Forwarded from Tolossa Kenea
ከመውጫ ፈተና ጋር ተያይዘው ያሉ የአፈጻጸም ሂደቶችን አስመልክቶ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ስንንነጋገርበት እንደቆየንይታወሳል፡፡ በተለይ ለሕግ ትምህርት መውጫ ፈተና ድጋሚ የሚቀመጡ (re-sit) ተማሪዎችን ጉዳይ ብዙ ት/ቤቶች ስጠይቁ ቆይተዋል፡፡ በዚሁ አግባብ ተመሳሳይ በሆነ አግባብ ተግባራትን ለመፈጸም ከት/ሚ ጋር የደረስንበትን መግባባት እንደሚከተለው ለማጋራት ተሞክረዋል፡፡
የሕግ ትምህርት መውጫ ፈተና ከ12 ዓመታት በላይ በኤፌደሪ የፍትሕና ሕግ ኢንሰቲቲዩት፣ በህግ ት/ቤቶች ኮንሰርቲየም እና በፈተናዎች ድርጅት አማካኝነት እየተሰጠ መቆየቱ ይታወሳል፡፡ ነገር ግን በአሁኑ ሰዓት ሁሉም የመውጫ ፈተናዎች አዲስ በወጣው መመሪያ ቁጥር 919/2014 መሰረት ብቻ፣ ወጥ በሆነ ሁኔታ በቴክኖሎጂ ታግዘው እንዲሰጥ በመወሰኑ ምክንያት ከዚህ ቀደም ፈተና ወስደው ያላለፉ የሕግ ተማሪዎችን በተመለከተ ወደ አድሱ ስርዓት የሚቀላቀሉበት የተለየ የሽግግር አቅጣጫ እንደምያስፈልግ መግባባት ተደርሰዋል፡፡ በዚሁ መሰረት ት/ሚ ለተቋማት ደብዳቤ እንደምልክ ተነጋግረናል፡፡
አስከዚያ ድረስ ግን ሕግ ትምህርት የመውጫ ፈተና የሽግግር ሂደት በተሳካ ሁኔታ ይካሄድ ዘንድ
1. የሕግ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና በአዲሱ መመሪያ ብቻ መሰራት ያለበት መሆኑ እንደተጠበቀ ሆኖ የሕግ ትምህርት መውጫ ፈተና በድጋሚ የሚቀመጡ ተማሪዎች መረጃ የየዩኒቨርሲቲው ሬጅስትራር እና የሕግ ት/ቤት በጋራ በመሆን እንዲያጠናቅሩ
2. በመውጫ ፈተናው በድጋሚ መቀመጥ የሚችሉ ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲው ሴኔት ሌጅስሌሽን መሠረት ግሬስ ፔሬዳቸው ያላለፈ መሆን ያለበት መሆኑ
3. የሚላከው ስም ዝርዝር ዳታ ውስጥ ከገባ በኋላ ትምህርት ሚኒስቴር በሚያወጣው ጥሪ መሰረት ተማሪዎች ኦን ላይን የሚመዘገቡ መሆኑ ለሚመለከታቸው ተማሪዎች አንዲገለጽ
4. በቀደመው የሕግ መውጫ ፈተና አስተዳደር የነበረው ኤግዘምሽን ከዚህ በኋላ የማይኖር መሆኑ ለድጋሚ ተፈታኞች እንዲገለጽ
5. ይህንን አፈጻጸም በተመለከተ ዩኒቨርሲቲዎች ተገቢውን ክትትል እንዲያደርጉ

ወንጀል እንደተፈጸመ እኔ ነኝ ብሎ ሀላፊነት የወሰደ አካል ሳይሆርና ምርመራ ተጣርቶ የፈፃሚው ማንነት ሳይረጋገጥ ፤ በቅፅበት ወንጀሉን በሆኑ ቡድኖች ላይ የሚያላክኩ አካላት የመጀመሪያ ተጠርጣሪዎች ናቸው !!
© Kura Gebre
Via Amhara media network
አስተያየት ስጡበት?❓
© Kura Gebre
Via Amhara media network
አስተያየት ስጡበት?❓
01_Chamber_of_Commerce_to_MoJ_Draft_Proc_MOTRI_Legal_Service_Amharic.doc
191.5 KB
የንግድና ኢንደስትሪ ምክር ቤቶች ማቋቋሚያ አዋጅ 341/1995