በህግ ስራ የታክስ አስተዳደር ስርዓት ላይ የተደረገው ጥናት አተገባበር ዙሪያ ከገንዘብ ሚኒስቴር ጋር ውይይት ተደረገ
********
የኢትዮጵያ የፌደራል ጠበቆች ፣ የህግ አማካሪዎችና፣ የጥብቅና ድርጅቶችን የታክስ አስተዳደር ስርአት የህግ እና የአተገባበር ችግሮች ላይ ለበርካታ አመታት ሲቀርቡ የነበሩ ቅሬታዎችን ለመፍታት የሚያስችል ጥናት ለተከታታይ ወራት በኢትዮጵያ ፌደራል ጠበቆች ማህበር ፣ በፍትህ ሚ/ር እና በገንዘብ ሚኒስቴር አማካኝነት ሲከናወን ቆይቶ መጠናቀቁ ይታወሳል:: ከጥናቱ መጠናቀቅ በኃላም በአዲስ አበባ ከተማ በጥናቱ ግኝቶችና መደምደሚያዎች ላይ ተከታታይ ውይይቶች ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር መከናወኑም የሚታወስ ነው::
የጠበቆች ማህበር ቀጣዩ የግብር ዘመን ላይ የባለፉት አመታት ችግሮችን ለመፍታት የአጭርና የረጅም ግዜ እቅዶችን በመንደፍ ያላሰለሰ ጥረቱን እንደሚቀጥልና ከፖሊሲ ውሳኔ ሰጪዎች እና ከቁልፍ ባለድርሻዎች ጋር ተከታታይ ውይይቶች እንደሚደረጉ ማሳወቁ ይታወሳል::
በዚህም በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ገንዘብ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር እዮብ ተካልኝ እና የሚመለከታቸው የስራ ሃላፊዎች ጋር በጥናቱ ግኝቶች እና ቀጣይ መወሰድ ስለሚገባቸው እርምጃዎች ዝርዝር ውይይቶች ተደርገዋል::
በመድረኩም የኢትዮጵያ የፌደራል ጠበቆች ማህበር ተ/ፕሬዚዳንት አቶ ቴዎድሮስ ጌታቸው የጥናቱን ዳራ ፤ መነሻ ምክንያቶች ፤ አጠቃላይ ሂደቱንና ፤ የጥናቱን ቁልፍ መደምደሚያዎች እንዲሁም በቀጣይ በአጭርና በረጅም ግዜ መወሰድ ስለሚገባቸው እርምጃዎች ገለፃ ያደረጉ ሲሆን የጥናቱ ግብረሀይል አባላትም የጉዳዩን አንገብጋቢነት የሚገልፁ ሀሳቦችን አንፀባርቀዋል::

አለሕግAleHig ️
በህግ ስራ የታክስ አስተዳደር ስርዓት ላይ የተደረገው ጥናት አተገባበር ዙሪያ ከገንዘብ ሚኒስቴር ጋር ውይይት ተደረገ ******** የኢትዮጵያ የፌደራል ጠበቆች ፣ የህግ አማካሪዎችና፣ የጥብቅና ድርጅቶችን የታክስ አስተዳደር ስርአት የህግ እና የአተገባበር ችግሮች ላይ ለበርካታ አመታት ሲቀርቡ የነበሩ ቅሬታዎችን ለመፍታት የሚያስችል ጥናት ለተከታታይ ወራት በኢትዮጵያ ፌደራል ጠበቆች ማህበር ፣ በፍትህ…
የገንዘብ ሚ/ር ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር እዮብ ተካልኝ በመድረኩ እንደገለፁት ጉዳዩ በዚህ ደረጃ ተደራጅቶ መጠናቱ የተለየ እንደሚያደርገው ፤ የህግ ሙያ ለማደግ ፍትሃዊ ያልሆኑ አሰራሮች ሊታረሙ እንደሚገባ ገልፀው ፤ በቀረበው መሰረት የአጭርና የረጅም ግዜ መፍትሄዎቹ ላይ በተቻለ ፍጥነት ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር በመሆን እንዲሰራ ለሚመለከታቸው የስራ ክፍሎች የስራ መመሪያ ሰጥተዋል::
ማህበሩ ይህን ለበርካታ አመታት ሲንከባለል የቆየና ላለፉት 11 ወራት ብዙ የተደከመበትን ስራ ከዳር ለማድረስ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመሆን ተገቢውን የመሪነት ሚናውን እየተወጣ የሚቀጥል ሲሆን ፤ የሚደርስባቸውን ውጤቶች በተለመዱት የማህበሩ የመገናኛ ዘዴዎች የሚያሳውቅ ይሆናል:: መላው የፌደራል ጠበቆችና የህግ አማካሪዎች እንደወትሮው ሁሉ የግብር ግዴታችሁን ለመወጣት ከግብር መክፈያ ወቅት ቀድሞ ተገቢውን ዝግጅት እያደረጋችሁእንድትቆዩ ማህበሩ ያሳስባል::
የኢትዮጵያ ፌደራል ጠበቆች ማህበር
ሰኔ 07 ቀን 2015ዓ.ም
አዲስ አበባ ፣
#አለ_ህግ #Ale_Hig #Lawsocieties
#ሼር #Share
https://t.me/lawsocieties
https://t.me/AleHig

Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/

Law of Traders & Business
👇👇👇👇👇👇👇👆👆👆
The Text book on Law of Traders & Business Organizations is out of print today. USAID Feteh sponsored the work. Participate colleagues Misganaw K, Gizachew S. & Dagnachew W.This is exemplary collaborative work representing four universities.

የስብሰባ ጥሪ ፣
የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ባዘጋጀዉ የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የለዉጥ ፍኖተ-ካርታ ላይ ከጠበቆች ጋር ዉይይት ለማድረግ ማቀዱን ገልፆ 100 ጠበቆች በእለቱ እንዲገኙለት ጠይቆናል፡፡
በመሆኑም ዉይይቱ የሚካሄደዉ ቅዳሜ ሰኔ 17 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 ሰዓት ጀምሮ በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የስብሰባ አዳራሽ መሆኑን አውቃችሁ በዉይይት መድረኩ ላይ እንድትገኙ ጠበቆች የተጋበዛችሁ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
የኢትዮጵያ ፌደራል ጠበቆች ማህበር
ሰኔ 10 ቀን 2015ዓ.ም
አዲስ አበባ

ያለ ደረሰኝ (ቫት) ግብይት ማከናወን ወንጀል ሰ/መ/ቁ 211028
ያለ ደረሰኝ (ቫት) ግብይት ማከናወን ወንጀል ጋር በተያያዘ የድርጅት ሥራ አስኪያጅ የድርጅቱን አስተዳደር በሚመለከት በውክልና ለሌላ ሰው ያስተላለፈ መሆኑ እና ተወካዩም በተቀበለው ውክልና መሠረት ሥራውን የሚያከናውን መሆኑ በተረጋገጠ ጊዜ ተጠያቂ የሚሆነው ውክልናውን ተቀብሎ ስራውን በውክልና የሚያስተዳድረው ሰው እንጂ ስራ አስኪያጁ ወይም የድርጅቱ ባለቤት ሊሆን አይገባም።
አዋጅ ቁጥር 285/94 በአዋጅ ቁጥር 609/2001 እንደተሻሻለው በአንቀጽ 56/1/፤ አንቀጽ 22/1/ እና አንቀጽ 50/ለ/1 መሠረት የአንድ የንግድ ድርጅት ሥራ አስኪያጅ በወንጀል ተጠያቂ የሚሆነው እሱ የሚመራው ድርጅት የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ሆኖ ያለተጨማሪ እሴት ታክስ ደረሰኝ ግብይት ማከናወኑ ሲረጋገጥ እንደሆነ፤ የድርጅቱ ሃላፊነት ከተረጋገጠ የሥራ አስኪያጁ ሃላፊነት የሕግ ግምት የሚወሰድበት ስለመሆኑ እንገነዘባለን።
4 ለ 1 አብለጫ ድምጽ የተሰጠ
የፌዴራል ታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁ 983/08 አንቀጽ 131(1)(ለ)፤ 131(1)(ለ)፤ 128
#አለ_ህግ #Ale_Hig #Lawsocieties
#ሼር #Share
https://t.me/lawsocieties
https://t.me/AleHig
ያለ ደረሰኝ (ቫት) ግብይት ማከናወን ወንጀል ጋር በተያያዘ የድርጅት ሥራ አስኪያጅ የድርጅቱን አስተዳደር በሚመለከት በውክልና ለሌላ ሰው ያስተላለፈ መሆኑ እና ተወካዩም በተቀበለው ውክልና መሠረት ሥራውን የሚያከናውን መሆኑ በተረጋገጠ ጊዜ ተጠያቂ የሚሆነው ውክልናውን ተቀብሎ ስራውን በውክልና የሚያስተዳድረው ሰው እንጂ ስራ አስኪያጁ ወይም የድርጅቱ ባለቤት ሊሆን አይገባም።
አዋጅ ቁጥር 285/94 በአዋጅ ቁጥር 609/2001 እንደተሻሻለው በአንቀጽ 56/1/፤ አንቀጽ 22/1/ እና አንቀጽ 50/ለ/1 መሠረት የአንድ የንግድ ድርጅት ሥራ አስኪያጅ በወንጀል ተጠያቂ የሚሆነው እሱ የሚመራው ድርጅት የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ሆኖ ያለተጨማሪ እሴት ታክስ ደረሰኝ ግብይት ማከናወኑ ሲረጋገጥ እንደሆነ፤ የድርጅቱ ሃላፊነት ከተረጋገጠ የሥራ አስኪያጁ ሃላፊነት የሕግ ግምት የሚወሰድበት ስለመሆኑ እንገነዘባለን።
4 ለ 1 አብለጫ ድምጽ የተሰጠ
የፌዴራል ታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁ 983/08 አንቀጽ 131(1)(ለ)፤ 131(1)(ለ)፤ 128
#አለ_ህግ #Ale_Hig #Lawsocieties
#ሼር #Share
https://t.me/lawsocieties
https://t.me/AleHig
Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
የፌድራል_ጠቅላይ_ፍርድ_ቤት_ሰበር_ሰሚ_ችሎት_በሰበር_መዝገብ_ቁጥር_219862_ግንቦት_26_ቀን_2014.pdf
828.9 KB
የፌድራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በሰበር መዝገብ ቁጥር 219862 ግንቦት 26 ቀን 2014 የተሰጠ ውሳኔ
ከባድ vs ቀላል የአካል ጉዳት የሰ/መ/ቁ. 219862/ያልታተመ/
አንድ ሰው በሌላ ሰው ላይ በፈፀመው የድብደባ ድርጊት የአጥንት ስብራት መድረሱ ቢረጋገጥና ቆይቶ ስብራቱ መዳኑ ቢረጋገጥ ጉዳት ያደረሰው ሰው ጥፋተኛ ሊባል የሚገባው በከባድ የአካል ጉዳት ማድረስ ወንጀል ሳይሆን በቀላል የአካል ጉዳት ማድረስ ወንጀል ነው። በከባድ የአካል ጉዳት ማድረስ ወንጀል ጥፋተኛ ለማለት ታሳቢ ሊደረግ የሚገባው ወንጀሉ ሲፈፀም የደረሰውን የጉዳት መጠን ሳይሆን በድብደባው ምክንያት የደረሰውን የመጨረሻ የጉዳት ውጤት ነው።
ሰ/መ/ቁ.156521፣ የወንጀል ሕግ አንቀጽ 555፣ የወንጀል ሕግ አንቀጽ 556
#አለ_ህግ #Ale_Hig #Lawsocieties
#ሼር #Share
https://t.me/lawsocieties
https://t.me/AleHig
ከባድ vs ቀላል የአካል ጉዳት የሰ/መ/ቁ. 219862/ያልታተመ/
አንድ ሰው በሌላ ሰው ላይ በፈፀመው የድብደባ ድርጊት የአጥንት ስብራት መድረሱ ቢረጋገጥና ቆይቶ ስብራቱ መዳኑ ቢረጋገጥ ጉዳት ያደረሰው ሰው ጥፋተኛ ሊባል የሚገባው በከባድ የአካል ጉዳት ማድረስ ወንጀል ሳይሆን በቀላል የአካል ጉዳት ማድረስ ወንጀል ነው። በከባድ የአካል ጉዳት ማድረስ ወንጀል ጥፋተኛ ለማለት ታሳቢ ሊደረግ የሚገባው ወንጀሉ ሲፈፀም የደረሰውን የጉዳት መጠን ሳይሆን በድብደባው ምክንያት የደረሰውን የመጨረሻ የጉዳት ውጤት ነው።
ሰ/መ/ቁ.156521፣ የወንጀል ሕግ አንቀጽ 555፣ የወንጀል ሕግ አንቀጽ 556
#አለ_ህግ #Ale_Hig #Lawsocieties
#ሼር #Share
https://t.me/lawsocieties
https://t.me/AleHig
219862 - Stamped.pdf
828.9 KB
አንድ ሰው በሌላ ሰው ላይ በፈፀመው የድብደባ ድርጊት የአጥንት ስብራት መድረሱ ቢረጋገጥና ቆይቶ ስብራቱ መዳኑ ቢረጋገጥ ጉዳት ያደረሰው ሰው ጥፋተኛ ሊባል የሚገባው በከባድ የአካል ጉዳት ማድረስ ወንጀል ሳይሆን በቀላል የአካል ጉዳት ማድረስ ወንጀል ነው። በከባድ የአካል ጉዳት ማድረስ ወንጀል ጥፋተኛ ለማለት ታሳቢ ሊደረግ የሚገባው ወንጀሉ ሲፈፀም የደረሰውን የጉዳት መጠን ሳይሆን በድብደባው ምክንያት የደረሰውን የመጨረሻ የጉዳት ውጤት ነው። ሰ/መ/ቁ.156521፣የወንጀል ሕግ አንቀጽ 555፣የወንጀል ሕግ አንቀጽ 556
#Click Ethiopian Laws
👆👆👆⚖⚖⚖👆👆👆
#Click Ethiopian Laws
👆👆👆⚖⚖⚖👆👆👆
145_2015የአዲስ_አበባ_ከተማ_ነዋሪነት_ምዝገባ_መመሪያ.pdf
942.5 KB
# መመሪያ ቁጥር 144/2015 የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪነት ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት አሰጣጥ መመሪያ።
935_2015_የንግድ_ምዝገባ፣_ፈቃድ_እና_ድኅረ_ፈቃድ_ኢንስፔክሽን_መመሪያ_ቁጥር_935_2015.pdf
972.2 KB
935-2015 የንግድ ምዝገባ፣ ፈቃድ እና ድኅረ-ፈቃድ ኢንስፔክሽን መመሪያ ቁጥር- 935-2015
ቼክ ለማስከፈል የቀረበ ክስ.pdf
216.1 KB
ቼክ ለማስከፈል ስለሚቀርብ ክስ
አንድ ሰው በሂሳቡ ውስጥ በቂ ገንዘብ ሳይኖር ቼክ የጻፈ ከሆነ በወንጀል ሕግ ቁጥር 693 መሠረት በቼክ ማጭበርበር ወንጀል የሚቀጣ ሲሆን ድርጊቱ ሆን ተብሎ ወይም በሂሳቡ ውስጥ በቂ ገንዘብ እንደሌለው እያወቀ የተፈጸመ ከሆነ ቅጣቱ ከአስር አመት የማይበልጥ እስራት ሲሆን ድርጊቱ በቸልተኝነት ከተፈጸመ ደግሞ ከአንድ አመት የማይበልጥ ቀላል እስራት ነው፡፡
በመሆኑም ክፍያ ቼኩን የሰጠው ሰው በወንጀል የሚቀጣ ሲሆን ነገር ግን ቼክ የተሰጠው ሰው በቼኩ ላይ የተገለጸውን ገንዘብ እንዲከፈለው ለመጠየቅ ስልጣን ላለው ፍርድ ቤት የፍትሐ ብሔር ክስ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
ቼክ ለማስከፈል የሚቀርብ ክስ እንደ ሌሌች መደበኛ ክሶች የመቀርብ ሳይሆን በፍትሐ ብሔር ሥነ-ሥርአት ሕጉ መሠረት በአጭር ሥነ-ሥርአት የሚታይ ነው፡፡
ስለዚህ ቼክ ይከፈለኝ በማለት በአጭር ሥነ-ሥርአት የሚቀርብ ሰው ተከሳሹ የተለየ መከራከሪያ እስካላቀረበ ድረስ ቼኩን ባለ ሂሳቡ መጻፉ ተረጋግጦ እንዲከፈለው የሚወሰን ሲሆን ክሱ ከዚህ በታች በተገለጸው ፎርም መሠረት ተዘጋጅቶ ጉዳዩን ለማየት ስልጣን ባለው በፍርሙ ውስጥ የተገለጹት እና ሌላ ከሳሹ አለኝ ከሚላቸው ማስረጃዎች ጋር ተያይዞ፤ ማስረጃዎች የቀረጥ ቴምብር ተመቶባቸው እና በበቂ ኮፒ ተዘጋጅቶ ይሆናል፡፡

Forwarded from አለሕግAleHig ️ (Lawyer Mike 🔊የህግ ባለሙያ)
#ውክልና
ሰዎች በተለያዩ ምክንያቶች ጉዳዮቻቸውን ራሳቸው መፈፀም የማይችሉባቸው ሁኔታዎች ሊገጥሟቸው ይችላል፡፡ ለዚህ መፍትሄ ሆኖ በማገልገል ላይ ያለው ውክልና ነው፡፡ ሆኖም ውክልና በዘፈቀደ የሚደረግ ሳይሆን በህግ በተቀመጠው ሥርአት መሰረት የሚፈፀም ነው፡፡ በዚህ ፅሁፍ ስለ ውክልና ምንነት፣ ስለውክልና አይነቶች፣ ስለውክልና ጠቀሜታ እና ውክልና ቀሪ ስለሚሆንባቸው ሁኔታዎች በአጭሩ እንዳስሳለን፡፡
የውክልና ምንነት
የፍትሐብሔር ህጉ አንቀጽ 2199 መሰረት ውክልና ማለት ተወካይ የተባለው ሰው ወካይ ለተባለው ሰው እንደርሱ በመሆን አንድ ወይም ብዙ ህጋዊ ስራዎችን በወካዩ ስም ለማከናወን ግዴታ ሚገባበት ውል ነው፡፡ በዚህም ተወካዩ ልክ እንደወካዩ በመሆን የወካዩን ሥራዎች በወካዩ ስም ለማከናወን የሚደረግ ውል ነው፡፡
ውክልና ከልዩ የውል ህጎች ውስጥ አንዱ እንደ መሆኑ መጠን አንድ ህጋዊ ውል ሊያሟላቸው ያሚገባውን በፍትሐብሔር ህጉ በአንቀፅ 1678 ስር የተቀመጡትን መስፈርቶች ሊያሟላ ይገባል፡፡ ይኸውም፡-
👉ውል ለመዋዋል ችሎታ ያለው ሰው መሆን
👉ጉድለት የሌለው ፈቃድ ወይም ስምምነት መኖር
👉በቂ የሆነ እርግጠኝነት ያለው የሚቻል እና ህጋዊ የሆነ ጉዳይ መሆን
👉የውል አፈፃፀም ፎርም በህግ የታዘዘ ሆኖ እንደ ትዛዙ ባይፈፀም ፈራሽነት የሚያስከትል ሲሆን ህግ በሚያዘው ልዩ ፎርም መሆን ናቸው፡፡
የፍትሐብሔር ህጉ አንቀጽ 2200 ወካይ ለተወካይ የውከልና ስልጣኑን በቃል ወይም በዝምታ ሊሰጥ የሚችል ሲሆን ህጉ የውከልና ስልጣኑ በተለያየ ፎርም መሰጠት አለበት በማለት የሚያዝ ከሆነ ግን ይህ መሟላት ይኖርበታል፡፡
የውክልና አይነቶች
በአጠቃላይ ሁለት አይነት የውክልና ስልጣን ሲኖር ይህም ጠቅላላ እና ልዩ ውክልና በመባል ይታወቃሉ::

#የውክልና #አይነቶች
በአጠቃላይ ሁለት አይነት የውክልና ስልጣን ሲኖር ይህም ጠቅላላ እና ልዩ ውክልና በመባል ይታወቃሉ::
1ኛ.ጠቅላላ ውከልና
ይህ ውክልና በጠቅላላ አነጋገር የሚደረግ የውክልና አይነት ነው፡፡ ጠቅላላ ውክልና ተወካይ የአስተዳደር ስራዎችን ብቻ ለመስራት የሚያስችለው የውክልና አይነት ነው፡፡ የፍትሐብሔር ህጉ አንቀፅ 2204 የአስተዳደር ስራዎች የሚባሉት ምን ምን አይነት ስራዎች እንደ ሆኑ በዝርዝር ያስቀመጠ ሲሆን እነዚህም፡-
• የወካዩን ሀብት ማስቀመጥ፣ መጠበቅ
• ከ3 አመት ለማያልፍ ዘመን ማከራየት
• በብድር የተሰጠውን ሀብት መሰብሰብ
• ከሀብቱ የሚገኘውን ገቢ ተቀብሎ ማስቀመጥ
• ለተከፈለ እዳ ደረሰኝ መስጠት
• ሰብሎችን መሸጥ
• ለሽያጭ የተመደቡ የንግድ እቃዎችን ወይም ይበላሻሉ ተብለው የሚታሰቡ ነገሮችን መሽጥ የአስተዳደር ስራዎች ናቸው፡፡
2ኛ ልዩ ውክልና
ይህ ውክልና ወካይ ለተወካይ ከአስተዳደር ስራዎች ውጪ ተወካይ የተለየ ተግባር እንዲፈፅምለት በመግለፅ የሚሰጠው የውክልና አይነት ሲሆን ይህም ልዩ ውክልና የተሰጠው ሰው፡-
• የማይንቀሳቀሱ ንብረቶችን መሸጥ
• አስይዞ መበደር
• ካፒታሎችን ኢንቬስት የማድረግ አክሲዮኖችን የመግዛት የመሸጥ በማሕበር የመግባት
• ስጦታን ማድረግ
• በአንዳንድ ጉዳይ ፍ/ቤት ቀርቦ መከራከር የመሳሰሉ ተግባራትን ለመፈፀም የሚያስችለው የውከልና አይነት ነው፡፡
የወካይ እና የተወካይ ግዴታዎች
የፍትሐብሔር ህጉ በቁጥር 2208 እና ተከታዮቹ መሰረት ተወካይ በርካታ ግዴታዎች አሉበት፡፡ በዋናነት ተወካይ ለወካይ በሚሰራበት ወቅት ጥብቅ የሆነ ቅን ልቦና ሊኖረው እና በውክልና በተሰጠው አደራ ላይ ልክ አንድ የቤተሰብ አባት እንደሚያደርገው ሁሉ በትጋትና በጥንቃቄ መከወን ይጠበቅበታል፡፡ በዚህም ተወካዩ በሚሰራበት ወቅት ለወካዩ ጥቅም ማሰብ እና ወካይ በሰጠው የስልጣን ወሰን ውስጥ ብቻ ተግባሩን ማከናወን የሚጠበቅበት ሲሆን ወካዩ ሳያውቅ በወኪልነቱ ምክንያት ከሚሰራው ስራ አንዳችም ጥቅም መውሰድ የለበትም፡፡ በተጨማሪም ተወካዩ ወካዩ በጠየቀው ጊዜ ሁሉ የስራውን አካሄድ፣ መግለጫ እና ሂሳብ በየጊዜው ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡ በውክልናው ምክንያት የሚያገኛቸውን መረጃዎችም የወካዩን ጥቅም በሚጎዳ መልኩ መጠቀም የለበትም፡፡
በሌላ በኩል ወካዩም ግዴታዎች እንዳሉበት ከፍትሐብሔር ህግ ቁጥር 2219 እና ተከታዮቹ መረዳት ይቻላል፡፡ በዋናነትም ወካዩ ለተወካዩ የድካም ዋጋ ለመክፈል ውል ገብቶ ከሆነ ወይም ተወካዩ በውክልና የፈፀመው በሙያ ውስጥ በተመለከተ የግል ሥራው ከሆነ ወካዩ ለተወካዩ የድካም ዋጋ መክፈል ይጠበቅበታል፡፡ በተጨማሪም ተወካዩ የውክልናው ሥራ ማስኬጃ ወጪ መሸፈን የሚጠበቅበት ሲሆን ተወካዩ ለወካዩ ጥቅምና ለውክልና ስራው መልካም አካሄድ ሲል በወኪልነቱ ከሚገባው የውል ግዴታ ነፃ ሊያወጣው ይገባል፡፡
የውክልና ጥቅም
ውክልና ለወካይ የተለያዩ ጥቅሞችን የሚሰጥ ነው፡፡ ከነዚህ ጥቅሞች መካከል ወካይ በጊዜ እና በቦታ ሳይገደብ በአንድ ጊዜ የተለያዩ ተግባራትን እንዲያከናውን፣ የእውቀት እና ልምድ ማነስ ሳያግደው የተለየ እውቀት እና ልምድ የሚያስፈልገው ስራ በወኪሉ በኩል ማከናወን መቻል፣ በህግ መሰረት ህጋዊ ሰውነት ያገኙ ተቋማት ምንም እንኳን የህጋዊ ሰውነት ቢኖራቸውም እንደ ተፈጥሯዊ ሰው የተለያዩ ተግባራትን ማከናወን የማይችሉ በመሆናቸው በውክልና ስልጣን በተሰጠው ተፈጥሮዊ ሰው ምክንያት ተግባራቸውን በውክልና ማከናወን እንዲችሉ ማድረጉ ይጠቀሳሉ፡፡ በተጨማሪም እድሜቸው ለአካለመጠን ያልደረሱ እና ችሎታ ያጡ ሰዎች ህግ የሚስጣቸው ተወካዮች ጥቅማቸውን እንዲያስከብሩ ማስቻል ውክልና ከሚሰጣቸው ጥቅሞች ውስጥ የሚካተት ነው፡፡
ስለውክልና መቅረት
ውክልና ከተሰጠ በኋላ ለዘላለም ፀንቶ ይኖራል ማለት ሳይሆን በተለያዩ ምክንያቶች ቀሪ ሊሆንባቸው የሚያስችሉ ሁኔታዎች በህጉ ላይ ተዘርዝረው ይገኛሉ፡፡ ከነዚህም ሁኔታዎች መካከል ውክልናን መሻር፣ የውክልና ስልጣንን መተው፣ የወካዩ ወይም የተወካዩ መሞት፣ የወካዩ ወይም የተወካዩ ለመስራት ችሎታ ማጣት ስልጣንን ቀሪ ከሚያረጉ ሁኔታዎች መካካል ናቸው፡፡
ውክልናን መሻር
ወካይ አስፈላጊ መስሎ ሲታየው የሰጠውን የውክልና ስልጣን መሻር እና ለተወካይ የሰጠውን የውክልና ውል እንዲመልስለት ሊያስገድደው ይችላል፡፡ እንደዚህ አይነት ሁኔታዎች ሲፈጠሩ ወካይ ተወካይ በእርሱ እና በ3ኛ ወገኖች ላይ ጉዳት እንዳያደርስ የሰጠውን ውክልና በማንሳት ለሚመለከታቸው አካለት እና በውክልናው ምክንያት ሊጎዱ የሚችሉ ወገኖችን ስለውክልናው መሻር ማሳወቅ ይኖርበታል፡፡ የተሰጠው የውክልና ጊዜ ከማለቁ በፊት የውክልናው መሻር በተወካይ ላይ ኪሳራ አድርሶበት እንደሆነ ወካይ ተወካይ ላይ በውሉ መሻር ምክንያት ለደረሰበት ኪሳራ ካሳ የመክፈል አላፊነት አለበት፡፡ ብዙ ወካዮች ለጋራ ጉዳያቸው የወከሉትን ተወካይ በቂ የሆነ ትክክለኛ ምክንያት ከሌለ በቀር ወካዮቹ በመላ ሳይስማሙበት አንዱ ወካይ ብቻውን ተወካዩን ሊሽረው አይችልም፡፡
የወኪል የውክልና ስልጣኑን መተው
ተወካዩ የውክልናውን ሥራ እንደሚተው ለወካዩ አስታውቆ ወክልናውን ለመተው የሚችል ሲሆን የውክልና ሥራውን መተው በወካዩ ላይ ጉዳት የሚያደርስ ከሆነ ተወካይ ለደረሰው ኪሳራ ካሳ የመክፈል ሀላፊነት አለበት፡፡ ሆኖም ተወካይ የውክልና ስራውን መቀጠሉ በእርሱ ላይ ከፍተኛ ጉዳት እና ኪሳራ የሚያስከትልበት መሆኑ ከታወቀ እና ሥራውንም ለመቀጠል በፍፁም የማያስችል ምክንያት መኖሩ ከተረጋገጠለት ማንኛውንም የጉዳት ኪሳራ እንዲከፍል አይገደድም፡፡ በሌላ በኩል ብዙ ተወካዮች አንድ አይነት ጉዳይ እንዲያከናውኑ ተወክለው እንደሆነ እና ከመካከላቸው አንድኛው የውክልና ስራውን ለመቀጠል በአንድ ምክንያት ያልቻለ እንደሆነና የውክልና ስራውን ካቋረጠ ተቃራኒ ስምምነት ከሌለ በስተቀር የአንዱ መቋረጥ የሌሎቹንም ተወካዮች የውክልና ስልጣን የሚያቋርጥ ይሆናል፡፡
ማጠቃለያ
በአጠቃልይ ውክልና ጊዜን፣ ገንዘብን እና አቅምን በመቆጣብ በዋናነት ወካዩን የሚጠቅም በመሆኑ የታለመለትን አገልግሎት እንዲሰጥ ሁሉም ወገኖች የውክልና ስምምነት በህጉ ላይ የተቀመጡለትን መስፈርቶች እና ሁኔታዎችን ማወቅ እና ማሟላት አለባቸው፡፡
በንቃተ ህግ ትምህርትና ስልጠና ዳይሬክቶሬት የተዘጋጀ

ጊዜያዊ የመጠባበቂያ እርምጃ (Provisional Interim measure) እና የፍርድ ቤት ስልጣን
ፍቃዱ አንዳርጌ መኮንን
ከመደበኛ የፍርድ ቤት ክርክር ጋር በተገናኘ ፍርድ ቤቶች የተለያዩ ጊዜያዊ ትዕዛዞችን ሊሰጡ የሚችሉ ሲሆን እነዚህ ትዕዛዞች ጊዜያዊ መፍትሔዎች (provisional remedies) ተብለዉ የሚታወቁት ናቸዉ፡፡ ጊዜያዊ የሚል ስያሜ የተሰጣቸዉ ብቻቸዉን ፀንተዉ ሊኖሩ የማይችሉ ከዋናዉ ክርክር ጋር ተያያዥነት ያላቸዉ በመሆናቸዉ ነዉ፡፡ በፍትሐ ብሔር ሥነ-ሥርዓት ሕጉ እንደ ጊዜያዊ መፍትሔዎች ከተቀመጡት ዉስጥ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 151 ንብረት ማስከበር (attachment before judgment)፣ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 154 ለጊዜዉ የሚሰጥ የማገድ ትዕዛዝ (temporary injunction) እንዲሁም በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 160 እና ተከታይ ድንጋጌዎች መሰረት ከፍርድ በፊት የሚሰጡ ሌሎች ጊዜያዊ ትዕዛዝ (interlocutory orders) ተጠቃሽ ናቸዉ፡፡
ይህ ጽሑፍ በግልግል ወይም በእርቅ የሚታዩ ጉዳዮችን ተከትሎ የሚሰጡ ጊዜያዊ የመጠባበቂያ እርምጃዎች ወይም ትዕዛዝ (Provisional Interim measure) ያላቸዉን የሕግ ማዕቀፍ እና ተግባራዊ አፈጻጸም የሚዳስስ ነዉ፡፡
https://www.abyssinialaw.com/blog/provisional-interim-measure

Abyssinialaw
ጊዜያዊ የመጠባበቂያ እርምጃ (Provisional Interim measure) እና የፍርድ ቤት ሥልጣን
ይህ ጽሑፍ በግልግል ወይም በእርቅ የሚታዩ ጉዳዮችን ተከትሎ የሚሰጡ ጊዜያዊ የመጠባበቂያ እርምጃዎች ወይም ትዕዛዝ ያላቸዉን የሕግ ማዕቀፍ እና ተግባራዊ አፈጻጸም የሚዳስስ ነዉ፡፡
በሕጉ ዘርፍ በአብዛኛዉ ጊዜያዊ የመጠባበቂያ እርምጃ (Provisional Interim measure) ሀሳብ ከግልግል ዳኝ...

የዓመት ፈቃድ መተላለፍ ሰ/መ/ቁ 203965
አሠሪ ሠራተኛዉ በሥራ ላይ አልነበረም ወይም ደግሞ የዓመት እረፍቱን ተጠቅሟል የሚል ክርክር ካላቀረበ የሥራ ሁኔታዉ በማስገደዱ በአሠሪዉ ውሳኔ የዓመት እረፍት እንደተላለፈ ሊቆጠር ይገባል።
ስለሆነም ሰራተኛው በሕጋዊ መንገድ ቅጽ ሞልቶ ስላላስተላለፈ ያልተጠቀመበት የዓመት እረፍት በገንዘብ ተለውጦ ሊከፈለው አይገባም በማለት አሰሪው የሚያቀርበው መከራከሪያ ተቀባይነት የለውም።
አሰሪና ሰራተኛ ጉዳይ አዋጅ ቁጥር 1156/2011 አንቀጽ 79(2) እና (3)