Forwarded from አለሕግ🔵AleHig
ሰላም
የአለ ህግ ቤተሰቦች
በዚህ ግሩፕ በነፃነት መጠየቅ እና መመለስ፣ መረዳዳት፣ መወያየት የሚቻል ሲሆን ነገር ግን ግሩፑ ላይ ለመፃፍ ፈቃድ የሚሰጠው ቢያንስ 30 ሰው ወደ ግሩፑ አድ (Add) ሲያደርግ ብቻ ነው።
አለ_ህግ
Telegram
አለሕግAleHig ️
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
Alternative legal enlightenment & Service
Website: alehig.com
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak
የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ

👍5
የመድን ሕግ
የመድን ሕግ የመድን ውልን የሚዳኝ ሕግ ነው፡፡ የመድን ሕግ ብዙ ጥቅሞችን ያየዘና በግለሰብ ደረጃ ብቻ ሳይሆን ህብረተሰቡን ሊጠቅሙ የሚችሉ በርካታ ጉዳዮችን አካቶ የሚይዝ ነው፡፡ የመድን ውል በመድን ሰጪው (Insurer) እና በመድን ገቢው (Insured) መካከል የሚደረግ የሁለትዮሽ ውል ሲሆን መድን ሰጪው በውሉ ላይ "የተጠቀሰውን አደጋ በደረሰ ጊዜ በመድህን ገቢው ላይ የሚደርሰውን የምጣኔ ሀብት ኪሳራ በውሉ ላይ ከተጠቀሰው መጠን ሳይበልጥ የመካስ ግዴታን ሲቀበል መድን ገቢው በአንፃሩ በውሉ ላይ በተጠቀሰው ጊዜ እና መጠን የመድን መግቢያ ክፍያ (አረቦን) ለመድን ሰጪው የመክፈል ግዴታን ይወስዳል፡፡ ጉዳት የመድረስ ነገር ሲታሰብ በማንኛዉም አጋጣሚ ሊፈጠር የሚችልና ከሰው ልጅ ጋር አብሮ የሚኖር ነው፡፡ በመሆኑም በመድን ሕግ ጉዳትን አስቀድሞ እንዳይደርስ መከላከል ባይቻልም በጉዳቱ ሳቢያ የሚደርሱ የምጣኔ ሀብት ችግሮችን ለመከላከል የሚረዳ ሲሆን የተበታተነ ሀብትን በማሰባሰብ ኢንቨስትመንትና ቁጠባ እንዲያድግ ለስራ እንቅስቃሴ ከአደጋ በፊትም ሆነ በኋላ ፍርሀትንና ስጋትን ሊያስወግድ የሚያስችል በመሆኑ ጠቀሜታው የጎላ ነው፡፡ በዚህ አጭር ጽሁፍ ስለ መድን ምንነት፣ የመድን መሠረታዊ መርሆች፣ የመድን ገቢውና የመድን ሰጪው መብትና ግዴታዎችን እንዲሁም የመድንን ጠቀሜታ እንመለከታለን፡፡
የመድን ምንነት
ሃርቬይ ሩቢን ያዘጋጀው የኢንሹራንስ መዝገበ ቃላት ለመድን በሰጠው ትርጓሜ "Insurance contract is a legally binding bilateral agreement between an insured and an insurance company to indemnify the buyer of a contract underspecified circumstance in exchange for premium payment(s) the company covers Stipulated peril." ወደ አማርኛ ሲተረጎም" የመድን ውል በመድን ገቢውና በመድን ሰጪው መካከል የሚደረግ በሕግ አስገዳጅነት ያለው የሁለትዮሽ ውል ሲሆን በውሉም መድን ሰጪው ከመድን ተቀባይ ለመድን መግቢያ የሚከፈለውን ክፍያ (ዎች) እየተቀበለ በውሉ ላይ የተገለፀው አደጋ በመድን ተቀባይ ላይ በደረሰ ጊዜ የተወሰነ ገንዘብ ለመክፍል የሚደረግ ስምምነት ነው የሚል ትርጉም የሚሰጠን ይሆናል፡፡ ከዚህ ትርጓሜ መረዳት የሚቻለው የመድን ውል በመድን ገቢ እና በመድን ሰጪው (ኢንሹራንስ ኩባንያ) መካከል የሚደረግ ስምምነት ሲሆን ይህ ውል በእነዚህ ተዋዋይ ወገኖች ላይ ተነፃፃሪ መብትና ግዴታዎችን ያቋቁማል፡፡
በሀገራችንም በ1952 ዓ.ም በወጣው የኢትዮጵያ የንግድ ሕግ (የነባሩ የንግድ ሕግ 3ኛ እና 4ኛ መጽሀፍ ኢንሹራንስና ባንክን የሚመለከተው ያልተሻረ በመሆኑ) አንቀጽ 654(1) ላይ “የኢንሹራስ ውል ፖሊሲ ማለት ኢንሹራንስ ሰጪ የሚባለው በአንድ ወይም በብዙ የተመደበውን የኢንሹራንስ መግቢያ ዋጋ (ፕርምየም) ተቀብሎ በውሉ የተመለከተው አደጋ በደረሰ ጊዜ ኢንሹራንስ ለገባው ሰው የተወሰነ ገንዘብ ለመክፈል ግዴታ የሚገባበት ነው፡፡” በማለት ትርጉሙን አስቀምጧል፡፡
ከላይ የተገለፁትን ትርጉሞች መሠረት በማድረግ የምንረዳው መድን ወይም ኢንሹራንስ ማለት አንድ ሰው ባልተጠበቀ አደጋ ለመጣበት ህጋዊ የፍትሐብሔራዊ ተጠያቂነትን፣ በንብረቱ፣ በህይወቱ ወይም በአካሉ ላይ ለደረሰው ጉዳት አስቀድሞ ከኢንሹራንስ ድርጅት ጋር በገባው ስምምነት መሠረት የሚከፈለው የካሳ ክፍያ ስምምነት ማለት ነው፡፡ ይህም ማለት የኢንሹራንስ ድርጅቱ አስቀድሞ በተስማማው መሠረት የኢንሹራንስ መግቢያ ዋጋ (ፕርምየም) በመስብሰብ አደጋው በደረሰ ጊዜ ጉዳቱ ለደረሰበት ሰው ካሳ የሚከፍልበት እና ከጉዳቱ እንዲቋቋም የሚያደርግ መንገድ ነው፡፡
የመድ ውል መሠረታዊ መርሆች፡-
ኢንሹራንስ ወይም መድህን የሚመራባቸዉ መሰረታዊ መርሆዎች አሉ፡፡ እነዚህ መሰረታዊ ነገሮች ከራሳቸዉ ተጨባጭ ሁኔታ ጋር በማገናዘብ የሚመደብ ሲሆን ሊያሳካ የሚፈልገዉ የራሱን ዓላማን ይዞ የሚሔድ ይሆናል፡፡
• የላቀ ቅን ልቦና (Principle of Utmost Good Faith)፡- የመድን ውል ከሚፈልጋቸው መሰረቶች አንዱ ተዋዋይ ወገኖች በላቀ ቅን ልቦና ሆነው ውሉን የሚመለከቱ መረጃዎች በሙሉና ተገቢ በሆነ መንገድ መለዋወጥ ነው፡፡ ቅን ልቦና የሚያስፈልግበት ዋናው ምክንያት የቅን ልቦና መጓደል በተዋዋይ ወገኖች ያለዉን ግንኙነት ሊቀይርና ጉዳትን ከአንደኛዉ ወገን ወደ ሌላኛዉ ወገን ሊያስተላልፍ ስለሚችል ነው፡፡ በተለይ ኢንሹራንስ የሚገባው ተዋዋይ ወገን ለኢንሹራንስ ሰጪ ያሉትን አስፈላጊ መረጃዎች በቅንነትና በተሟላ መልክ ካልሰጠው ኢንራንስ ሰጪውን በእጅጉ ሊጎዳ ይችላል፡፡ የንግድ ሕግ ቁጥር 667 “ውሉን በሚዋዋልበት ጊዜ ተጠቃሚው የሚያውቃቸውን እና ኢንሹራንስ ሰጪው ኃላፊነት የሚወሰድባቸውን አደጋዎች ለማመዛዘን የሚያስችሉትን ማናቸውም ሁኔታዎች በትክክል መግለፅ እንዳለበት ግዴታ ይጥላል፡፡ በመሆኑም መድን ገቢው የመድን ውል በሚያደርግበት ወቅት የመድን ሽፋን እንዲሰጥለት በጠየቀበት ጉዳይ ላይ ያሉ መረጃዎችን በግልፅና በትክክል ለመድን ሰጪው ማስታወቅ ይጠበቅበታል፡፡
• መድን ለመግባት የሚያበቃ ጥቅም መኖር፡- የመድን ውል ስምምነት መድን ገቢው መድን ለመግባት የሚያበቃ ጥቅም ከሌለው እንዳልተደረገ የሚቆጠር ውል (Void Contract) ነው፡፡ የመድን ውል ስምምነት መድን ሊገባበት የሚያስችል ጥቅም መኖርን እንደ አንድ ትልቅ ሕጋዊ መስፈርት የሚጠይቅ ነው፡፡ መድን ለመግባት የሚያበቃ ጥቅም የመኖር ዋና ዓላማ የአንድ ንብረት ባለቤት ያልሆነ ሰው በዚህ ንብረት ላይ አደጋ በደረሰ ጊዜ የካሳ ክፍያ እንዲከፈለው ጥያቄ እንዳያቀርብ ወይም እንዳይከፈለው ወይም ያልተገባ ጥቅም ለማግኘት የሚንቀሳቀሱትን ለመቆጣጠር ነው፡፡
• የጉዳት ካሳ መርህ /principle of Indeminity/፡- የመድን ውል ስምምነት የመድን ሽፋን በተሰጠባቸው አደጋዎች ምክንያት የሚደርስን የገንዘብ ጉዳት ለመተካት የሚደረግ የውል ዓይነት ነው፡፡ ይህም በአደጋ ሳቢያ የሚከሰተውን የንብረት ውድመት ወይም የገንዘብ ክስረት የመካስና በተቻለ መጠን ቀድሞ ወደ ነበረበት የመመለስ ተግባር ነው፡፡ መድን ለገባ ሰው ሊከፈለው የሚችለዉ በጉዳቱ መጠን ልክ ብቻ እንደመሆኑ ጉዳት ከሌለ ምንም አይነት የሚከፈል ነገር አይኖርም ማለት ነው፡፡ የሰው ልጅ ጤንነትን ወይም አካልን በተመለከተ በገንዘብ ተምኖ ለማስቀመጥ የሚቻል ባለመሆኑ የካሳው መጠን ኢንሹራንስ ገቢው ከኢንሹራንስ ሰጪው ጋር ተስማምተው በገቡት ውል መሰረት የሚፈፀም ይሆናል፡፡
የመድን ገቢው እና የመድን ሰጪው መብትና ግዴታዎች
በመድን ውል ውስጥ የመድን ገቢው እና የመድን ሰጪው ከሕግና ከውል የሚመነጩ መብቶችና ግዴታዎች አሏቸው፡፡
የመድን ሰጪው መብቶች
መድን ሰጪው በዋናነት ሁለት መብቶች ያሉት ሲሆን እነዚህም በውሉ መሠረት ሊከፈል የሚገባውን የመድን አረቦን ከመድን ገቢው መቀበል እና የመዳራግ መብት (right of subrogation) ናቸው፡:
Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
👍8
የመዳረግ መብት የቃሉ ትርጓሜ
በንግድ ሕጉ ድንጋጌዎች ያልተገለፀ ቢሆንም አንዳንድ ምሁራን እንደሚያስረዱት የመዳረግ መብት ማለት መድን ሰጪው በሌላ 3ኛ ወገን ጥፋት ምክንያት በመድን ገቢው ላይ ለደረሰው ምጣኔ ሀብታዊ ኪሳራ ወይም እጦት ተገቢውን ካሳ ከከፈለ በኋላ በመድን ገቢው እግር በመተካት ትክክለኛውን አጥፊ በመክሰስ ለመድን ገቢው የከፈለውን ካሳ (ገንዘብ) በከፊል ወይም በሙሉ የሚያስመልስበት የሕግ መርህ ነው፡፡
የመድን ሰጪው ግዴታዎች
መድን ሰጪ ውሉ ከተፈረመበት ጊዜ ጀምሮ ለደረሰው አደጋ ወይም ለተስማሙበት ሁኔታ መድን እየሰጠ መቆየቱ አንዱ ግዴታው ሲሆን የተፈራው አደጋ በደረሰ ጊዜ በስምምነቱ መሰረት ካሳ የመክፍል ግዴታ አለበት፡፡ (የአትዮጵያ የንግድ ሕግ ቁጥር 663(1) እና ቁጥር 665(1)) ሥር ተደንግጎ ይገኛል)
የመድን ገቢው መብት
ውሉ ከተፈረመበት ጊዜ ጀምሮ የመድን መግቢያ ክፍያውን በተገቢው ጊዜ እየከፈለ የቆየ እና የተፈራው አደጋ ወይም ሁኔታ መድረሱን ሕጉ ባስቀመጠው ጊዜ ለመድን ሰጭው የገለፀ መድን ገቢ በመድን ውሉ ላይ የተገለፀውን ካሣ የመቀበል መብት አለው፡፡ ይህን ከንግድ ሕጉ ቁጥር 663(1) እና ቁጥር 665(1) መረዳት ይቻላል፡፡ ሌላው ደግሞ የመድን ሽፋን የተሰጠው ንብረት በተላለፈ ጊዜ የሚኖር የመድን መብት አንዱ ሲሆን በሕጉ ቁጥር 673 እና ተከታዮቹ ተደንግጎ እናገኘዋለን፡፡
የመድን ገቢው ግዴታዎች
ስለ መድን ገቢው ግዴታዎች ሲታሰብ በቅድሚያ ወደ ኅሊናችን የሚመጣው በውሉ ውስጥ በመድን ሰጪው ሊከፍለው የተስማማው አረቦን በውሉ ላይ በተጠቀሰው መጠን እና ጊዜ የመክፈል ግዴታ ነው፡፡ ከዚህ በተጨማሪ አደጋው በተከሰተ ጊዜም የመድን ሽፋን የተሰጠው አደጋ መከሰቱን በተቀመጠው ጊዜ ለመድን ሰጪው የማሳወቅ እና የአደጋውን መመዘኛ ፍሬ ነገሮች በዝርዝር የመግለፅ ግዴታ አለበት፡፡
የመድን አስፈላጊነትና ጠቀሜታ
መድን ወይም ኢንሹራንስ እጅግ ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታዎች አሉት፡፡ ከነዚህ ጠቀሜታዎቹ ውስጥ አንደኛው በአንድ ሰው ላይ የሚደርስን የፍትሐብሔራዊ ተጠያቂነትን፣ የንብረት ጉዳትን፣ ሞትን ወይም የአካል ጉዳትን መሠረት የሚደርስን የኢኮኖሚያዊ ኪሳራን በካሳ መልክ የኢንሹራንስ ድርጅቱ ስለሚከፍለው በተቻለ መጠን ኢንሹራንስ ገቢው ወይም ጉዳቱ ሞት ከሆነ የኢንሹራንስ ተጠቃሚ የሆነ ሰው ጉዳቱ ሳይደርስ ወደነበረበት የምጣኔ ሀብታዊ አቅሙ መመለስ ማስቻሉ ነው፡፡ ይህ በመሆኑም ጉዳት አድራሹ ወይም ጉዳት የደረሰበት ሰው የከፋ ኪሳራና አዘቅት ውስጥ እዳይገባ የሚያደርግ እና ማህበረሰቡም ከጉዳቱ በላይ በጉዳቱ ምክንያት ለሚከሰት የምጣኔ ሀብታዊ ቀውስ እንዳይዳረግ ያደርጋል፡፡
በሁለተኛነት ሊጠቀስ የሚችለው የመድን ጠቀሜታው የመድን ድርጅቶቹ ጉዳትን በተመጣጠነ ሁኔታ ማከፋፈላቸው ነው፡፡ ይህም ማለት የኢንሹራንስ ድርጅቶቹ ተመሳሳይ የጉዳት ስጋት ካለባቸው ሰዎች ተመጣጣኝ የኢንሹራንስ መግቢያ ዋጋ (ፕርምየም) በመሰብሰብ ጉዳት ለደረሰበት ሰው ካሳ ይከፍላሉ፡፡
በአጠቃላይ መድን የአደጋ ውጤት የሆነውን ኪሳራና ስጋት በማስወገድ በአደጋ ምክንያት የሚከሰቱ ኢኮኖሚያዊ እና ማኅበራዊ ችግሮችን ለመቀነስ ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያበረክታል፡፡ በመሆኑ መድን ገቢም ሆነ መድን ሰጪው ሕግን መሰረት አድርገው በቅን ልቦና ሊሰሩ ይገባል፡፡ በንቃተ ህግ ትምህርትና ስልጠና ዳይሬክቶሬት የተዘጋጀ
Alternative legal enlightenment (ALE) All in one, for All.
አማራጭ የህግ እውቀት (ALE) ሁሉም በአንድ፣ ለሁሉም።
አማራጭ የህግ እውቀት ማማከር አገልግሎት፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጆች፣ ደንቦች፣ መመሪያዎች... https://www.youtube.com/@Lawsocieties ሁሉንም ሕጎችና ባለሙያዎች ያገኛሉ🔴
መሰረታዊ የህግ መረጃ እውቀት፤ ሀብትና ሀይል ነው @LawsocietiesBot lawsocieties@gmail.com
ሼር ለወዳጅ ዘመድ ጓደኛ።
አለ_ህግ Ale_Hig
አለህግ Alehig
@Lawsocieties
@Alehig
👉Telegram Channel 👈
https://t.me/lawsocieties
👉Facebook Page 👈
https://www.facebook.com/lawsocieties/
👉YouTube 👈
https://youtube.com/@Lawsocieties
Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
👍4
#6 #LAWS TO #WIN IN #LIFE
1.Stop telling people your plans
When you over share, you hurt your own progress. Keep things private and win.
2.Know when to say no
Strong people put their own well being before pleasing others. Practice saying no more often.
3. Make a decision, and commit to it
Too many people lack discipline and go back to their toxic patterns. Make a decision to change, and stick to it.
4. There is power in numbers
Nobody has made it in life all by themselves. You need a team that uplifts and supports you. Stop being a lone wolf.
5. Starve your distractions, feed your focus
Focus on your goals instead of
cheap dopamine. You will achieve anything you ever wanted.
6. Always provide value to others
There is only one secret to success: making other people's lives easier. In business and relationships, providing value will keep you their first priority.
Via AH Gulany
Alternative legal enlightenment (ALE)
አማራጭ የህግ እውቀት https://www.youtube.com/@Lawsocieties

አለ
አማራጭ የህግ እውቀት https://www.youtube.com/@Lawsocieties
ሼር ለወዳጅ ዘመድ ጓደኛ።
አለ_ህግ Ale_Hig
አለህግ Alehig
@Lawsocieties
@Alehig
👉Telegram Channel 👈
https://t.me/lawsocieties
👉Facebook Page 👈
https://www.facebook.com/lawsocieties/
👉YouTube 👈
https://youtube.com/@Lawsocieties
Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
👍7

👍1
👍4👎1
NBE's letter to banks.pdf
248.3 KB
NBE's letter to banks.pdf
https://t.me/lawsocieties
https://t.me/lawsocieties
አለሕግAleHig ️
የሞራል ህግ ከጠፋ ቆይቷል። እየኖርን ያለነው የተፃፈውን ህግ በመፍራት ብቻ ነው። Desu:
በትክክል የሞራል ህግ ሳይሆን የተፃፈ ህግን እና ሰውን ፈርተን እየተፈራራን እየኖርን ነው
Eyob G:
🥰3👍2
የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም የግል ድርጅት ሠራተኞችን አስተዳደራዊ በደል የማየት ሥልጣን ተሰጠው
የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም የማሻሻያ አዋጅ የግል ድርጅት ሠራተኞችን አስተዳደራዊ በደል የማየት ሥልጣን የሚሰጥ መሆኑ ተገለጸ።
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ6ኛ መደበኛ ስብሰባው የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋምን የማሻሻያ አዋጅ በሙሉ ድምፅ አፅድቋል።
የምክር ቤቱ የዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ እውነቱ አለነ፤ የተቋሙን የማሻሻያ አዋጅ ዝርዝር ሁኔታና አስፈላጊነቱን በሚመለከት ለምክር ቤቱ አባላት በዝርዝር አቅርበዋል።
የተደረገው ማሻሻያ የአስተዳደር በደሎችን ለመከላከል እና ተፈጽሞ ሲገኝ ምርመራ በማካሄድ በደሎች በአፋጣኝ መፍትሔ እንዲያገኙ የሚያደርግ መሆኑን ገልፀዋል።
በተሻሻለው አዋጅ መሠረት የቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ኃላፊ ሹመት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መሆኑ ቀርቶ በዕንባ ጠባቂ ጉባዔ የሚመደብ መሆኑንም አስረድተዋል።
የተቋሙ መርማሪ በምርመራ ሥራ ላይ እያለ ዋና ዕንባ ጠባቂ ሳይፈቅድ ወይም ከባድ ወንጀል ሲፈጽም እጅ ከፍንጅ ካልተያዘ በስተቀር አይያዝም፤ አይከሰስም፤ እንዲሁም ያለመታሰር መብት እንዳለው በአዋጁ መደንገጉንም ገልፀዋል።
በተደረገው ማሻሻያ መሠረትም በመርማሪዎች ላይ ይደርስ የነበረውን ያልተገባ ጫና በማስቀረት ነፃነታቸውን የሚያረጋግጥ መሆኑን ጠቅሰዋል።
የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም በግል ድርጅቶች የሚፈፀሙ የአስተዳደር በደሎችን የማየት ሥልጣን እንዳልነበረው አስታውሰው፤ በተሻሻለው አዋጅ ግን የማየት ሥልጣን የተሰጠው መሆኑን ገልፀዋል።
በተሻሻለው አዋጅ መሠረት የአስተዳደር በደል አቤቱታዎችን የመቀበል፣ የመመርመር እና ምክረ-ሃሳብ የማቅረብ ሥልጣን የተሰጠው መሆኑንም አስረድተዋል።
በተሰጠው ማብራሪያ ላይ ሰፊ ውይይት ያደረጉት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት የአዋጁን ማሻሻያ ተገቢነት በማመን በሙሉ ድምፅ አፅድቀውታል።
እንደ ኢዜአ ዘገባ የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ አዋጅ ቁጥር 1142/2011 በአዋጅ ቁጥር 1307/2016 ተሻሽሎ በምክር ቤቱ ፀድቆ ሥራ ላይ ውሏል።
በተመሳሳይ ምክር ቤቱ የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (ኢቢሲ) የሠራተኞች አስተዳደር ረቂቅ ደንብ ላይ ተወያይቶ አፅድቋል።
የጋዜጠኝነት ሥራ በባህሪው በየትኛውም ሰዓት ሥራ ላይ መሆንን የሚጠይቅ በመሆኑ እነሱን የሚመለከት ድንጋጌ ባካተተ መልኩ መሻሻሉ አስፈላጊ መሆኑ ተብራርቷል።
ኢቢሲ ብቃት ያላቸውን ሠራተኞች ይዞ ለማቆየት እና አዳዲስ ልዩ ችሎታና ክህሎት ያላቸውን ሠራተኞች ለመቅጠር እንዲችል ደንቡን ማውጣት አስፈላጊ መሆኑ ተነስቷል።
በዚህም መሠረት የኢቢሲ የሠራተኞች አስተዳደር ረቂቅ ደንብን ደንብ ቁጥር 1/2016 ሆኖ በምክር ቤቱ በሁለት ተቃውሞ በአብላጫ ድምፅ ጸድቋል።
ህዳር 11 ቀን 2016 ዓ.ም
****,
(ኢ ፕ ድ)
አማራጭ የህግ እውቀት https://www.youtube.com/@Lawsocieties
ሼር ለወዳጅ ዘመድ ጓደኛ።
አለ_ህግ Ale_Hig
አለህግ Alehig
@Lawsocieties
@Alehig
👉Telegram Channel 👈
https://t.me/lawsocieties
👉Facebook Page 👈
https://www.facebook.com/lawsocieties/
👉YouTube 👈
https://youtube.com/@Lawsocieties
የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም የማሻሻያ አዋጅ የግል ድርጅት ሠራተኞችን አስተዳደራዊ በደል የማየት ሥልጣን የሚሰጥ መሆኑ ተገለጸ።
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ6ኛ መደበኛ ስብሰባው የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋምን የማሻሻያ አዋጅ በሙሉ ድምፅ አፅድቋል።
የምክር ቤቱ የዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ እውነቱ አለነ፤ የተቋሙን የማሻሻያ አዋጅ ዝርዝር ሁኔታና አስፈላጊነቱን በሚመለከት ለምክር ቤቱ አባላት በዝርዝር አቅርበዋል።
የተደረገው ማሻሻያ የአስተዳደር በደሎችን ለመከላከል እና ተፈጽሞ ሲገኝ ምርመራ በማካሄድ በደሎች በአፋጣኝ መፍትሔ እንዲያገኙ የሚያደርግ መሆኑን ገልፀዋል።
በተሻሻለው አዋጅ መሠረት የቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ኃላፊ ሹመት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መሆኑ ቀርቶ በዕንባ ጠባቂ ጉባዔ የሚመደብ መሆኑንም አስረድተዋል።
የተቋሙ መርማሪ በምርመራ ሥራ ላይ እያለ ዋና ዕንባ ጠባቂ ሳይፈቅድ ወይም ከባድ ወንጀል ሲፈጽም እጅ ከፍንጅ ካልተያዘ በስተቀር አይያዝም፤ አይከሰስም፤ እንዲሁም ያለመታሰር መብት እንዳለው በአዋጁ መደንገጉንም ገልፀዋል።
በተደረገው ማሻሻያ መሠረትም በመርማሪዎች ላይ ይደርስ የነበረውን ያልተገባ ጫና በማስቀረት ነፃነታቸውን የሚያረጋግጥ መሆኑን ጠቅሰዋል።
የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም በግል ድርጅቶች የሚፈፀሙ የአስተዳደር በደሎችን የማየት ሥልጣን እንዳልነበረው አስታውሰው፤ በተሻሻለው አዋጅ ግን የማየት ሥልጣን የተሰጠው መሆኑን ገልፀዋል።
በተሻሻለው አዋጅ መሠረት የአስተዳደር በደል አቤቱታዎችን የመቀበል፣ የመመርመር እና ምክረ-ሃሳብ የማቅረብ ሥልጣን የተሰጠው መሆኑንም አስረድተዋል።
በተሰጠው ማብራሪያ ላይ ሰፊ ውይይት ያደረጉት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት የአዋጁን ማሻሻያ ተገቢነት በማመን በሙሉ ድምፅ አፅድቀውታል።
እንደ ኢዜአ ዘገባ የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ አዋጅ ቁጥር 1142/2011 በአዋጅ ቁጥር 1307/2016 ተሻሽሎ በምክር ቤቱ ፀድቆ ሥራ ላይ ውሏል።
በተመሳሳይ ምክር ቤቱ የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (ኢቢሲ) የሠራተኞች አስተዳደር ረቂቅ ደንብ ላይ ተወያይቶ አፅድቋል።
የጋዜጠኝነት ሥራ በባህሪው በየትኛውም ሰዓት ሥራ ላይ መሆንን የሚጠይቅ በመሆኑ እነሱን የሚመለከት ድንጋጌ ባካተተ መልኩ መሻሻሉ አስፈላጊ መሆኑ ተብራርቷል።
ኢቢሲ ብቃት ያላቸውን ሠራተኞች ይዞ ለማቆየት እና አዳዲስ ልዩ ችሎታና ክህሎት ያላቸውን ሠራተኞች ለመቅጠር እንዲችል ደንቡን ማውጣት አስፈላጊ መሆኑ ተነስቷል።
በዚህም መሠረት የኢቢሲ የሠራተኞች አስተዳደር ረቂቅ ደንብን ደንብ ቁጥር 1/2016 ሆኖ በምክር ቤቱ በሁለት ተቃውሞ በአብላጫ ድምፅ ጸድቋል።
ህዳር 11 ቀን 2016 ዓ.ም
****,
(ኢ ፕ ድ)
አማራጭ የህግ እውቀት https://www.youtube.com/@Lawsocieties
ሼር ለወዳጅ ዘመድ ጓደኛ።
አለ_ህግ Ale_Hig
አለህግ Alehig
@Lawsocieties
@Alehig
👉Telegram Channel 👈
https://t.me/lawsocieties
👉Facebook Page 👈
https://www.facebook.com/lawsocieties/
👉YouTube 👈
https://youtube.com/@Lawsocieties
Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
👍12❤2
አዲስ አበባ ሥራ አጦች📈
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሥራ አጦች ቁጥር እየጨመረ መሆኑ ተገለጸ።
በመዲናዋ የሥራ አጦች ቁጥር በመቶኛ እየጨመረ መሆኑን ቲክቫህ ኢትዮጵያ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሥራ ኢንተርፕራይዝ ኢንዱትሪ ልማት ቢሮ የሥራ ዕድልና የሥነ ምግብ ዋስት ዘርፍ ኃላፊ አቶ ፍስሃ ጥበቡ ሰምቷል።
ለሥራ አጦች የሥራ ዕድል ከመፍጠር ረገድ ያሉ ተግዳሮቶች ምን እንደሆኑ እንዲያስረዱ ከቲክቫህ ኢትዮጵያና ሌሎች ሚዲያዎች ጥያቄ የቀረበላቸው ኃላፊው ተከታዮችን ነጥቦች አንስተዋል።
- ሥራ አጡ በጣም ሰፊ ነው።
- አዲስ አበባ የአገሪቱ ዋና ከተማ እደመሆኗ መጠንና አጎራባች አካባቢ ካለው የጸጥታ ችግርም አንፃር በመደበኛም ሆነ መደበኛ ባልሆነ መንገድ ወደ ከተማ ውስጥ በሰፊው የሚገቡ አሉ። እዚህም የከተማውን ማህበረሰብ ከሥራ ዕድልም አንፃር የሚሻሙ ናቸው።
- የከተማው ወጣት አለ። የከተማው ሥራ አጥ የሥራ ዕድል በጥራትም በስፋት እዲፈጠርለት ይፈልጋል፤ በዚህ መካከል እኛ መፍጠር የምንችለው የሥራ እድል እና ከተማ ውስጥ ያለው የሥራ አጦች ቁጥር አይጣጣምም።
- የራሱ የከተማው ነዋሪ አለ፣ በተለያየ ምክንያት ወደ ከተማ ውስጥ የሚገባም አለ። እነዚህን ሁለቱን አጣጥሞ የሚጠበቀውን ያክል የሥራ ዕድል መፍጠር በጣም ፈታኝ ነው።
- የሥራ አጥ ቁጥሩ አምና ስንጀምር ስብጥሩ በጣም ዝቅተኛ ነበር። ወደ 17 በመቶ አካባቢ የነበረው አሁን አድጎ ወደ 22 ነጥብ 8 በመቶ ደርሷል የሥራ አጥ ቁጥር ምጣኔው።
- እኛ በሚቀጥሉት አሥር ዓመታት ወደ አንድ ድርጅት እናወርዳለን ብለን ነው እየሰራን ያለነው ነገር ግን እየጨመረ ነው የሚያሳየው። የዚህ መጨመር ምክንያቱ የተለያየ ቢሆንም አንደኛው ሰፊ የሥራ ዕድል መፍጠር ያለመቻልን ያሳያል።
- እኛ እየፈጠርን ያለነውና የሥራ ስምሪት ውስጥ የሚገባው ሥራ አጥ ቁጥሩ ሰፊ ነው ይሄ አልተመጣጠነም።
- የሰው ሀይላችን እስኪልድ ማን ፓወር አይደለም በጣም የሰለጠነ ብቁ ሞያተኛ የሆነ የሰው ሀይል እጃችን ላይ የለም።
- የሰው ሀይላችን ሥራ አጡ በተለይ የትምህርት ደረጃው ዝቅተኛ ነው፤ ይህን ዝቅተኛ የትምህርት ደረጃ ያለው የሰው ኃይል አሰልጥኖ የክህሎትና የሙያ ባለቤት አድርጎ ወደ ኢንስትሪዎቹ ማስተሳሰርን ይጠይቃል።
በሌላ በኩል ፤ ሥራ ያገኙ ሰዎች ቀጣሪ ኢንዱስትሪዎች የሚከፈላቸው #ደመወዝ_በጣም_አነስተኛ በመሆኑ የቤትና ኪራይና አስቤዛ እንኳ ማሟላት እንደማይችል በተደጋጋሚ ቢገልጹም መፍትሄ እያገኙ እንዳልሆነ፣ ሥራ አጥ የሆኑትም የሥራ ዕድል እንዲፈጠርላቸው በተደጋጋሚ ሲጠይቁ ይደመጣል።
ይህንን በተመለከተ አቶ ፍስሃ ምን አሉ ?
" ኢንዱስትሪዎቹ የሚከፍሉት ደመወዝ ዝቅተኛ ነው የእነርሱ ምክንያት ደግሞ እምታቀርቧቸው ሰዎች ሙያቸው ከዚህ በላይ አያስከፍልም የሚል ጥያቄ ያነሳሉ " ብለዋል።
(ቲክቫህ ኢትዮጵያ ይህን ማብራሪያ ያገኘው የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ከኅዳር 8 ቀን 2016 ዓ.ም እስከ ኅዳር 10 ቀን 2016 ዓ.ም ሱሉልታ በሚገኘው የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ አዘጋጅቶት በነበረው የውይይት መድረክ ለተገኙት አቶ ፍስሃ ጥበቡ ጥያቄ አቅርቦ ነው)
ጥንቅሩ በአ/አ ቲክቫህ ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባል ተዘጋጅቶ የቀረበ ነው።
@tikvahethiopia
አማራጭ የህግ እውቀት

👍4😢3❤1
የውሰት ነገር በሕግ ዓይን
“ዕቃ ከተዋሱ፣ መመለስ አይርሱ!”
“ስትዋስ ያሳየኸውን ትህትና ስትመልስም አትርሳ።”
እነዚህን ጥቅሶች የደጎቹ አዋሾች ምሬቶች ይወለዷቸው ይመስላሉ።
አዋሾች ደጎች ናቸው። የጠየቅናቸውን ነገር አልከለከሉምና ለውለታቸው መርቀናቸው መዋዋስን ወደ ሚመለከቱት በፍብሔር ሕጋችን ላይ ከቁጥር 2767 እስከ 2777 የተደነገጉት አንቀፆች ስለ ውሰት ሕጋዊ ግንኙኑት የሚሉንን እንመልከት።
1. የትውስት ውል
የምናውቃትን መዋዋስ የፍ/ብ/ሕ/ቁ 2767 በሌላው ስሟ ‘የመገልገያ ብድር’ ይላታል። መገለጫዋ አዋሽ ለተዋሹ አንድን የሚንቀሳቀስ ወይም የማይንቀሳቀስ ንብረቱን በነፃ እንዲገለገልበት የውል ግዴታ የሚገባባት ውል መሆኗ ነው። አውሳለሁ ብሎ ክፍያ መጠየቅ አይቻልም። ኪራይ ትከፍላለህ የሚል ቃል ካለ ነገሩ ውሰት ሳይሆን ኪራይ ነው።
2. የተዋስነው ነገር የማን ነው?
አደራ የኛ እንዳይመስለንና እንዳንዘናጋ! በእኛ እጅ (ይዞታ) ላይ ይቆይ እንጂ ባለቤቱ አዋሻችን ነው። ስለዚህ ጊዜው ሲደርስ ይመለሳል።
3. መቼ ይመለስ?
ከተዋስን መመለሳችን አይቀርም። መቼ ለሚለው በውሰት ውላችን ላይ የተስማማንበት ጊዜ ሲያልቅ ነው የምንመልሰው።
4. አዋሹ እንዲሁ በዝምታ ካዋሰንስ?
ይህም ቢሆን አንመልሰውም ማለት አይደለም። ልማዳዊ አሠራር ካለ ለምሳሌ ዕቃውን የፈለግንበት ጉዳይ ሲጠናቀቅ መመለስ አለብን። መቼ እንደምንመልስ የሚጠቁም ልማዳዊ አሠራር ከሌለ ደግሞ አዋሹ እስኪጠይቀን መጠቀም እንችላለን። እንደጠየቀን ግን ወዲያውኑ መመለስ አለብን።
5. አጠቃቀም
የተዋስነውን ዕቃ በሚገባ መጠበቅ አለብን። ወጪ የሚያስወጣ ከሆነም ወጪውን የምንችለው ተዋሾች ነን።
👇👇👇👇👇

👆👆👆👆👆👆👆 የቀጠለ ........
6. እንደ ባለቤት አንሁን
በውል ከተስማማንበት ጉዳይ ውጭ በተዋስነው ንብረት መገልገል አይፈቀድልንም። ለምን እንደምንጠቀምበት በውሰት ውሉ ላይ ባንስማማም እንኳን የዕቃው ተፈጥሮ ከሚፈቅደው ውጭ መጠቀም አንችልም።
ሌላ አንድ ነገር እናስታውሳችሁ፤ ምንም ያህል ደግ ብትሆኑ የተዋሳችሁትን ዕቃ አዋሻችሁ ካልፈቀደ በስተቀር ለሌላ ሰው አሳልፎ መስጠት አይቻልም።
በተዋስነው ዕቃ ከመጠን በላይ በመገልገላችን ወይም ለሌላ ሰው ያለአግባብ በመስጠታችን ዕቃው ከተበላሸ የመተካት ወይም ብልሽቱን የማስጠገን ግዴታ አለብን።
ሆኖም እኛ የተዋሽነት ግዴታችንን ብንወጣም ዕቃው ከመበላሸቱ እንደማይድን በቂ ማስረጃ ካቀረብን ለብልሽቱ ተጠያቂነት ሊቀርልን ይችላል። በጣም ከአቅም በላይ ችግር ገጥሞን ከራሳችን ዕቃ እና ከተዋስነው አንዱን መምረጥ ግድ ሆኖብን የራሳችንን ዕቃ አትርፈን የተዋስነው ዕቃ ከጠፋ ለራሳችን አድልተነልና ኃላፊነቱ አይቀርልንም። የትውስት ውሉ የዕቃውን ዋጋ ከጠቀሰ ዕቃው በማናቸውም መልኩ ቢጠፋም ተጠያቂ ነን። የዕቃው ዝርዝር በውሉ ላይ ካልተጠቀሰ ግን ስትረከበው በመልካም ሁኔታ እንደነበረ ይቆጠራልና በተረከብነው መልኩ በጥሩ ሁኔታ ላይ እንዳለ ማስረከብ አለብን።
7. የተዋሽ እና የአዋሽ መብት
እንበልና ለ6 ወር የተዋስነውን ዕቃ በ2ኛው ወር ጉዳያችንን ስለጨረስን በቃን። የግድ 4 ወር ሙሉ መጠበቅ የለብንም፤ ለባለቤቱ መመለስ እንችላለን። ሆኖም ዕቃውን ያለጊዜው መመለሳችን ባለውለታችን የሆነው አዋሻችን ላይ ጉዳት የሚያደርስ ከሆነ ባንፈልገውም የተዋስንበት የጊዜ ቆይታ እስኪያልቅ መጠበቅ ሊኖርብን ነው።
አዋሻችን ደግሞ የተዋስንበት ጊዜም ባያልቅ ከፈቀደልን ሁኔታ ውጭ በዕቃው ከተጠቀምን፣ ዕቃውን ካበላሸን፣ ለሌላ አሳልፈን ከሰጠን ወይም አዋሻችን ለራሱ በአስቸኳይ እና በድንገት ዕቃውን ከፈለገው እንድንመልስለት ሊያስገድደን ይችላል።
8. ሞት ከመጣስ?
አያድርገውና የተዋስነውን ነገር ሳንመልስ ከሞትን አዋሻችን ለረጅም ጊዜ ፈቅዶልን የነበረ ቢሆንም ጊዜው ሳይደርስ ወራሾችን ዕቃውን እንዲመልሱለት መጠየቅ ይችላል። አዋሹ ያዋሰው ዕቃ ሳይመለስ ከሞተ ደግሞ ውርሱ ሲጣራ ያዋሰው ዕቃ መኖሩ ከታወቀ ወደ ውርሱ ሀብት ተካቶ ለወራሾች ይከፋፈላል።
አዋሽም ሆነ ተዋሽ ጋብቻ ካላቸው ከ500 ብር በላይ የሆነ ነገር ለማዋስም ሆነ ለመዋስ የባልየው ወይም የሚስትየው ስምምነት እንደሚያስፈልግ በተሻሻለው የፌዴራሉ የቤተሰብ ሕግ አንቀፅ 68 (መ) ላይ ተደንግጓል።
በመጨረሻም በዚህ መልዕክት ጽሑፋችንን እንቋጨው፤
ስንዋዋስ ምስክር ባለበት፣ የፈቀድነውን የአገልግሎቱን ዓይነት ጠቅሰን፣ መቼ እንደሚመለስ ተስማምተን ቢሆን ይመረጣል። የምንዋዋሰው ትንሽ ዋጋው ጠንከር ያለ ንብረት ከሆነ ደግሞ የዕቃው ዋጋ እና ልዩ መለያው ቢጠቀስ፣ የውሰት ውሉም በጽሑፍ ቢሆን ጥሩ ነው።
ለማንኛውም የጠንካራ ማኅበራዊ ሕይወታችን መገለጫ ነውና መዋዋሳችን እንቀጥላለን። ቸር እንሰንብት!
EBC
አማራጭ የህግ እውቀት
ሼር ለወዳጅ ዘመድ ጓደኛ።
አለ_ህግ Ale_Hig
አለህግ Alehig
@Lawsocieties
@Alehig
👉Telegram Channel 👈
https://t.me/lawsocieties
👉Facebook Page 👈
https://www.facebook.com/lawsocieties/
👉YouTube 👈
https://youtube.com/@Lawsocieties
6. እንደ ባለቤት አንሁን
በውል ከተስማማንበት ጉዳይ ውጭ በተዋስነው ንብረት መገልገል አይፈቀድልንም። ለምን እንደምንጠቀምበት በውሰት ውሉ ላይ ባንስማማም እንኳን የዕቃው ተፈጥሮ ከሚፈቅደው ውጭ መጠቀም አንችልም።
ሌላ አንድ ነገር እናስታውሳችሁ፤ ምንም ያህል ደግ ብትሆኑ የተዋሳችሁትን ዕቃ አዋሻችሁ ካልፈቀደ በስተቀር ለሌላ ሰው አሳልፎ መስጠት አይቻልም።
በተዋስነው ዕቃ ከመጠን በላይ በመገልገላችን ወይም ለሌላ ሰው ያለአግባብ በመስጠታችን ዕቃው ከተበላሸ የመተካት ወይም ብልሽቱን የማስጠገን ግዴታ አለብን።
ሆኖም እኛ የተዋሽነት ግዴታችንን ብንወጣም ዕቃው ከመበላሸቱ እንደማይድን በቂ ማስረጃ ካቀረብን ለብልሽቱ ተጠያቂነት ሊቀርልን ይችላል። በጣም ከአቅም በላይ ችግር ገጥሞን ከራሳችን ዕቃ እና ከተዋስነው አንዱን መምረጥ ግድ ሆኖብን የራሳችንን ዕቃ አትርፈን የተዋስነው ዕቃ ከጠፋ ለራሳችን አድልተነልና ኃላፊነቱ አይቀርልንም። የትውስት ውሉ የዕቃውን ዋጋ ከጠቀሰ ዕቃው በማናቸውም መልኩ ቢጠፋም ተጠያቂ ነን። የዕቃው ዝርዝር በውሉ ላይ ካልተጠቀሰ ግን ስትረከበው በመልካም ሁኔታ እንደነበረ ይቆጠራልና በተረከብነው መልኩ በጥሩ ሁኔታ ላይ እንዳለ ማስረከብ አለብን።
7. የተዋሽ እና የአዋሽ መብት
እንበልና ለ6 ወር የተዋስነውን ዕቃ በ2ኛው ወር ጉዳያችንን ስለጨረስን በቃን። የግድ 4 ወር ሙሉ መጠበቅ የለብንም፤ ለባለቤቱ መመለስ እንችላለን። ሆኖም ዕቃውን ያለጊዜው መመለሳችን ባለውለታችን የሆነው አዋሻችን ላይ ጉዳት የሚያደርስ ከሆነ ባንፈልገውም የተዋስንበት የጊዜ ቆይታ እስኪያልቅ መጠበቅ ሊኖርብን ነው።
አዋሻችን ደግሞ የተዋስንበት ጊዜም ባያልቅ ከፈቀደልን ሁኔታ ውጭ በዕቃው ከተጠቀምን፣ ዕቃውን ካበላሸን፣ ለሌላ አሳልፈን ከሰጠን ወይም አዋሻችን ለራሱ በአስቸኳይ እና በድንገት ዕቃውን ከፈለገው እንድንመልስለት ሊያስገድደን ይችላል።
8. ሞት ከመጣስ?
አያድርገውና የተዋስነውን ነገር ሳንመልስ ከሞትን አዋሻችን ለረጅም ጊዜ ፈቅዶልን የነበረ ቢሆንም ጊዜው ሳይደርስ ወራሾችን ዕቃውን እንዲመልሱለት መጠየቅ ይችላል። አዋሹ ያዋሰው ዕቃ ሳይመለስ ከሞተ ደግሞ ውርሱ ሲጣራ ያዋሰው ዕቃ መኖሩ ከታወቀ ወደ ውርሱ ሀብት ተካቶ ለወራሾች ይከፋፈላል።
አዋሽም ሆነ ተዋሽ ጋብቻ ካላቸው ከ500 ብር በላይ የሆነ ነገር ለማዋስም ሆነ ለመዋስ የባልየው ወይም የሚስትየው ስምምነት እንደሚያስፈልግ በተሻሻለው የፌዴራሉ የቤተሰብ ሕግ አንቀፅ 68 (መ) ላይ ተደንግጓል።
በመጨረሻም በዚህ መልዕክት ጽሑፋችንን እንቋጨው፤
ስንዋዋስ ምስክር ባለበት፣ የፈቀድነውን የአገልግሎቱን ዓይነት ጠቅሰን፣ መቼ እንደሚመለስ ተስማምተን ቢሆን ይመረጣል። የምንዋዋሰው ትንሽ ዋጋው ጠንከር ያለ ንብረት ከሆነ ደግሞ የዕቃው ዋጋ እና ልዩ መለያው ቢጠቀስ፣ የውሰት ውሉም በጽሑፍ ቢሆን ጥሩ ነው።
ለማንኛውም የጠንካራ ማኅበራዊ ሕይወታችን መገለጫ ነውና መዋዋሳችን እንቀጥላለን። ቸር እንሰንብት!
EBC
አማራጭ የህግ እውቀት
ሼር ለወዳጅ ዘመድ ጓደኛ።
አለ_ህግ Ale_Hig
አለህግ Alehig
@Lawsocieties
@Alehig
👉Telegram Channel 👈
https://t.me/lawsocieties
👉Facebook Page 👈
https://www.facebook.com/lawsocieties/
👉YouTube 👈
https://youtube.com/@Lawsocieties
👍11
ማስታወቂያ
በረዳት ዳኝነት ተመዝግባችሁ መስፈርቱን በማሟላት ተመርጣችሁ ስማችሁ ከዚህ በታች የተገለፀው አመልካቾች ለህዳር 20 ቀን 2016 ዓ.ም. ከቀኑ 3፡30 ለፈተና እንድትቀርቡ የተጠራችሁ መሆኑን እንገልፃለን ፡፡
የፌዴራል ታክስ ይግባኝ ኮሚሽን
ለወዳጅ ዘመድ ጓደኛ።