https://youtu.be/llH0rw5yYQE?si=jCKhaeBEmstWnVhr
!https://youtu.be/llH0rw5yYQE?si=jCKhaeBEmstWnVhr subscribe!
subscribe
!https://youtu.be/llH0rw5yYQE?si=jCKhaeBEmstWnVhr subscribe!
👏1
የፌደራል_ፍርድ_ቤቶች_የአስተዳደር_ሰራተኞች_ደንብ_1_2015_Stamped.pdf
1.8 MB
የፌደራል ፍርድ ቤቶች የአስተዳደር ሠራተኞቸ ደንብ ቁጥር 1/2015 (Federal Courts Administrative Employees Regulation NO.1/2023) በነጋሪት ጋዜጣ ታተመ
****
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በአዋጅ ቁጥር 1234/2013 አንቀጽ 55(1) መሰረት ሰኔ 30 ቀን 2015 ዓ.ም ያጸደቀው የፌደራል ፍርድ ቤቶች የአስተዳደር ሠራተኞች ደንብ ቁጥር 1/2015 (Federal Courts Administrative Employees Regulation NO.1/2023) በነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ የወጣ ሲሆን በደንቡ አንቀጽ 104 ላይ በተደነገገው መሠረት ደንቡ በፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጸና ይሆናል፡፡
ሼር ለወዳጅ ዘመድ ጓደኛ።
አለ_ህግ Ale_Hig
@Lawsocieties
@Alehig
👉Telegram Channel 👈
https://t.me/lawsocieties
👉Facebook Page 👈
https://www.facebook.com/lawsocieties/
👉YouTube 👈
https://youtube.com/@Lawsocieties
Alehig

አለህግ
Alehig
👍1
Alternative legal enlightenment (ALE) All in one, for All.
አማራጭ የህግ እውቀት (ALE) ሁሉም በአንድ፣ ለሁሉም።
አማራጭ የህግ እውቀት ማማከር አገልግሎት፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጆች፣ ደንቦች፣ መመሪያዎች... https://www.youtube.com/@Lawsocieties ሁሉንም ሕጎችና ባለሙያዎች ያገኛሉ🔴
መሰረታዊ የህግ መረጃ እውቀት፤ ሀብትና ሀይል ነው @LawsocietiesBot lawsocieties@gmail.com
ሼር ለወዳጅ ዘመድ ጓደኛ።
አለህግ Alehig

ማስታወቂያ
በተቋማችን ለእጩ ዐቃቤ ሕግ ደረጃ III መደብ ላይ ለመቀጠር የጽሑፍ ፈተና ለወሰዳችሁ ተወዳዳሪዎች በሙሉ
ተቋማችን እጩ ዐቃብያነ ሕግን ለመቅጠር መስከረም 18 ቀን 2016 ዓ/ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ባወጣው ማስታወቂያ መሠረት የውድድር መስፈርቱን አሟልታችሁ የነበራችሁ ተወዳዳሪዎች ሕዳር 04 ቀን 2016 ዓ/ም የመጀመሪያ ዙር ጹሑፍ ፈተና እንድትፈተኑ መደረጉ ይታወሣል።
በዚሁ መሠረት በፈተናው ያገኛችሁት ውጤት ከዚህ በታች የተገለፀ ሲሆን በፈተናው ውጤት ላይ ያላችሁን ቅሬታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 3 (ሶስት) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ (እስከ ሕዳር 11 ቀን 2016 ዓ.ም 6፡00 ሰዓት ድረስ) ለዐቃብያነ ሕግ አስተዳደር ዋና ጉባኤ ጽ/ቤት እንድታቀርቡ እየገለጽን የፈተና ውጤታችሁ 65 እና ከዛ በላይ የሆነ ተወዳዳሪዎች የመጀመሪያ ዙር የማጣሪያ ፈተና ያለፋችሁ መሆኑን እየገለጽን ሕዳር 15 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 ሰዓት በአዲስ ከተማ ፍትህ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት 7ኛ ወለል በሚሰጠው የሁለተኛ ዙር ፈተና ላይ እንድትገኙ እናሳውቃለን።
ማሳሰቢያ፡- ስልክ፣ ላፕቶፕ፣ ማስታወሻ ደብተር፣ ወረቀት፣ ወይም ማንኛውም ኤሌክትሮኒክስ ዕቃ ይዞ ወደ ፈተና ክፍል ይዞ መግባት የተከለከለ ነው።
የዐቃብያነ ሕግ አስተዳደር ዋና ጉባኤ ጽ/ቤት

👍9🥰5❤3
ለ ክርስቲያን ህግ አዋቂዎች የተደረገ ጥሪ
#ከ_ካወንስሉ_የተላለፈ_መልእክት
Alternative legal enlightenment (ALE) All in one, for All.
አማራጭ የህግ እውቀት (ALE) ሁሉም በአንድ፣ ለሁሉም።
አማራጭ የህግ እውቀት ማማከር አገልግሎት፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጆች፣ ደንቦች፣ መመሪያዎች... https://www.youtube.com/@Lawsocieties ሁሉንም ሕጎችና ባለሙያዎች ያገኛሉ🔴
መሰረታዊ የህግ መረጃ እውቀት፤ ሀብትና ሀይል ነው @LawsocietiesBot lawsocieties@gmail.com
ሼር ለወዳጅ ዘመድ ጓደኛ።
አለህግ Alehig
@Lawsocieties
@Alehig
👉Telegram Channel 👈
https://t.me/lawsocieties
👉Facebook Page 👈
https://www.facebook.com/lawsocieties/
👉YouTube 👈
https://youtube.com/@Lawsocieties
#ከ_ካወንስሉ_የተላለፈ_መልእክት
Alternative legal enlightenment (ALE) All in one, for All.
አማራጭ የህግ እውቀት (ALE) ሁሉም በአንድ፣ ለሁሉም።
አማራጭ የህግ እውቀት ማማከር አገልግሎት፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጆች፣ ደንቦች፣ መመሪያዎች... https://www.youtube.com/@Lawsocieties ሁሉንም ሕጎችና ባለሙያዎች ያገኛሉ🔴
መሰረታዊ የህግ መረጃ እውቀት፤ ሀብትና ሀይል ነው @LawsocietiesBot lawsocieties@gmail.com
ሼር ለወዳጅ ዘመድ ጓደኛ።
አለ_ህግ Ale_Hig
አለህግ Alehig
@Lawsocieties
@Alehig
👉Telegram Channel 👈
https://t.me/lawsocieties
👉Facebook Page 👈
https://www.facebook.com/lawsocieties/
👉YouTube 👈
https://youtube.com/@Lawsocieties
❤8👍5
ከአሜሪካን ጠበቆች ማህበር American Bar Association /ABA/ ጋር ውይይት ተደረገ
የኢትዮጵያ ፌደራል ጠበቆች ማህበር ተ/ፕሬዚደንት እና የአፍሪካ ጠበቆች ማህበራት ህብረት ም/ፕሬዚደንት አቶ ቴዎድሮስ ጌታቸው በአሜሪካን ሀገር ለግል ስራቸው በነበሩበት ከአሜሪካን የጠበቆች ማህበር American Bar Association (ABA) አመራሮች ጋር ጠቃሚ ውይይት ማድረጋቸውን ገለፁ::
በእለቱም ከአሜሪካን የጠበቆች ማህበር የመካከለኛው ምስራቅ እና የአፍሪካ አካባቢያዊ ሀላፊ ከሆኑት #ብሌርታ ፒካሪ እና የኢንተርናሽናል ዴስክ ከሆኑት ጠበቃ ታይለር የኢትዮጵያ ፌደራል ጠበቆች ማህበር ከአሜሪካ የጠበቆች ማህበር ABA ጋር በትብብር ሊያከናውኗቸው በሚችሉ ጉዳዮች ላይ ሰፊ ውይይት አድርገዋል::
በውይይታቸውም ሊደረጉ ስለሚችሉ የአቅም ግንባታ እና ተቋማዊ ድጋፎች ፤ የተከታታይ የህግ ስልጠና ትብብሮች ፤ በጥናትና ምርምር ዘርፍ፤ በህግ የበላይነት ዙሪያ ሊከናወኑ ስለሚችሉ ተግባራት ፤ በግልግል ዳኝነት መሰል ተያያዥ ርእሶች እንዲሁም በአጠቃላይ ተቋማዊ የልምድ ልውውጥ ላይ ያተኮረ ውይይት ተደርጓል::
እነዚህም በተለያየ መልኩ መግባባት ላይ የተደረሰባቸው ሆነው በቀጣይ ግንኙነቱ ቀጥሎ ወደ መግባቢያ ስምምነት MoU ማደግ እንደሚችሉና እንደሚገባ በአጠቃላይም ግንኙነቱ በዚህ መልኩ መጀመሩ በጣም አስፈላጊ መሆኑን አንስተዋል::
ABA ከተመሰረተ 140 አመት በላይ የሆነውና 400 ሺህ የሚጠጉ አባላትን የያዘ ከአሜሪካና አውሮፓ አልፎ በአለም አቀፍ ደረጃ ተፅእኖ ፈጣሪ የሙያ ማህበር መሆኑ ይታወቃል::
ቴዎድሮስ በአጭር ግዜ ጥያቄ ከአሜሪካን የጠበቆች ማህበር ጋር ለውይይት ያቀረቡት ጥያቄ አፋጣኝ ምላሽ በማግኘቱ እና ለዚህም ድጋፍ ላደረጉ አካላት ምስጋናቸውን አቅርበዋል::

👍13❤2
#የስቶክ_ገበያ እንዴት ይሰራል?
መደበኛ ቁጥጥር የሚደረግባቸው የመገበያያ ገበያዎች ሊኖሩ ይችላሉ (የክፍያ ስርዓታቸው በመደበኛ የፋይናንስ ተቋማት በኩል ሊያልፍ ይችላል)፡፡ ነገር ግን የስቶክ ገበያ (Stock Market) ካምፓኒዎችን ለበርካታ ህዝብ የመሸጥ እና የመግዛት ሂደት የሚመራበት የገበያ አይነት ነው፡፡
ስቶክ ገበያን ለመጀመር በአውሮፓ የቀደሙ ሀገራት ቢኖሩም እንግሊዛውያን የስቶክ ገበያን 1773 (የለንደን የስቶክ ገበያ/London Stock Exchange በቡና ቤት/በካፌ ውስጥ በመገናኘት ግብይት ጀመሩ፡፡ በአሜሪካ የመጀመሪያው የስቶክ ገበያ የተቋቋመው በፊላደልፊያ በ1790 ሲሆን ከ2 ዓመት በኋላ 1792 ገበያው ወደ New York’s Wall Street ተዘዋውሯል፡፡
በመደበኛ ገበያ ገንዘብ/ብር መገበያያ ሆኖ ሲያገለግል በስቶክ ገበያ ግን መተማመኛ ወረቀት/ቦንድ መገበያያ ሆኖ ያገለግላል፡፡ የስቶክ ገበያ በሂደት እየዘመነ በመምጣት በወቅቱ ለገዢ እና ለሻጭ ይሰጥ የነበረው ሰርተፍኬት ሲሆን አሁን ላይ ወደ ዲጂታል ሰነድነት ተዘዋውሯል፡፡
ይህንን ድርጅትን ለበርካታ ሰዎች የማሻሻጥ ስራ የሚሰሩ በህግ እን በደንብ የሚቋቋሙ እና ቁጥጥር የሚደረግባቸው የስቶክ አሻሻጮች/Stock Exchanges ይባላሉ (ለምሳሌ በአሜሪካ መደበኛ የፋይናንስ ሁኔታን ከሚቆጣጠሩት በተጨማሪ ራሱን የቻለ Securities and Exchange Commission አለ)፡፡ የተቆጣጣሪ ድርጅቶች ሚና ለተገበያዮች በቂ ጥበቃ መሰጠቱን ማረጋገጥ፤ ፍትሃዊ ገበያ መኖሩን ማረጋገጥ፤ ጤነኛ የካፒታል ዝውውር መኖሩን ማረጋገጥ፤ ወዘተ ነው፡፡
በዓለም ላይ ታዋቂ የመንግስት፤ የመንግስት እና የግል እንዲሁም የግል የስቶክ አሻሻጭ ድርጅቶች ያሉ ሲሆን! በዓለም ላይ ግዙፎቹ የስቶክ ገበያዎች መካከል ዋናዎቹ የአሜሪካኖቹ (New York Stock Exchange እና NASDAQ)፤ የጃፓኑ (Tokyo Stock Exchange)፤ የቻይናዎቹ (Shanghai Stock Exchange እና Hong Kong Stock Exchange)፤ የእንግሊዙ (London Stock Exchange) ናቸው፡፡
በኢትዮጵያ ስቶክ (ሰነደ መዋለ ንዋይ) ለማገበያየት የሚቋቋሙ ድርጅቶች የ75 ከመቶ የመንግስት እና 25 ከመቶ የግል ባለቤትነት ድርሻ ያላቸው ይሆናሉ።
የስቶክ ገበያ የንብረት ሻጭ እና ገዢን የማገናኘት እና ግብይት እንዲፈጽሙ የሚያደርጉ ተቋማት ናቸው (እንደቀጥተኛ ማለትም ሻጭም ገዢም ቀርበው እንደሚገበያዩበት የገበያ አይነት ይቆጠራል)፡፡ ይህ ገበያ አዋጪ ዋጋ፤ በቀላሉ ክፍያ የመለዋወጥ እና ታማኝነት ያላቸው የነጻ ገበያ ባህሪ አላቸው፡፡
የስቶክ ገበያ እንዴት ይሰራል?
ካምፓኒዎች ላላቸው ድርጅት ተጨማሪ ካፒታል በሚፈልጉ ጊዜ ወይም አዲስ ድርጅት ለማቋቋም ምን ያህል ካፒታል እንደሚፈልጉ እና የት እንዲሸጥላቸው እንደሚፈልጉ ለነዚህ ስቶክ አገበያዮች ያሳውቃሉ፡፡ ከዚያ እነዚህ የስቶክ አገበያዮች ባላቸው ፕላትፎርም በተባለበት ቦታ በሙሉ አክሲዮኑን ለሽያጭ በማቅረብ ከገዢ ገንዘብ በመቀበል የድርጅቱን ድርሻ ስለመግዛቱ ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ይሰጣሉ ማለት ነው፡፡
በስቶክ ግብይት ወቅት የአንድ አክሲዮን ዋጋ ከፍ እና ዝቅ ባለ ቁጥር ሻጭ ድርጅትም ሆነ አክሲዮን ገዢ የአክሲዮን ትርፋቸው ከፍም ዝቅም ሊል ይችላል! ይህንን በሙሉ እነዚህ የአክሲዮን ገበያዎች ይመሩታል (አንድ ሰው አንድ አክሲዬን ቀድሞ አክሲዮኑን ከገዛ ሰው ከገዛ ሁለተኛ ገበያ ይባላል! ምክንያቱም ከድርጅቱ በቀጥታ ሳይሆን ከገዢ ስለገዛው ነው፡፡ የአክሲዮን ገበያዎቹ ለሰሩበት ከሻጭ እና ከተሳታፊዎች የአገልግሎት ክፍያ ያገኛሉ፡፡
በቀላል ምሳሌ ለማስረዳት በኢትዮጲያ የስቶክ ህግ እና ስርዓት በአግባቡ ስላልነበር በዚህ ወቅት ባንኮች በውክልና የተለያዩ አክሲዮኖችን እያሻሻጡ እንዳሉት ማለት ነው፡፡
የስቶክ ገበያዎች መኖር ሻጭም ሆነ ገዢ ስለገበያው እና ስለፍትሃዊ የመሸጫ ዋጋው በቂ መረጃ እንዲኖራቸው ያደርጋል፡፡ በስቶክ ገበያ ሰንሰለት ውስጥ የሚሳተፉት የስቶክ ገበያ አመቻቾቹ፤ ሻጮች፤ ገዢዎች እና ደላሎች (ለምሳሌ፡ አንዳንዶች እንደቋሚ ቁስ አክሲዮኖችን ገዝተው ሲወደድ የሚሸጡ አሉ!) ናቸው፡፡
የስቶክ ገበያ መኖር ትንንሽ ገንዘብ ያላቸው ሰዎች ወደ ትርፍ ሊያመጡ ወደሚችሉ የአክሲዮን ገበያ በመግባት ትርፍ እንዲያገኙ፤ የካፒታል ፍላጎት ያላቸው ሰዎች/ድርጅቶች ካፒታል በመፍጠር ኢንቨስትመንትን ለማሳደግ እና በኢኮኖሚው ውስጥ ፈጣን የገንዘብ እንቅስቃሴ እንዲኖር የማድረግ ቀጥተኛ ተጽዕኖ ሲኖራቸው የውጪ ባለሃብቶችን ከመሳብ በተጨማሪ ከተፈጠረው የካፒታል እድገት በሚፈጠር ኢንቨስትመንት ኢኮኖሚው የስራ እድል እና የግብር ገቢው እንዲያድግ ያደርጋል፡፡
Wase belay
Alternative legal enlightenment (ALE) All in one, for All.
አማራጭ የህግ እውቀት (ALE) ሁሉም በአንድ፣ ለሁሉም።
አማራጭ የህግ እውቀት ማማከር አገልግሎት፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጆች፣ ደንቦች፣ መመሪያዎች... https://www.youtube.com/@Lawsocieties ሁሉንም ሕጎችና ባለሙያዎች ያገኛሉ🔴
መሰረታዊ የህግ መረጃ እውቀት፤ ሀብትና ሀይል ነው @LawsocietiesBot lawsocieties@gmail.com
ሼር ለወዳጅ ዘመድ ጓደኛ።
አለህግ Alehig
@Lawsocieties
@Alehig
👉Telegram Channel 👈
https://t.me/lawsocieties
👉Facebook Page 👈
https://www.facebook.com/lawsocieties/
👉YouTube 👈
https://youtube.com/@Lawsocieties
መደበኛ ቁጥጥር የሚደረግባቸው የመገበያያ ገበያዎች ሊኖሩ ይችላሉ (የክፍያ ስርዓታቸው በመደበኛ የፋይናንስ ተቋማት በኩል ሊያልፍ ይችላል)፡፡ ነገር ግን የስቶክ ገበያ (Stock Market) ካምፓኒዎችን ለበርካታ ህዝብ የመሸጥ እና የመግዛት ሂደት የሚመራበት የገበያ አይነት ነው፡፡
ስቶክ ገበያን ለመጀመር በአውሮፓ የቀደሙ ሀገራት ቢኖሩም እንግሊዛውያን የስቶክ ገበያን 1773 (የለንደን የስቶክ ገበያ/London Stock Exchange በቡና ቤት/በካፌ ውስጥ በመገናኘት ግብይት ጀመሩ፡፡ በአሜሪካ የመጀመሪያው የስቶክ ገበያ የተቋቋመው በፊላደልፊያ በ1790 ሲሆን ከ2 ዓመት በኋላ 1792 ገበያው ወደ New York’s Wall Street ተዘዋውሯል፡፡
በመደበኛ ገበያ ገንዘብ/ብር መገበያያ ሆኖ ሲያገለግል በስቶክ ገበያ ግን መተማመኛ ወረቀት/ቦንድ መገበያያ ሆኖ ያገለግላል፡፡ የስቶክ ገበያ በሂደት እየዘመነ በመምጣት በወቅቱ ለገዢ እና ለሻጭ ይሰጥ የነበረው ሰርተፍኬት ሲሆን አሁን ላይ ወደ ዲጂታል ሰነድነት ተዘዋውሯል፡፡
ይህንን ድርጅትን ለበርካታ ሰዎች የማሻሻጥ ስራ የሚሰሩ በህግ እን በደንብ የሚቋቋሙ እና ቁጥጥር የሚደረግባቸው የስቶክ አሻሻጮች/Stock Exchanges ይባላሉ (ለምሳሌ በአሜሪካ መደበኛ የፋይናንስ ሁኔታን ከሚቆጣጠሩት በተጨማሪ ራሱን የቻለ Securities and Exchange Commission አለ)፡፡ የተቆጣጣሪ ድርጅቶች ሚና ለተገበያዮች በቂ ጥበቃ መሰጠቱን ማረጋገጥ፤ ፍትሃዊ ገበያ መኖሩን ማረጋገጥ፤ ጤነኛ የካፒታል ዝውውር መኖሩን ማረጋገጥ፤ ወዘተ ነው፡፡
በዓለም ላይ ታዋቂ የመንግስት፤ የመንግስት እና የግል እንዲሁም የግል የስቶክ አሻሻጭ ድርጅቶች ያሉ ሲሆን! በዓለም ላይ ግዙፎቹ የስቶክ ገበያዎች መካከል ዋናዎቹ የአሜሪካኖቹ (New York Stock Exchange እና NASDAQ)፤ የጃፓኑ (Tokyo Stock Exchange)፤ የቻይናዎቹ (Shanghai Stock Exchange እና Hong Kong Stock Exchange)፤ የእንግሊዙ (London Stock Exchange) ናቸው፡፡
በኢትዮጵያ ስቶክ (ሰነደ መዋለ ንዋይ) ለማገበያየት የሚቋቋሙ ድርጅቶች የ75 ከመቶ የመንግስት እና 25 ከመቶ የግል ባለቤትነት ድርሻ ያላቸው ይሆናሉ።
የስቶክ ገበያ የንብረት ሻጭ እና ገዢን የማገናኘት እና ግብይት እንዲፈጽሙ የሚያደርጉ ተቋማት ናቸው (እንደቀጥተኛ ማለትም ሻጭም ገዢም ቀርበው እንደሚገበያዩበት የገበያ አይነት ይቆጠራል)፡፡ ይህ ገበያ አዋጪ ዋጋ፤ በቀላሉ ክፍያ የመለዋወጥ እና ታማኝነት ያላቸው የነጻ ገበያ ባህሪ አላቸው፡፡
የስቶክ ገበያ እንዴት ይሰራል?
ካምፓኒዎች ላላቸው ድርጅት ተጨማሪ ካፒታል በሚፈልጉ ጊዜ ወይም አዲስ ድርጅት ለማቋቋም ምን ያህል ካፒታል እንደሚፈልጉ እና የት እንዲሸጥላቸው እንደሚፈልጉ ለነዚህ ስቶክ አገበያዮች ያሳውቃሉ፡፡ ከዚያ እነዚህ የስቶክ አገበያዮች ባላቸው ፕላትፎርም በተባለበት ቦታ በሙሉ አክሲዮኑን ለሽያጭ በማቅረብ ከገዢ ገንዘብ በመቀበል የድርጅቱን ድርሻ ስለመግዛቱ ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ይሰጣሉ ማለት ነው፡፡
በስቶክ ግብይት ወቅት የአንድ አክሲዮን ዋጋ ከፍ እና ዝቅ ባለ ቁጥር ሻጭ ድርጅትም ሆነ አክሲዮን ገዢ የአክሲዮን ትርፋቸው ከፍም ዝቅም ሊል ይችላል! ይህንን በሙሉ እነዚህ የአክሲዮን ገበያዎች ይመሩታል (አንድ ሰው አንድ አክሲዬን ቀድሞ አክሲዮኑን ከገዛ ሰው ከገዛ ሁለተኛ ገበያ ይባላል! ምክንያቱም ከድርጅቱ በቀጥታ ሳይሆን ከገዢ ስለገዛው ነው፡፡ የአክሲዮን ገበያዎቹ ለሰሩበት ከሻጭ እና ከተሳታፊዎች የአገልግሎት ክፍያ ያገኛሉ፡፡
በቀላል ምሳሌ ለማስረዳት በኢትዮጲያ የስቶክ ህግ እና ስርዓት በአግባቡ ስላልነበር በዚህ ወቅት ባንኮች በውክልና የተለያዩ አክሲዮኖችን እያሻሻጡ እንዳሉት ማለት ነው፡፡
የስቶክ ገበያዎች መኖር ሻጭም ሆነ ገዢ ስለገበያው እና ስለፍትሃዊ የመሸጫ ዋጋው በቂ መረጃ እንዲኖራቸው ያደርጋል፡፡ በስቶክ ገበያ ሰንሰለት ውስጥ የሚሳተፉት የስቶክ ገበያ አመቻቾቹ፤ ሻጮች፤ ገዢዎች እና ደላሎች (ለምሳሌ፡ አንዳንዶች እንደቋሚ ቁስ አክሲዮኖችን ገዝተው ሲወደድ የሚሸጡ አሉ!) ናቸው፡፡
የስቶክ ገበያ መኖር ትንንሽ ገንዘብ ያላቸው ሰዎች ወደ ትርፍ ሊያመጡ ወደሚችሉ የአክሲዮን ገበያ በመግባት ትርፍ እንዲያገኙ፤ የካፒታል ፍላጎት ያላቸው ሰዎች/ድርጅቶች ካፒታል በመፍጠር ኢንቨስትመንትን ለማሳደግ እና በኢኮኖሚው ውስጥ ፈጣን የገንዘብ እንቅስቃሴ እንዲኖር የማድረግ ቀጥተኛ ተጽዕኖ ሲኖራቸው የውጪ ባለሃብቶችን ከመሳብ በተጨማሪ ከተፈጠረው የካፒታል እድገት በሚፈጠር ኢንቨስትመንት ኢኮኖሚው የስራ እድል እና የግብር ገቢው እንዲያድግ ያደርጋል፡፡
Wase belay
Alternative legal enlightenment (ALE) All in one, for All.
አማራጭ የህግ እውቀት (ALE) ሁሉም በአንድ፣ ለሁሉም።
አማራጭ የህግ እውቀት ማማከር አገልግሎት፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጆች፣ ደንቦች፣ መመሪያዎች... https://www.youtube.com/@Lawsocieties ሁሉንም ሕጎችና ባለሙያዎች ያገኛሉ🔴
መሰረታዊ የህግ መረጃ እውቀት፤ ሀብትና ሀይል ነው @LawsocietiesBot lawsocieties@gmail.com
ሼር ለወዳጅ ዘመድ ጓደኛ።
አለ_ህግ Ale_Hig
አለህግ Alehig
@Lawsocieties
@Alehig
👉Telegram Channel 👈
https://t.me/lawsocieties
👉Facebook Page 👈
https://www.facebook.com/lawsocieties/
👉YouTube 👈
https://youtube.com/@Lawsocieties
Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/

👍4🔥1
📣 United Nations
Position: Administrative Analyst
📚ትምህርት ዓይነት እና ደረጃ:
Bachelor’s or Master’s degree or equivalent in business or public administration/management, law, social sciences, finance or similar.
🇪🇹የስራ ቦታ ፡ Addis Ababa
🧭የምዝገባ ጊዜ፡ እስከ ታኅሣሥ 8, 2016
ስለ ስራው ሙሉ መረጃ ለማየት እና ለማመልከት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ👇
https://tikusjobs.com/job/administrative-analyst/

👍6👏1
የሃይማኖት፣ የእምነትና የአመለካከት ነጻነት👇👇👇👇👇👇👇👇👇
1. ማንኛውም ሰው የማሰብ፣ የሕሊና እና የሃይማኖት ነጻነት አለው፡፡
ይህ መብት ማንኛውም ሰው የመረጠውን ሃይማኖት ወይም እምነት የመያዝ ወይም የመቀበል፣ ሃይማኖቱንና እምነቱን ለብቻ ወይም ከሌሎች ጋር በመሆን በይፋ ወይም በግል የማምለክ፣ የመከተል፣ የመተግበር፣ የማስተማር ወይም የመግለጽ መብትን ያካትታል፡፡
2. በአንቀጽ 90 ንዑስ አንቀጽ 2 የተጠቀሰው አንደተጠበቀ ሆኖ የሃይማኖት ተከታዮች ሃይማኖታቸውን ለማስፋፋትና ለማደራጀት የሚያስችሏቸው የሃይማኖት ትምህርትና የአስተዳደር ተቋማት ማቋቋም ይችላሉ፡፡
3. ማንኛውንም ሰው የሚፈልገውን እምነት ለመያዝ ያለውን ነጻነት በኃይል ወይም በሌላ ሁኔታ በማስገደድ መገደብ ወይም መከልከል አይቻልም፡፡
4. ወላጆችና ሕጋዊ ሞግዚቶች በእምነታቸው መሰረት የሃይማኖታቸውንና የመልካም ሥነ ምግባር ትምህርት በመስጠት ልጆቻቸውን የማሳደግ መብት አላቸው፡፡
5. ሃይማኖትና እምነትን የመግለጽ መብት ሊገደብ የሚችለው የሕዝብን ደህንነት፣ሰላምን፣ ጤናን፣ ትምህርትን፣ የሕዝብን የሞራል ሁኔታ፣ የሌሎች ዜችን መሰረታዊ መብቶች፣ ነጻነቶች እና መንግስት ከሃይማኖት ነጻ መሆኑን ለማረጋረገጥ በሚወጡ ሕጐች ይሆናል፡፡
ህገመንግስት አንቀጽ 27
Alternative legal enlightenment (ALE) All in one, for All.
አማራጭ የህግ እውቀት (ALE) ሁሉም በአንድ፣ ለሁሉም።
አማራጭ የህግ እውቀት ማማከር አገልግሎት፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጆች፣ ደንቦች፣ መመሪያዎች... https://www.youtube.com/@Lawsocieties ሁሉንም ሕጎችና ባለሙያዎች ያገኛሉ🔴
መሰረታዊ የህግ መረጃ እውቀት፤ ሀብትና ሀይል ነው @LawsocietiesBot lawsocieties@gmail.com
ሼር ለወዳጅ ዘመድ ጓደኛ።
አለህግ Alehig
@Lawsocieties
@Alehig
👉Telegram Channel 👈
https://t.me/lawsocieties
👉Facebook Page 👈
https://www.facebook.com/lawsocieties/
👉YouTube 👈
https://youtube.com/@Lawsocieties
1. ማንኛውም ሰው የማሰብ፣ የሕሊና እና የሃይማኖት ነጻነት አለው፡፡
ይህ መብት ማንኛውም ሰው የመረጠውን ሃይማኖት ወይም እምነት የመያዝ ወይም የመቀበል፣ ሃይማኖቱንና እምነቱን ለብቻ ወይም ከሌሎች ጋር በመሆን በይፋ ወይም በግል የማምለክ፣ የመከተል፣ የመተግበር፣ የማስተማር ወይም የመግለጽ መብትን ያካትታል፡፡
2. በአንቀጽ 90 ንዑስ አንቀጽ 2 የተጠቀሰው አንደተጠበቀ ሆኖ የሃይማኖት ተከታዮች ሃይማኖታቸውን ለማስፋፋትና ለማደራጀት የሚያስችሏቸው የሃይማኖት ትምህርትና የአስተዳደር ተቋማት ማቋቋም ይችላሉ፡፡
3. ማንኛውንም ሰው የሚፈልገውን እምነት ለመያዝ ያለውን ነጻነት በኃይል ወይም በሌላ ሁኔታ በማስገደድ መገደብ ወይም መከልከል አይቻልም፡፡
4. ወላጆችና ሕጋዊ ሞግዚቶች በእምነታቸው መሰረት የሃይማኖታቸውንና የመልካም ሥነ ምግባር ትምህርት በመስጠት ልጆቻቸውን የማሳደግ መብት አላቸው፡፡
5. ሃይማኖትና እምነትን የመግለጽ መብት ሊገደብ የሚችለው የሕዝብን ደህንነት፣ሰላምን፣ ጤናን፣ ትምህርትን፣ የሕዝብን የሞራል ሁኔታ፣ የሌሎች ዜችን መሰረታዊ መብቶች፣ ነጻነቶች እና መንግስት ከሃይማኖት ነጻ መሆኑን ለማረጋረገጥ በሚወጡ ሕጐች ይሆናል፡፡
ህገመንግስት አንቀጽ 27
Alternative legal enlightenment (ALE) All in one, for All.
አማራጭ የህግ እውቀት (ALE) ሁሉም በአንድ፣ ለሁሉም።
አማራጭ የህግ እውቀት ማማከር አገልግሎት፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጆች፣ ደንቦች፣ መመሪያዎች... https://www.youtube.com/@Lawsocieties ሁሉንም ሕጎችና ባለሙያዎች ያገኛሉ🔴
መሰረታዊ የህግ መረጃ እውቀት፤ ሀብትና ሀይል ነው @LawsocietiesBot lawsocieties@gmail.com
ሼር ለወዳጅ ዘመድ ጓደኛ።
አለ_ህግ Ale_Hig
አለህግ Alehig
@Lawsocieties
@Alehig
👉Telegram Channel 👈
https://t.me/lawsocieties
👉Facebook Page 👈
https://www.facebook.com/lawsocieties/
👉YouTube 👈
https://youtube.com/@Lawsocieties
Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
👍3
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
የድሮው ችሎት በአዲሱ የሚያሳይ ሰንጠረዥ ነው።
ለጎግል ሎኬሽን
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://maps.app.goo.gl/tKWoGeAuBkFD1vrh9
የድሮው ችሎት በአዲሱ የሚያሳይ ሰንጠረዥ ነው።
አዲሱ የቦሌ ምድብ ችሎት ዛሬ ስራውን መጀመሩን በአካል በመገኘት አረጋግጠናል።
ለጎግል ሎኬሽን
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://maps.app.goo.gl/tKWoGeAuBkFD1vrh9
❤2👍2
📣 Bunna Insurance
Position: LEGAL OFFICER
📚ትምህርት ዓይነት እና ደረጃ:
LLB Degree in Law
🇪🇹የስራ ቦታ ፡ Addis Ababa
🧭የምዝገባ ጊዜ፡ እስከ ኅዳር 14, 2016
ስለ ስራው ሙሉ መረጃ ለማየት እና ለማመልከት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ👇
https://tikusjobs.com/job/legal-officer-4/

👍4
Forwarded from Entrust Consult 📗ኢንትረስት
ሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት ተገልጋዮች ጥራቱን የጠበቀ ፈጣን አገልግሎት እንዲያገኙ በቴክኖሎጂ የተደገፈ ከብልሹ አሰራር የፀዳ እንዲሆን ጥረት እያደረገ ይገኛል፡፡
ይህንን ጥረት ከግብ ለማድረስ ተገልጋዮች ስለሚፈልጉት አገልግሎት እና ማሟላት ስላለባቸው መስፍርቶች በቂ መረጃ እንዲኖራቸው ያስፈልጋል፡፡
ለዚህም ግንዛቤ የሚያስጨብጡ ጠቃሚ መረጃዎችን በተከታታይ በዚሁ ገጽ ላይ የምናስተላልፍ ይሆናል ፡፡
ክቡራን ተገልጋዮቻችን መረጃዎችን ለሌሎች እንዲደርስ ሼር በማድረግ ዜጎችን ከእንግልትና ከሙስና እንዲታደጉ በማክበር እንጠይቃለን፡፡
ውልና ማስረጃ ምን አለ❓https://t.me/EntrustConsultant
በየትኛውም ቦታ ሁነው ሰነዶች ማረጋገጫ(ውልና ማስረጃ) ጉዳይ አላችሁ❓
👉ውክልና
👉 ብድር ውል
👉 የሺያጭ ውል
👉ቃለ ጉባዔ
👉ሼር መግዛት /መሸጥ........ወ.ዘ.ተ
ሌሎችንም አገልግሎት በአካል መገኘት ሳይጠበቅብዎች በአሉበት ቦታ ሁነው መረጃውን ይሰጡና በባለሙያ ተፅፎ በቴሌግራም፣ ዋትስአፕ ወይም በኢሜል ይላክላችኋል።
ከእናንተ የሚጠበቀው ፕሪንት አድርጎ ወደ አቅራቢያ ሰነዶች ማረጋገጫ በመሄድ ምን ጊዜ ሳያባክኑ አገልግሎት ማግኘት ብቻ።
ስለ አስፈላጊ ሰነድ መረጃ በነፃ ይገኛሉ።
ይደውሉ:- 0909039999
የሰነዶች ማረጋገጫ እና ምዝገባ አገልግሎት (ውልና ማስረጃ) ሲፈልጉ
Emails:-
admin@entrustconsult.com
info@entrustconsult.com
consultantentrust@gmail.com

👍18❤2