ልምድ 0
በማንኛውም የትምህርት ደረጃ
የስራ ቦታ አዲስ አበባ መካኒሳ
@LawsocietiesBot
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
አስችኳይ ክፍት ስራ ለሴቶች👈👈👈
በቪዲዬግራፌክስ እና የሶሻል ሚዲያ  አጠቃቀም በደንብ የምትችል።
ለጥሩ ማርኬቲንግ እና የደንበኞች ግንኙት በሶሻል ሚዲያ ልትሰራ የምትችል።

በደንብ መናገር እና አሳቦችን መግለፅ የምትችል።
የስራ ቦታ አዲስ አበባ ጀርመን አደባባይ
ደመወዝ በስምምነት 5ሺ+
የስራ ልምድ ከ0_1 አመት
ይደውሉ👇
+251985455565
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM