ሠ ወንጀለኛው ወንጀሉን ያደረገው በዕድሜው፣ በጤንነቱ፣ በኑሮው ወይም በስራው ሁኔታ ልዩ ጥበቃ በሚያሻው ሰው ላይ በተለይም ለመከላከል አቅም በሌለው፣ መንፈሰ ደካማ፣ በሽተኛ ወይም አካል ጉዳተኛ ፣ እስረኛ ወይም በቅርብ ዘመዱ ላይ ወይም የበላዩ ወይም የበታቹ በሆነ ሰው ላይ፣ በህግ በተቋቋመ ባለስልጣን ወይም የስራ ግዴታውን በማከናወን ላይ በሚገኝ በአንድ የህዝብ አገልጋይ በሆነ ሰራተኛ ላይ እንደሆነ ነው ሲል ይደነግጋል፡፡
ውድ አንባቢያን ለዛሬ ያዘጋጀንላችሁን አተታ በዚሁ አበቃን በቀጣይ ልዩ የቅጣት ማክበጃ ምክኒያቶች ምንድናቸው የሚለውን ይዘንላችሁ እንቀርባለን ሰላም፡፡
ጠ.አቃቤ ህግ

ሀሰተኛ ወይም አስጠቂ ምስክርነት መስጠት የሚያስከትለው የህግ ተጠያቂነት
ሰላም ጤና ይስጥልን እንደምን አላችሁ የፅሁፋችን አንባቢዎች ዛሬ ደግሞ ስለ ሀሰተኛ /አስጠቂ/ ምስክር ምንነት ላይ ማብራሪያ ልንሰጣቹ ወደናል፡፡
አንድአንድ ሰዎች ያላግባብ ግለሰቦችን ለመጉዳት ወይም ለመጥቀም ሲሉ ሀሰተኛ /አስጠቂ/ ምስክርነቶችን ሲሰጡ ይስተዋላል፤ ታዲያ እኛም ሀሰተኛ ወይም አስጠቂ ምስክርን አስመልክቶ ያላችሁን ግንዛቤ ለማዳበር ጽሁፋችንን አዘጋጅተናል፡፡
በመሆኑም አስጠቂ ምስክር ሲባል ምን ማለት ነው? በሀሰት መመስከርስ ምን ያስቀጣል? የሚሉትን ለናንተ ለማስቃኘት ወደናል፡፡ ሀሰተኛ ወይም አስጠቂ ምስክር ማለት ከቃሉ ትርጓሜ ስንነሳ በሀሰት መመስከር ወይም ይመሰከርልኛል ብለን ካመጣነው ጭብጥ በተለየ እና ክሱን በሚጎዳ መልኩ መመስከር፣ ማስጠቃት፣ መጉዳት የሚለውን ትርጓሜ ይሰጠናል።
በሀገራችን አስጠቂ ወይም ሀሰተኛ ምስክርነትን አስመልክቶ በ1996 ዓ.ም የወጣውን የኢ.ፊ.ዲ.ሪ የወንጀል ህግ አንቀፅ 452 ስለ አንድ ተከራካሪ ወገን የሚሰጠው ሀሰተኛ ቃል፡ 453 ስለ ሀሰተኛ ምስክርነት አስተያየት ወይም ትርጉም፡ 454 ላይ ቃልን ስለማቃናትና መለወጥ እያለ በተከታታይ ድንጋጌዎች ከዚህ ጋር ተያያዥነት ያላቸውን ድንጋጌዎች በወንጀል የሚያስቀጡ ድርጊቶች መሆናቸውን የደነገገ ሲሆን፤ በዋናነትም አሁን ላይ በብዛት የተበራከተ በወንጀል ጉዳዮች ላይ ምስክሮች አንድን ድርጊት አይተው በፖሊስ ጣቢያ ምስክርነታቸውን ከሰጡ በኋላ ችሎት ቀርበው እንዲመሰክሩ ሲጠሩ ግን በተለያየ ምክንያት፦ ተከሳሾችን በመፍራት፣ ከተከሳሽ ጋር በመታረቅ ወይም መደለያ በመቀበል አስቀድመው በፖሊስ ጣቢያ የሰጡትን ቃል በመለወጥ ተከሳሽን ከቅጣት ሲያስመልጡ ይሰተዋላል።
በወንጀል ጉዳይ አንድ ግለሰብ ምስክር ሆኖ ከክስ በፊት ለፖሊስ የሰጠውን ቃል ፍርድ ቤት በቀረበ ጊዜ ከሚያውቀው ማስረጃ የቀየረ፣ የቀነሰ ወይም የጨመረ እንደሆነ በዚህ ጊዜ ዐቃቤ ህግ ለዳኛው ምስክሩ አስጠቂ ነው ብሎ ካሰወቀ እና መሪ ወይም መስቀለኛ ጥያቄ እንዲፈቀድለት ከጠየቀ ምስክሩ በፖሊስ ጣቢያ የሰጠውን ቃል አቅርቦ በመመልከት ዐቃቤ ህግ መስቀለኛ ጥያቄ እንዲጠይቀው ይፈቅዳል፤ ይህ መሪ ጥያቄ ምስክር ቀድሞ ለፖሊስ የሰጠውን ቃል መሰረት በማድረግ የሚጠየቅ ይሆናል፤ ይህ የሚረዳው ምስክር ተቃራኒ የሆኑ ነገሮችን እየተናገረ ስለመሆኑ ለፍርድ ቤቱ ለማረጋገጥ እና በመሪ ጥያቄ እውነቱን ለማዋጣት ይጠቅማል ማለት ነው። የሀገራችን የሥነ-ስርዓት ህግ መሪ ወይም መስቀለኛ ጥያቄን አስመልክቶ በግልፅ የተቀመጠ ባይሆንም የወ/መ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ 137 /2/ ላይ በዋና ጥያቄ መሪ ጥያቄ ፍርድ ቤቱ ከፈቀደ ሊጠየቅ የሚችል ስለመሆኑ ያስቀምጣል ከነዚህም ውስጥ አስጠቂ ምስክርነት አንዱ ነው።
የአስጠቂ ምስክርነት ቃል በራሱ ምስክርነት ተከሳሽን በሚጠቅም መልኩ የተሰጠ እንደሆነ ምስክሩ ልክ እንደመከላከያ ምስክር ስለሆነ አመሰካከሩ መስቀለኛ ጥያቄ በመጠየቅ እውነታውን ለማውጣት ጥረት ያደርጋል።
ከዚህ ድርጊት ጋር በቀጥታ ተያያዥነት ያለው የወንጀል ህግ አንቀፅ 453 ላይ ድርጊቱ ወንጀል ስለመሆኑ የተደነገገ ሲሆን ይኽውም ምስክሮች ማንኛውንም ተከራካሪ ወገን ለመጥቀም ወይም ለመጉዳት በማሰብ ሀሰተኛ ምስክርነት ከሰጡ እና እውነቱን ከደበቁ ያሰቡት ባይሳካ እንኳን በቀላል እስራት ወይም ከ5 ዓመት በማይበልጥ ፅኑ እስራት የሚያስቀጣ ሲሆን በዚህ የምስክርነት ቃልም ውጤቱ ተገኝቶ ከሆነ ማለትም ተከሳሹ በአስጠቂው ምስክር ምክንያት ነፃ ቢወጣ ከ10 ዓመት ባልበለጠ ፅኑ እስራት ያስቀጣል፤ በተቃራኒው ደግሞ ተከሳሹ በመስካሪው ድርጊት ምክንያት የጥፋተኝነት ውሳኔ የተላለፈው በንፁህ ሰው ወይም ተከሳሽ ላይ ከ10 ዓመት በላይ ፅኑ እስራት ተፈርዶበት ከሆነ ተከሳሽ በተቀጣው ቅጣት ልክ ሀሰተኛ ምስክሩ ሊቀጣ ይችላል ማለት ነው ።
ከዚህ ጋር ተያይዞ በወንጀል የተደነገገው ሀሰተኛ የሆነ አስተርጓሚነት ሲሆን በሀሰት መተርጎምም ራሱን ችሎ በወንጀል የሚያስቀጣ ድርጊት ነው ። ሀሰተኛ ወይም አስጠቂ ምስክርነት ዋነኛ ጉዳቱ በተለይም በወንጀል ጉዳዮች ላይ ሰዎች ባልፈፀሙት ወንጀል እንዲቀጡ ወይም ወንጀል ፈፃሚዎች ከቅጣት እንዲያመልጡ በማድረግ ፍትህን ለማዛባት የሚከናወን በመሆኑ በጥንቃቄ የሚታይ ጉዳይ ነው።
የተከበራችሁ የፅሁፋችን አንባቢዎች እንድንጽፍላቹ የምትፈልጉት የህግ ማብራሪያ ካለ በአስተያየት መስጫው ላይ ብታስቀምጡ ምላሻችንን ታገኛላቹ፡፡

Create your Twitter account! #Share us your twitter account.
we will follow you‼️
We will follow you!
#Twitter
@ALE_lawsocieties
we will follow you‼️
We will follow you!
@ALE_lawsocieties
በቤት ኪራ ጭማሪ ለተሰቃየ መልካም ዜና!
የቤት ኪራይ መጨመር በህግ ያስቀጣል ላልሰሙት አሰሙ!
የመኖሪያ ቤት ኪራይ ጭማሪን ለመገደብ በወጣ ደንብ ላይ የተሰጠ መግለጫ!
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በከተማችን የኑሮ ውድነት እየተባባሰ እንደመጣ የሚታወቅ ነው፡፡ የኑሮ ውድነቱ በአብዛኛው አሳማኝ እና ምንም አይነት ኢኮኖሚያዊ ምክንያት የሌለው በሰውሰራሽ ምክንያቶች የተፈጠረ ነው፡፡ የኑሮ ውድነቱም የከተማችንን ነዋሪ ለከፍተኛ ችግር ዳርጓል፡፡
በሰሜን የሃገራችን ክፍል ሃገር በማፍረስ ተግባር ላይ የሚገኘውን የአሸባሪው ህወሃት እንቅስቃሴ ለማክሸፍ እየተደረገ ካለው ዘመቻ ጋር ተያይዞ የከተማችን ነዋሪ በገንዘብ መዋጮ፤ ለሠራዊት የሚሆን ስንቅ በማዘጋጀት፤ ደም ልገሳ እስከ ህይወት መስዋዕትነት እየከፈለ ባለበት በዚህ ወቅት ጥቂት ስግብግብ ግለሰቦች በተቃራኒው ቆመው ከኢትዮጵያዊነት ጨዋነት ፍፁም ባፈነገጠ መልኩ አሁን ካለው ችግር ላይ አላግባብ ጥቅም ለማግኘት በማሰብ የተለያዩ ተግባራት ውስጥ ገብተው ይገኛሉ፡፡
መንግሥት እያጋጠመ ያለውን ችግር ለመቅረፍ ከውጭና ከውስጥ ያሉ ጫናዎችን ተቋቁሞ ሀገር የማፍረስ ተግባር እንዲከሽፍና የዜጎች የኑሮ ጫና እንዲቀንስ የተለያዩ እርምጃዎችን በመውሰድ ላይ ይገኛል፡፡
በዚህም መሠረት እስከታችኛው የማኅበረሰብ ክፍልን የሚያሳትፍ የኢኮኖሚ አሻጥሩን ለመቀልበስ የተቋቋመው ግብረይል በርካታ ስራዎችን እያከናወነ ይገኛል፡፡
በአጭር ጊዜ ውስጥም ግብረሃይሉ ባካናወናቸው ተግባራት ተጨባጭ ለውጦች በመታየት ላይ ይገኛል፡፡
ከመሠረታዊ የፍጆታ ዕቃዎች ባሻገር አለግባብና የወቅቱን ሁኔታ ያላገናዘበ የቤት ኪራይ ጭማሪ የነዋሪውን ሕይወት በእጅጉ እየፈተነው ይገኛል፡፡
ይህም ወቅታዊ ሁኔታን በመጠቀም አላግብ ለመክበር የሚደረግ ከኢትዮጵያዊ ጨዋነትና መተሳሰብ ጋር በፍፁም የሚቃረን ተግባር ነው፡፡
በ2012 ዓ.ም የኮቪድ 19 ወረርሽ በሀገራችን መገኘቱ ተከትሎ በርካቶች ችግር ውስጥ በገቡበት ወቅት የከተማችን ነዋሪዎች እርስ በእርስ ከመረዳዳትና ማዕድ ከመጋራት አልፎ በርካታ ቤት አከራዮች የወራት የቤት ኪራይ ዋጋ ለተከራይ በራሳቸው ተነሳሽነት ቀንሰው ችግሩን በጋራ ለመፍታት ኢትዮጵያው የመረዳዳት እሴታችን የታየበት እንደነበር ይታወሳል፡፡
ይህም በወቅቱ በሕግ ተቀምጦ የነበረውን የቤት ኪራይ ዋጋ መጨመር የሚከለክለውን ድንጋጌ ሳይጨምር ነው፡፡
አሳማኝ ባልሆነ ምክንያት በቤት ክራይ ላይ ዋጋ ጭማሪ መታየቱን ነዋሪዎች ቅሬታቸውን እያሰሙ ነው፡፡
ስለሆነም አሁን እየታየ ያለውን አላግባብ የሆነ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ጭማሪ ለመገደብ የነዋሪውን ቅሬታ ምላሽ ለመስጠት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ በቀን 18/12/13 ባደረገው መደበኛ ስብሰባው የቤት ኪራይ ጭማሪን ለ90 ቀናት ለማገድ በቀረበ ደንብ ላይ ተወያይቶ በሙሉ ድምፅ አፅድቋል፡፡
በዚህም መሠረት ደንቡ ከፀደቀበት 18/12/13 ዓ.ም ጀምሮ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ዋጋ መጨመርም ሆነ ተከራይን ከቤት ማስወጣት ለ90 ቀናት የተከለከለ ሲሆን በቀጣይም ታይቶ ለተጨማሪ ቀናት ክልከላው ሊራዘም ይችላል፡፡
ደንቡን በመተላለፍ ጭማሪ የተደረገበት ተከራይ አቤቱታውን በፅሑፍ ለወረዳው ሥራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት በማቅረብ መፍትሄ እንዲያገኝ የሚቻልበት ሥርዓት በደንቡ ተደንግጓል፡፡
በዚሀ መሰረት በሚቀርቡ አቤቱታዎች ላይ ማጣራት ተደርጎ ጭማሪ ባደረገ አካል ላይ በደንቡ ተዘርዝሮ በተቀመጠው መሰረት ተጠያቂ የሚደረግ ይሆናል፡፡
ምንም እንኳን ይህ ደንብ የወጣው ዜጎችን ካላስፈላጊ ጫና ለመከላከልና ጥፋተኞችን ተጠያቂ ለማድረግ ቢሆንም ህብረተሰባችን በኮቪድ ወረርሽኝ ወቅት ችግሮችን በመተሳሰብና በመደጋገፍ ለማለፍ ያሳየውን ኢትዮጵያዊ የጨዋነትና አብሮነት እሴቶቹን በማዳበር ይህን ወሳኝና አስቸጋሪ ጊዜ በጋራ ማለፍን ማዕከል በማድረግ ሁሉም የበኩሉን እንዲወጣ የከተማ አስተዳደሩ ጥሪውን ያቀርባል፡፡
ነሐሴ 22 ቀን 2013
አዲስ አበባ፤
አዲስ አበባ ፕሬስ ሴክሬታሪያት

የውጭ ሀገራት አንድ ሉአላዊት ሀገር እርዱኝ ሳትል ወይም ሌላ አካል ጣልቃ ገብቶብኛል እርዳታ እፈልጋለሁ ባላለችበት ሁኔታ ጣልቃ ሊገቡ የሚችሉበት international treaty አለ?save human right issue
selam ale tena yisetelegn ebakihin erdata felege nwu yekebel bet wust nwu yeminorewu keasadageye gar eso condomiya dersat ena ene bete endagegn yemiyadergegn hig ale malet memerya ebakine
❗ቢያውቋቸው ሊጠቀሙባቸው የሚችሉ ወሳኝ #ድረገፆች
ኢንተርኔት እንደዓለም ዳርቻ እጅግ ጥልቅ በሆነበት በአሁን ሰዓት ሁሉንም የድረገፅ አይነት
አውቆ መጠቀም ምናልባትም በዓለማችን በሚገኙ እያንዳንዱ ቦታዎች ተዘዋውሮ
እንደመጎብኘት እጅግ ሊከብድ ይችላል፡፡ ታዲያ እነዚህ ጥበብን፣ እውቀትን፣ ልምድን እና
በጠቅላላውም ህይወትን ለመቀየር የሚያስችሉትን፤ ወሳኝ ድረገፆች አውቆ ለመጠቀም
የሌሎች ጠቋሚነት እጅግ ወሳኝ ሆኖ ሊገኝ ይችላል፡፡ በመሆኑም ለዛሬ ከዚህ በፊት
የማያውቋቸው ነገር ግን ከዚህ በኋላ ቢያውቋቸው እጅግ ሊጠቀሙባቸው የሚችሉ ድረ
ገፆችን ከተለያዩ ምንጮች አሰባስበናል፡፡
ያወቁትን ሌሎች እንዲያውቁት ብታደርጉ የበለጠ ያተርፋሉ!!!
1. ከሌላው ዓለም ህዝብ ጋር ጥበብን፣ አውቀትን እና ልምድን ለማጋራትና ለማንሸራሸር
• MentalFloss.com
• Lifehacker.com
• https://www.quora.com/
• https://medium.com/
• Lumosity.com
2. አዲስ ነገር መማር ሲፈልጉ
• Make code (Microsoft MakeCode) {Must visit!}
• Guitar ( https://www.justinguitar.com/ ) {you can thank}
• Duolingo (Learn a language for free)
• Tutorials Point (Tutorials)
• Experiments with Google
3. ለግራፊክስ ዲዛይነሮች ከphotoshop ውጭ ሌላ አማራጭ ሲፈልጉ
• Free Pik ( https://www.freepik.com/ )
• Flaticon ( https://www.flaticon.com/ )
• Adobe colour picker (Adobe Color CC)
• Pexels ( https://www.pexels.com/ )
• Video Pexels (Free stock videos - Pexels Videos)
• Canva (Amazingly Simple Graphic Design Software
4. ከEmail ውጭ ሌላ አማራጭ ይኖር ይሆን ካሉ
• www.bluebottle.com
• http://mail.yahoo.com
• http://gmail.google.com
• www.hotmail.com
• www.walla.com
5. የጤናዬ ጉዳይ ያሳስበኛል ካሉ
• www.nelh.nhs.uk
• www.hpa.org.uk
• www.food.gov.uk
• www.bmj.com
• www.avert.org
6. ሲደብሮትና እና ራሶን ለማንቃት ሲፈልጉ
• Ted ( https://www.ted.com/
• www.7billionworld.com
• www.beesbeesbees.com
• www.sanger.dk
✳️ ጠቃሚ የመጽሐፍ ድረ ገጾችን እንጠቁማችሁ
◽️ http://gen.lib.rus.ec/
ይህ ድረ-ገጽ ማንኛው አይነት መፅሀፍ ማውረድ የሚያስችሎት
ሲሆን በሚሊዮን የሚቆጠር መፅሀፎች አሉት በዉስጡ
ከሚግኙ መፅሀፎች መካከል
🔺የትምህርት መፅሀፎች፤
🔺የሳይኮሎጂ መፅሀፎች፤
🔺ፍልስፍና መፅሀፎች ፤
🔺የታሪክ መፅሀፎች ይገኙበታል፡፡
◽️ http://sci-hub.org/
ይህ ድህረ-ገጽ ከ64 ሚሊዮን በላይ የጥናት ወረቀት የሚገኝ ሰለሆነ በቀላሉ ማዉረድ ይቻለሉ፡፡ በዚህ ድረ- ገጽ የተለያዩ መጻፎች በተለያ ምርጫ እና አይነት ያገኛሉ።
◽️ https://bookboon.com/
ይህ ድረገጽ ማንኛው አይነት የነጻ መጻፍ የሚያገኝበት
ሲሆን በየትኛዉም የክፍል ደረጃ ላሉ ተማሪዎች አንዲዉም በማንኛው የስራ ሁኔታ ላይ ላሉ ሰዎች ጠቃሚ ድርገጽ ነው፡፡
◽️ http://bookzz.org/ ቡክዚ አለማችን ለይ ትልቅ የመጻሀፍ ላይብረሪ ያለው ሲሆን በአማካኝ 2.6 ሚሊዮን መጻሀፍ በ ድረገጹ ይገኛል።
ይህ ድረገጽ ብዙ የቴክኖሎጂ መጽሀፍት ያሉት ሲሆን የፕሮግራሚንግ፤ ግራፊክስ፤ የኮምፒተር አጠቃቀም እና
የተለዩ የትምህርት መጻሃፎች ያገኛ
የተለያዩ ኮርሶችን መማር እና ማወቅ ለምትፈልጉ በሙሉ ማለትም ለምሳሌ #Programming , #Web_Development , #Networking እና ሌሎችም...(ከታች ያሉትን ሳይቶች ይጠቀሙ)
1. www.codecademy.com
2. www.lynda.com
3. www.udemy.com
4. www.udacity.com
5. www.coursera.org
6. www.w3schools.com
7. www.thenewboston.org
8. www.programmr.com
9. www.codeavengers.com
10. www.codeschool.com
11. www.learnstreet.com
12. www.teamtreehouse.com
13. www.sqlzoo.net
14. www.codehs.com
15. www.teamtreehouse.com
16. www.html5rocks.com
17. www.codepen.io
18. www.sitepoint.com
19. www.tutorialspoint.com
20. www.javatpoint.com
21. www.cplusplus.com
22. www.learncpp.com
23. www.tutorialspoint.com
24. www.cprogramming.com
25. www.stackoverflow.com
26. www.learncodethehardway.org
27. www.bloc.io
28. www.howtocode.io
29. www.edx.org
30. www.instructables.com
31. www.developer.apple.com
32. www.developer.android.com
33. www.developers.google.com
34. www.developer.mozilla.org
35. www.msdn.microsoft.com
36. www.decompera.com
37. www.www.developphp.com
38. www.quackit.com
39. www.htmlite.com
40. www.siteduzero.com
41. www.dreamincode.net
42. www.phpbuddy.com
43. www.php.net
44. www.microsoftvirtualacademy.com
45. www.professormesser.com
ያወቁትን ማሳወቅ ብልህነት ነውና ጓደኞቻችንን አባል በመሆን ይጠቀሙ ዘንድ ጋብዙ። finally #Share
via Mastewal click Ethiopian law

Quora
Quora is a place to gain and share knowledge. It's a platform to ask questions and connect with people who contribute unique insights and quality answers. This empowers people to learn from each other and to better understand the world.
NYALA INSURANCE S.C.
JOB TYPE Employee
JOB STATUS Full Time
ANNOUNCED
30 August, 2021
JOB TITLE; Legal Secretary
JOB LOCATION
Addis Ababa, Ethiopia
JOB PRESENTATION
Nyala Insurance Share Company (NISCO) wants to hire a qualified, competent, and motivated candidate for the following position on a permanent basis:
Qualification and Experience:
Diploma in Office Management and Secretarial Science
Two (2) years in office administration or secretarial function preferably in courts and/or insurance companies.
Post available. One
Duty station: Addis Ababa
Remuneration:
Nyala Insurance offers a competitive and attractive remuneration package.
Age: Not more than 35
Soft qualities required:
integrity, quick to respond, cooperative, and stress tolerance.
VALID TILL 4 Sep, 2021

Position: LEGAL SECRETARY
Job Time: Full-Time
Job Type: Permanent
Place of Work: Addis Ababa, Ethiopia
Application Deadline: Oct, 4/2021 (4 days left)

Age:Not more than 35

How to apply
Interested applicants who fulfill the above requirements are invited to submit their application with a non-returnable copy of CV and credentials to the under-mentioned postal address or in person at our HO (Protection House) 3rd floor Room No. 307 located around 22 Mazoria Mickey Leland Road.
N.B. Only short-listed applicants will be contacted and invited for an interview.
NYALA INSURANCE S.C. (NISCO) PROTECTION HOUSE P. 0. Box 12753 Addis Ababa
https://t.me/lawsocieties
🟩 @lawsocieties
🟨 @lawsocieties
🟥 @lawsocieties

Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/

🔴🔴🔴አዲስ ወደዚህ ግሩፕ የምትገቡ ውድ ቤተሰብ እዚህ ግሩፕ ላይ ምንም ነገር ከመፃፋችሁ በፊት 5 ሰው ወደ ግሩፑ መቀላቀል አለባችሁ።🔴🔴🔴
#የመንግስት #ምስረታ የሚካሄድበት ቀን ታወቀ።
#የህዝብ #ተወካዮች ምክር ቤት መጪው መስከረም 24 ቀን 2014 ስድስተኛው ዙር #የመንግስት #ምስረታ እንደሚካሄድ ዛሬ አስታውቋል። via ቲክቫህኢትዮጵያ
https://t.me/lawsocieties
🟩 @lawsocieties
🟨 @lawsocieties
🟥 @lawsocieties
#የህዝብ #ተወካዮች ምክር ቤት መጪው መስከረም 24 ቀን 2014 ስድስተኛው ዙር #የመንግስት #ምስረታ እንደሚካሄድ ዛሬ አስታውቋል። via ቲክቫህኢትዮጵያ
https://t.me/lawsocieties
🟩 @lawsocieties
🟨 @lawsocieties
🟥 @lawsocieties
Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
Forwarded from ነገረ ፈጅ Negere Fej 📕
ሰብአዊ መብትን የሚያከብር መሆኑ፡- አሳልፎ የመስጠት ጥያቄ የቀረበለት አገር የቀረበለትን ጥያቄ በመቀበል ወይም በመከልከል ለሚሰጠው ውሳኔ የሚያገናዝባቸው ልዩ ልዩ መነሻዎች እንደሚኖሩ የሚጠበቅ ሲሆን በተለይ ተላልፎ የሚሰጠው ሰው የሰብአዊ መብት ጥሰት በተለይም ተላልፎ ከተሰጠ በኋላ ለአካላዊ ድብደባና ወ.ዘ.ተ ቅጣቶች የማይጋለጥ መሆኑን፣ በፍርድ ሂደትም ቢሆን ሊጠበቁለት የሚገቡ መሰረታዊ የሂደት መብቶች የሚጠበቁለት መሆኑን ማረጋገጥ የሚጠበቅበት ይሆናል፡፡ ከዚህ ጋር ተያይዞ ተፈላጊው ሰው የተፈለገበት መነሻ ዘሩን፣ ሀይማኖቱን፣ ዜግነቱን፣ ብሔሩን፣ የፖለቲካ አስተያየቱን ወይም ማሕበረሰባዊ መደቡን መሰረት ያደረገ ከሆነ ጥያቄው ውድቅ እንደሚደረግ ይጠበቃል፡፡ ስለሆነም የትብብር ጥያቄ በእነዚህ ላይ ተመስርቶ ያልቀረበ መሆኑን ማረጋገጥ አስፈላጊ ነው፡፡
የተጠያቂውን አገር ሕግ ያገናዘበ መሆን፡- አሳልፎ የመስጠት ጉዳይ በዋናነት የሚወሰነው ትብብር በተጠየቀው አገር ሕግ እና ለጉዳዩ ተፈጻሚነት ባላቸው ስምምነቶች መሰረት ነው፡፡ በተለይ ግን አንዳንዶቹ ጉዳዮች ብዙውን ጊዜ የሚወሰኑት ትብብር በተጠየቀው አገር ሕግ መሰረት በመሆኑ የተጠያቂው አገር ሕግ በእነዚህ ጉዳዮች ላይ የሚደነግገውን ማወቅ ለውጤታማ ተላልፎ የመሰጠት ሂደት በጣም አስፈላጊና መሰረታዊ ነው፡፡ ይልቁንም ትብብር ጠያቂው አገርና ትብብር በተጠየቀው አገር የሚከተሉት የሕግ ሥርዓት (Legal System) የተለያየ ከሆነ የሕግ አሰራራቸው ይበልጥ የመራራቅ ዝንባሌ የሚኖረው በመሆኑ ከዚህ አንጻር የአገሩን ሕግ መገንዘብ አስፈላጊነቱ ከፍተኛ ነው፡፡ በተጠያቂው አገር ሕግ ውስጥ መገናዘብ ከሚገባቸው ዋና ዋና ጉዳዮች መካከል ከአሳልፎ መስጠት ጉዳይ አንጻር መገናዘባቸው ይበልጥ አስፈላጊ የሆነው የሚከተሉት ናቸው፡-
• አሳልፎ የመስጠት ጥያቄ ሊከለከል የሚችልባቸው መነሻዎችን ማወቅ፤
• ተፈላጊው ሰው ተላልፎ እስኪሰጥ ድረስ በእስር ሊቆይ ስለሚችልበት ሁኔታ ወይም እንዳይጠፋ ሆኖ ስለሚቆይበት ሁኔታ ማወቅ፤
• አሳልፎ የመስጠት ጥያቄው ከሚቀርብበት ጊዜ ጀምሮ ተላልፎ እንዲሰጥ በመፍቀድ ወይም በመከልከል ውሳኔ እስከሚሰጥበት ጊዜ ድረስ ያለው ቆይታ ወይም ጊዜ ምን ያህል እንደሆነ ማወቅ፤
ለውጤታማ የአሳልፎ መስጠት ጥያቄና ሂደት አስፈላጊና መሰረታዊ ጉዳዮች ናቸው፡፡
የገደብ መርሕን (rule of specialty) ማክበር፡- የገደብ መርሕ የሚባለው የተፈለገው ሰው በተላልፎ ይሰጠኝ ጥያቄ በግልጽ ተጠቅሶ ከተመለከተው የወንጀል ጉዳይ ውጭ በሌላ ወንጀል በትብብር ጠያቂ አገር እንዳይጠየቅና እንዳይከሰሰ እንዲሁም ያለ አሳልፋ ሰጭዋ አገር ፍቃድ ለሌላ ሦሥተኛ አገር ተላልፎ እንዳይሰጥ የሚከለከል መርሕ ሲሆን ለዚህም ትብብር ጠያቂው አገር በምታቀርበው የአሳልፎ ይሰጠኝ ጥያቄ ውስጥ ይህን መርሕ እንደምታከብር ማረጋገጫ መስጠት ይኖርባታል፡፡ ከዚህ ባሻገር የአሳልፎ ይሰጠኝ ጥያቄው በውስጡ ከሚይዘው የተላልፎ ይሰጠኙን የተመለከተ ዝርዝር ባሻገር እንደአስፈላጊነቱ መሟላት ያለባቸውን የፍርድ ቤት የመያዣ ትዕዛዝ ወይም ፍርድ ወ.ዘ.ተ. ሰነዶች፣ ከጥያቄው ጋር አብሮ ማቅረብ ይገባል፡፡
አሳልፎ መስጠትን በተመለከተ ከላይ የተነሱት ጉዳዮች እንደተጠበቁ ሆነው በዚህ ሂደት ውስጥ በተለይ ከፍተኛ ሚና ያላቸው አካላት እንደአገሩ ሁኔታ ልዩነት ቢኖርም ማዕከላዊ ባለስልጣን ሆኖ የሚሰራ የጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ወይም ፍትሕ ሚኒስቴር፣ የፍርድ ቤቶች፣ ፖሊስና ማረሚያ ቤቶች ሚና ተጠቃሽ ነው፡፡ አሳልፎ የመስጠት ጉዳይን በተመለከተ የመወሰን ስልጣን እንደአገሩ ሁኔታ በአስፈጻሚው አካል ወይም በፍርድ ቤት ሊወሰን የሚችል ሲሆን አገራችንን በተመለከተ የአሳልፎ መስጠት ጉዳዮችን ጨምሮ በወንጀል ጉዳዮች ዓለም ዓቀፍ ትብብርን የማድረግ ስልጣን በአዋጅ ቁጥር 943/2008 መሰረት ለጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የተሰጠ ነው፡፡ ሆኖም ጉዳዮቹን ከመወሰን አንጻር ተፈጻሚነት ያለው ሕግ የተሟላና በበቂ ሁኔታ ግልጽ እንዲሆን ማድረግ አስፈላጊ ነው፤ ለዚህም ወደፊት እንደሚጸድቅ የሚጠበቀው የወንጀል ስነ ስርአትና የማስረጃ ሕግ በረቂቁ የያዘው ጉዳይ ወሳኝነት የሚኖረው ይሆናል፡፡
በአገራችን ሁኔታ የአሳልፎ መስጠት ጥያቄ ሊቀርብ የሚገባው በአዋጁ መሰረት ለጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ሲሆን አገራችን ለሌሎች አገራት የምታቀርበው የአሳልፎ መስጠት ጥያቄ የሚቀርበውም በዚሁ አካል አማካኝነት ነው፡፡ ይሁን እንጂ የአሳልፎ መስጠት ትብብር ስኬታማ እንዲሆን የሌሎች ባለድርሻ አካላት ማለትም የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ የኢሚግሬሽን፣ ፍርድ ቤቶች፣ የብሔራዊ ኢንተርፖል፣ የፖሊስና ማረሚያ ቤት ተቋማት ሚና እጅግ ከፍተኛ ነው፡፡
የኢፌዲሪ ጠቅላ አቃቤ ህግ
https://t.me/NegereFej
Negere Feg
#ነገረ #ፈጅ

ነገረ ፈጅ Negere Fej 📕
ሕግን አለማወቅ ይቅርታን ሊያስገኝ አይችልም። የፍታብሔር ሕግ ቁጥር 2035(2)
Ignorance of the law is no excuse.
civil code article 2035(2)
ነገረ ፈጅ ከፈለጉ አለን @NegereFeji_Bot ወይም negerefej@gmail.com ይላኩልን።