አለሕግAleHig ️
16.2K subscribers
2.85K photos
25 videos
1.86K files
3.56K links
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
Alternative legal enlightenment & Service
Website: alehig.com
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak
የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ
Download Telegram
የገጠር መሬት ውርስ ክርክር የይርጋ ጊዜ እና መቆጠር የሚጀምርበት ጊዜ
-------------------—--_____-_-__-
#የፌ/ጠ/ፍ/ቤት የሰ/መዝ/ቁ 186329
#መ

የተወሰነ
#(ያልታተመ)

#የገጠር መሬት የውርስ ክርክርን አስመልክቶ የፍትሀብሄር ህግ ቁጥር 1000(1) ስር ያለው ጠቅላላ የውርስ ህግ ይርጋ ጊዜ ተፈፃሚነት ያለው ስለመሆኑ፣
#የገጠር መሬት የውርስ ክርክር ይርጋ ጊዜ መቆጠር የሚጀምረው የወራሽነት ማስረጃ ከተወሰደበት ጊዜ ጀምሮ ሳይሆን መሬቱ በሌላ ወራሽ ወይም ወራሽ ያልሆነ ሰው ከያዘበት ጊዜ ጀምሮ ስለመሆኑ፣

#በገጠር መሬት ክርክርም ቢሆን በወራሾች መካከል ከሆነ በፍ/ህግ ቁ ጥር 1000(1) ስር የተደነገገው የ3 ዓመት የይርጋ ጊዜ፣ ወራሽ በሆነና ባልሆነ መካከል ባለ ክርክር ደግሞ የፍ/ህግ ቍጥር 1845 ስር የተቀመጠር የ10 ዓመት ይርጋ ጊዜ ተፈፃሚ የሚሆን ስለመሆኑ የህግ ትርጉም የተሰጠበት ውሳኔ ነው።
#ለመረጃ

የኢትዮጵያ አርሶ እና አርብቶ አደር #የገጠር_መሬቱን በዋስትና አሲዞ #መበደር እንዲችል ተወስኗል!