ሰ/መ/ቁ 201427 4 ለ 3 በሆነ አብላጫ ድምጽ የተሰጠ
በተሻሻለው የአማራ ብ/ክ/መ/ የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም አዋጅ ቁጥር 252/09 ስለ ይርጋ የሚደነግገዉ አንቀጽ 55 ላይ የገጠር መሬትን በወረራ /invasion/ ወይም በሌላ በማናቸውም ህገወጥ መንገድ /in any illegal means/ ይዞ በመገልገል ላይ የሚገኝ ማንኛውም ሰው መሬቱን እንዲለቅ በማንኛውም ሰው ወይም ስልጣን ባለው የመንግስት አስተዳደር አካል ሲጠየቅ ወይም በመደበኛ ፍርድ ቤት ሲከሰስ የይርጋ ጊዜ ገደብን በመቃወሚያነት ሊያነሳ እንደማይችል ይደነግጋል። በተያዘው ጉዳይም ክሱ በይርጋ እንደማይታገድ በአብላጫው ድምጽ አቋም ተይዞበታል።
አነስተኛው ድምጽ የተለየው በሰ/መ/ቁ 178927 ቅጽ 24 የተሰጠው አስገዳጅ የህግ ትርጉም መቀየር አለበት/የለበትም በሚለው ላይ ነው።
በሰ/መ/ቁ 178927 ቅጽ 24 አዋጅ ቁጥር 252/09 አንቀጽ 55 አስመልክቶ በተሰጠው ትርጉም በገጠር መሬት ይዞታ ይገባኛል ክርክር ተከሳሽ የሆነ ወገን የይርጋ መቃወሚያ ለማንሳት መሬቱን በሕግ መሠረት በሚመለከተው የአስተዳደር አካል ተፈቅዶለት በሕጋዊ መንገድ ወይም በከሳሽ ፈቃድ የያዘው ስለመሆኑ አስቀድሞ የማስረዳት ኃላፊነት አለበት ተብሏል።
አነስተኛው ድምጽ ይህ የህግ ትርጉም መቀየር እንዳለበት አቋም የያዘ ሲሆን አብላጫው ድምጽ ግን ትርጉሙ ይጣጣማል እንጂ አይጋጭም የሚል መደምደሚያ ላይ ደርሷል።

በፍትህ ስርዓቱ ላይ የተደቀኑት አደጋዎች ምን ምን ናቸው❓
የዳኞች እና የአቃቤ ህጎች ፍልሰትና ምክንያት ምንድን ነው ❓
አስተያየታችሁን አጋሩን
የዳኞች እና የአቃቤ ህጎች ፍልሰትና ምክንያት ምንድን ነው ❓
አስተያየታችሁን አጋሩን
ሰ-መ-ቁ 219306.pdf
268.4 KB
ሰ-መ-ቁ 219306
አንድ ይዞታዬ ያለአግባብ ተነጥቆብኛል የሚል ሰው ይዞታው እንዲመለስለት ክስ ሲያቀርብ የቀረበው ጉዳይ የክስ ምክንያት የለውም ሊያሰኝ የሚችልበት የህግ አግባብ የለም።

Forwarded from 🇪🇹የሕግ ጉዳይ
Artificial Intelligence Center Ethiopia በዜሮ ዓመት ሠራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
Postion:-2 Postions
Law Officer Minimum LLB
📚የትምህርት ዓይነት እና ደረጃ:-
B.A Law
🇪🇹የስራ ቦታ:Addis ababa
🧭የምዝገባ ጊዜ ፡እስከ ህዳር
16/2015 ዓ.ም
🔔ስለ ስራው ሙሉ መረጃ ለማየት እና ለማመልከት ቀጣዩን ሊንክ ይጠቀሙ
https://jobs.amazonethiopia.com/job/artificial-intelligence-center-ethiopia/

216970 (1).pdf
824.4 KB
የንብረት አገልግሎት ሰ/መ/ቁ. 216970
የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ የመስጠት ስልጣን ያለው አካል ለመውጪያና መግቢያ ሲያገልግል የነበረ መንገድ በመዝጋት የይዞታ ማረጋገጫ መስጠት አይችልም።
አንድ የማይንቀሳቀስ ንብረት ባለሀብት የሆነ ሰው የንብረቱ ባለሀብት ከመሆኑ ጋር ተያይዞ በንብረቱ መጠቀም ይችል ዘንድ በህግ የተሰጡት መብቶች ይኖሩታል። ከእነዚህ መብቶች አንዱ መውጫ መግቢያ የማግኘት መብት ነው።

በፍትሐብሔር ክርክር ቅድመ-ሙግት ሂደት ትኩረት የሚሹ ጉዳዮች
በ፦ ፍቃዱ አንዳርጌ መኮንን
የዚህ ጽሑፍ ዋና ትኩረት ከሙግት በፊት ያሉ ሥነ-ሥርዓታዊ ሂደቶች አንድን ክርክር ላይ ያላቸዉን ሚና ማጉላት እና ፋይዳቸዉን ማሳየት ነዉ፡፡ በፍትሐ ብሔር ክርክር ሂደት ቅደመ ሙግት የሚባለዉ ለክርክሩ መሪ ጭብጥ ተይዞ ግራ ቀኙ ማስረጃ ማሰማት ከመጀመራቸዉ በፊት ያለዉ ሂደት ነዉ፡፡ በፍትሐ ብሔር ክርክር ዋናዉ ሙግት የሚጀምረዉ ጭብጥ ተይዞ በፍ/ብ/ስ/ስ/ሕ/ቁ 257 እና ተከታይ ድንጋጌዎቹ ተከራካሪዎች ማስረጃዎቻቸዉ የሚያስረዷቸዉን ጭብጥ እያስመዘገቡ ማስረጃ ማሰማት ሲጀምሩ ነዉ፡፡ ከዋናዉ ሙግት በፊት ባለዉ የቅድመ ሙግት ሂደት በዋናነት ክስና ማስረጃ ማቅረብ፣ መጥሪያ ማድረስ፣ መልስ እና ማስረጃ መቅረብ፣ ክስ መሰማት እና የክስ መቃወሚያዉ ላይ የመወሰን ተግባሮች ይፈፀማሉ፡፡ ይህ የክርክር ሂደት ክርክሩን ለመምራት ዋና መሰረት የሆነዉ ነዉ፡፡ የክርክሩ አቅጣጫ የሚወሰነዉም በዚህ የክርክር ደረጃ ላይ በሚሰሩ ስራዎች ነዉ፡፡ ክርክሩን ግልፅ እና አጭር በሆነ ሂደት ለመፈፀም የሚያስችለዉም የቅድመ ሙግት ሂደቱ ጤናማ መሆን ከቻለ ነዉ፡፡
ክርክሩ ሳይንዛዛ እንዲያልቅ ከተፈለገ በቅደመ ሙግት ሂደት መከናወን ያለባቸዉ ነገሮች ሁሉ ጥንቅቅ ብለዉ መከናወን ይጠበቅባቸዋል፡፡ ክርክሩ ወደ ኋላ እንዳይመለስ ከተፈለገም በቅድመ ሙግት ሂድት የሚከናወነዉ መጥሪያ አደራረስ ሰርዓት በተገቢዉ መንገድ መፈፀም ይኖርበታል፡፡ ከሙግት በፊት በዳኛዉ ሆነ በሬጅስትራር ሊከናወኑ የሚገቡ ብዙ ጉዳዮች ያሉ ቢሆንም ለዚህ ጽኁፍ ዓላማ ሲባል ሶስት ጉዳዮች ላይ ብቻ ትኩረት ይደረጋል፡፡ የመጀመሪያዉ ክስ እና መልስ ሲቀርብ በፍርድ ቤት ትዕዛዝ በፍ/ብ/ስ/ስ/ሕ/ቁ 145 መሰረት እንዲቀርብ የሚጠየቀዉን ማስረጃ ይመለከታል፡፡ ሁለተኛዉ መልስ በሬጅስትራር የማቀባበል ስርዓት ጋር ተያይዞ የሚነሱ ጉዳዮች ናቸዉ፡፡ ሶስተኛዉ ክስ ከመስማት ጋር በተገናኘ መቃወሚያ እና ፍሬ ነገር ክርክሮች የሚደረጉበት ሁኔታ ይመለከታል፡፡ ይህ ጽሑፍም ሶስቱን ጉዳዮች በሕግ ያላቸዉን ማዕቀፍ እና ተግባራዊ አፈፃፀማቸዉን በመዳሰስ ከሥነ-ሥርዓት ሕጉ ዓላማ አንፃር ለክርክር ፍጥነት፣ ግልፅነት እና ፍትሐዊነት ያላቸዉን አስተዋጽዖ ይዳስሳል፡፡
https://www.abyssinialaw.com/blog/pre-trial-proceedings

Abyssinialaw
በፍትሐብሔር ክርክር ቅድመ-ሙግት ሂደት ትኩረት የሚሹ ጉዳዮች
የዚህ ጽሑፍ ዋና ትኩረት ከሙግት በፊት ያሉ ሥነ-ሥርዓታዊ ሂደቶች አንድን ክርክር ላይ ያላቸዉን ሚና ማጉላት እና ፋይዳቸዉን ማሳየት ነዉ፡፡ በፍትሐ ብሔር ክርክር ሂደት ቅደመ ሙግት የሚባለዉ ለክርክሩ መሪ ጭብጥ ተይዞ ግራ ቀኙ ማስረጃ ማሰማት ከመጀመራቸዉ በፊት ያለዉ ሂደት ነዉ፡፡ በፍትሐ ብሔር ...
በጊዜ_ቀጠሮ_መፈቀድ_ወይም_በዋስትና_መከልከል_በጥበቃ_ሥር_ማቆየት.pdf
627.7 KB
በወንጀል ምርመራ ሂደት ወቅት የጊዜ ቀጠሮ መፈቀድ እና በዋስትና የመለቀቅ መብት ምንና ምን ናቸው??
★ አሜሪካን ኢምባሲ አዲስ የስራ ማስታወቂያ
♦Deadline: 11/29/2022
The U.S. Mission in Addis Ababa/Ethiopia is seeking eligible and qualified applicants for the following positions.
✅ Position 1: Fraud Investigator (CFI)
🔻 Salary: USD $12,133
✅ Position 2: Surveillance Detection (SD) Supervisor
🔻Salary: USD $9,419 – USD $9,419
🔻Place of Work: Addis Ababa, Ethiopia
How to Apply??
👇👇👇👇👇
https://effoysira.com/2022/11/17/usa-embassy-vacancy-nov-2022/