ባለሥልጣኑ ሁሉም የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት አሁን በመማር ላይ የሚገኙ ተማሪዎችን ዝርዝር መረጃ እንዲልኩ አሳሰበ‼️
==========.........==========
ባለሥልጣኑ አሁን በግል የከፍተኛ ትምህርት ቋማት በመማር ላይ የሚገኙ ተማሪዎች የተመዘገቡበትን አግባብ ማየት አስፈላጊ ሆኖ በማግኝቱ እውቅና በሰጣቸው የትምህርት መስኮች በትምህርት ላይ የሚገኙ የተማሪዎችን የስም ዝርዝር የያዘ መረጃ በሶፍትና በሀርድ ኮፒ በማጠናቀር በ30 ቀናት ውስጥ እንዲልኩ አሳስቧል፡፡
የሚላከው የተማሪዎች መረጃ በፕሬዝዳንት ወይም በበላይ ኃላፊ ተፈርሞ መውጣት እንዳለበት ከዚህ ውጪ ፈራሚ አካል ካለ ስምና ኃላፊነት የሚገልጽ ደብዳቤ በነዚሁ የበላይ ኃላፊዎች እንዲገለጽ እና የተማሪዎችን መረጃ በተናጥል በሚልኩ ተቋማት ላይ እርምጃ የሚወስድ መሆኑን ገልጿል፡፡
https://t.me/lawsocieties

👍8❤1
ስለ ብርበራ
በዛሬው ‘ከነጋሪት ገፃች’ አምዳችን “ብርበራ”ን የሚመለከቱ ጠቃሚ መረጃዎችን ልንጠቁም ወደድን
ማንኛውም መርማሪ ፖሊስ ወይም የፖሊስ አባል በፍርድ ቤት የተሰጠ የብርበራ ማዘዣ ካልያዘ በቀር ቤቶን መበርበር አይችልም።
ከፍርድ ቤት በተለየ ካልታዘዘ በቀር ብርበራ የሚደረገው ከጠዋቱ 12፡00 ሰዓት እስከ ማታ 12፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ ነው።
ማንኛውም የብርበራ ማዘዣ የሚበረበረውን እና የሚያዘውን ዕቃ ማመልከት ያለበት ሲሆን መርማሪው ፖሊስ ወይም አብሮት ያለ የፖሊስ አባል በማዘዣው ላይ ከተመለከተው ውጭ ሌላው ዕቃ መያዝ አይችልም።
መርማሪው ፖሊስ ወይም የፖሊስ አባል በማዘዣ ትዕዛዙ የተመለከተውን ዕቃ በሚይዝበት ጊዜ የተያዘውን ዕቃ ዝርዝር መያዝ ያለበት ሲሆን ከተቻለ ገለልተኛ የሆነ ሰው ሊስቱ ላይ እንዲፈርምበት ይደረጋል።
ምንጭ፡- የወንጀለኛ መቅጫ ሥነ ሥርዓት ሕግ

👍13
ጁዌሪያ መሀመድን የገደለው የፌደራል ፖሊስ አባል በሞት ቅጣት እንዲቀጣ ተወሰነበት
የሶማሌ ክልል ምክር ቤትና የብልፅግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል የሆኑት ጁዌሪያ መሀመድ ኢብራሂምን በጅግጅጋ አየር ማረፊያ የገደለው የፌደራል ፖሊስ አባል በሞት ቅጣት እንዲቀጣ ተወስኖበታል።
ጥቅምት 15 ቀን 2015 በሶማሌ ክልል ገራል ዊልዋል አየር ማረፊያ የክልሉ ምክር ቤት እንዲሁም የብልፅግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል የሆነችውን ጁዌሪያ መሀመድ በአየር ማረፊያው በሥራ ላይ ከነበረ የፌደራል ፖሊስ አባል በተተኮሰ ጥይት ህይወቷ ማለፉ ይታወሳል።
በጅግጅጋ ከተማ የጅግጅጋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ትላንት በዋለው ችሎት፤ ጁዋሪያ መሐመድን በመግደል ተጠርጥሮ ክስ የተመሰረተበት የፌደራል ፖሊስ አባል በሞት እንዲቀጣ የወሰነ ሲሆን፤ ጥፋተኛ የተባለው ግለሰብም የይግባኝ መብቱ የተጠበቀ ነው ተብሏል።
ባሳለፍነው ጥቅምት ወር በተፈጠረው ክስተት ከጁዌሪያ መሀመድ ሞት በተጨማሪ ሌሎች አራት ሰዎች መቁሰላቸውን የክልሉ ፖሊስ ማስታወቁ ይታወሳል።

👍9
የፌዴራል የገቢ ግብር ደንብ
የፌዴራል የገቢ ግብር ደንብ ደንብ ቁጥር 410/2009 በደንብ ቁጥር 485/2014 እና በደንብ ቁጥር 520/2014 ተሻሽሏል። ይህንን ማሻሻያዎች በአንድ በማካተት በነጋሪ መተግበሪያ አካትተናል። ደንቡን እና ማሻሻያዎቹን በአንድ ቦታ ከነጋሪ መተግበሪያ ያግኙ፤
ደንብ ቁጥር 410/2009 - ስለፌደራል የገቢ ግብር የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የገቢ ግብር ደንብ
http://negari.abyssinialaw.com/laws?id=162

👍3
👍19👎1😢1
Trainee Attorney
United Insurance Company S.C. Ethiopia
Hawassa
Full–time
Hibret Insurance Vacancy Fresh Graduates Hibret Insurance S.C invites fresh graduates and qualified applicants for the following job positions. The United Insurance Company SC, better known as UNIC-ETHIOPIA, was established by 87 Ethiopians (individuals and enterprises) in November 1994 with an authorized capital of Br 25 million and an initial paid up capital of Br 8.073 million. Through the United Insurance S.C. Online Insurance Service Use your phone or computer at any time from any location to find out the cost of insurance for free.
POSITION:
Trainee Attorney Education: LLB GPA 3.25 and above Experience: Zero year Speaking, Listening, writing and Reading Oromifa is advantageous.
Knowledge and skill:
Excellent communication skill and Personality, Written & spoken English language proficiency, Excellent computer skill. Salary: As per the Company scale.
Place of Work: Addis Ababa Deadline: December 16,2022
How to Apply:
Interested applicants who fulfill the above requirements are invited to submit a non-returnable application, CV and supporting documents within seven working days of the first date of this announcement to United Insurance, Hawassa Branch in person. THE UNITED INSURANCE COMPANY SC HAWASSA BRANCH TEL: 0462206610

Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/

👍18
የገጠር መሬት ውርስ ክርክር የይርጋ ጊዜ እና መቆጠር የሚጀምርበት ጊዜ
-------------------—--_____-_-__-
#የፌ/ጠ/ፍ/ቤት የሰ/መዝ/ቁ 186329
#መ
የተወሰነ
#(ያልታተመ)
#የገጠር መሬት የውርስ ክርክርን አስመልክቶ የፍትሀብሄር ህግ ቁጥር 1000(1) ስር ያለው ጠቅላላ የውርስ ህግ ይርጋ ጊዜ ተፈፃሚነት ያለው ስለመሆኑ፣
#የገጠር መሬት የውርስ ክርክር ይርጋ ጊዜ መቆጠር የሚጀምረው የወራሽነት ማስረጃ ከተወሰደበት ጊዜ ጀምሮ ሳይሆን መሬቱ በሌላ ወራሽ ወይም ወራሽ ያልሆነ ሰው ከያዘበት ጊዜ ጀምሮ ስለመሆኑ፣
#በገጠር መሬት ክርክርም ቢሆን በወራሾች መካከል ከሆነ በፍ/ህግ ቁ ጥር 1000(1) ስር የተደነገገው የ3 ዓመት የይርጋ ጊዜ፣ ወራሽ በሆነና ባልሆነ መካከል ባለ ክርክር ደግሞ የፍ/ህግ ቍጥር 1845 ስር የተቀመጠር የ10 ዓመት ይርጋ ጊዜ ተፈፃሚ የሚሆን ስለመሆኑ የህግ ትርጉም የተሰጠበት ውሳኔ ነው።

👍7