አለሕግAleHig ️
16.2K subscribers
2.88K photos
25 videos
1.87K files
3.58K links
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
Alternative legal enlightenment & Service
Website: alehig.com
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak
የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ
Download Telegram
Lawyer II ....Jimma University

Position: Lawyer II

Job Time: Full-Time

Job Type: Permanent

Place of Work: Jimma, Ethiopia

Salary: 6,193.00


Application Deadline: Aug, 12/2021 (14 days left)

Jimma University is looking to hire qualified applicants who fulfill the following requirements 

Level XI

Requirement

Bachelor's Degree in Law.

Experience 

2 years of work experience 

Salary 6,193.00
Required number 02

How to apply

Interested applicants who fulfill the above requirements should submit all the necessary credentials such as educational background, work experience along with an unreturnable photocopy to the following address:

Around Bole ABH building the University's case management office,

or Jimma University Human Resource Management and Development Directorate office number 107 

or PO Box 378 

Female applicants are highly encouraged 
#join #join #Share #Share #Share
https://t.me/lawsocieties
🟩 @lawsocieties
🟨 @lawsocieties
🟥 @lawsocieties
Attorney I – Bahir Dar at Hibret Bank S.C

Company: Hibret Bank S.C

Location: Ethiopia

State: Bahir Dar

Job type: Full-Time

Job category: Legal
Job Description

Job Title: Attorney I

– Place of Work: For North West District Office Based in Bahir Dar
– Salary: As per the Bank’s Salary Scale

Qualifications/Skills
• Educational Qualification: LLB Degree in Law
• Work Experience: 2 years as Junior Attorney or equivalent experience in the Banking Industry OR 2 years as Attorney I or equivalent experience.


Method of Application

Interested applicants should apply in person along with non-returnable updated CV and copies of relevant credentials from the date of this vacancy announcement until July 30, 2021 to:

Hibret Bank S.C.
Human Capital Business Partnering Department
P.O.Box 19963
Hiber Tower, 14 floor, Head Office Building around Senga Tera area
Addis Ababa

Closing Date : July 30, 2021
encouraged 
#join #join #Share #Share #Share
https://t.me/lawsocieties
🟩 @lawsocieties
🟨 @lawsocieties
🟥 @lawsocieties
👍1
‹‹በጎ ፍቃድ ማለት ለሌሎች ሲባል እራስን አሳልፎ መስጠት ነው››
*******************************************************************
በበጎ ፍቃድ አገልግሎት ዙሪያ ለኤጀንሲው ማኔጅመንት አባላት እና ለተወሰኑ ቡድን መሪዎች ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል፡፡

በስልጠናው ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አቶ ጂማ ዲልቦ እንደተናገሩት ተቋሙ በ1113/2011 ከተሰጠው ስልጣን መካከል በኅብረተሰቡ ዘንድ የበጎ አድራጎትና በጎ ፍቃደኝነት ባሕል እንዲዳብር ማድረግ ሲሆን የዛሬው ስልጠናም በዚህ ልክ በመረዳት ስራዎችን ማከናወን እንዲቻል መሆኑን አብራርተዋል፡፡

‹‹በጎ ፍቃድ ማለት ለሌሎች ሲባል እራስን አሳልፎ መስጠት ነው›› የሚሉት ዋና ዳይሬክተሩ መልካም የሚያደርግ ሰው ክፋት የማድረግ እድሉ ያነሰ ነው በመሆኑም በማህበረሰቡ ዘንድ የበጎ ፍቃድ ስራ እንዲጎለብት ከማድረግ አንጻር ተግባሩን እንድንመራ በመደረጉ እድለኛ ያደርገናል ብለዋል፡፡

ይህንን ተግባር ውጤታማ ለማድረግ የህግ ማዕቀፍ አንዲኖረው ማስቻል እና ተቋማዊ ማድረግ በመሰረታዊነት ትኩረት አድርገን የምንሰራባቸው ተግባራት ናቸው በማለት ስራዎችን ስንሰራ ሃገራችንን እያሰብን እንዲሁም ሃላፊነቱ እንዳለበት ሰው ትኩረት ሰጥተን መስራት አለብን ሲሉ ለሰልጣኞቹ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል፡፡

በመጨረሻም ይህ ስልጠና የተሳካ እንዲሆን እና የሁል ግዜ ተባባሪያችን ለሆኑት CSSP2 ምስጋናዬን አቀርባለሁ ብለዋል፡፡

ስልጠናውን የሰጡልን በኤጀንሲው የበጎ ፍቃድ ከፍተኛ አማካሪ አቶ እስቲበል ምትኩ ሲሆኑ በገለጻቸው በጎ ፍቃድ ማለት የሰዓት፣የገንዘብ ወይም የሌሎች ጉዳይ ሳይሆን ልብን የመስጠት ጉዳይ መሆኑን አብራተው ሃገራችን በርካታ የበጎ አድራጎት ባህል ልምምዶች ያላት ቢሆንም አገልግሎቱን የሚሰጡ ባለሙያ እና ተቋማት ቁጥር ያለመታወቅ እንዲሁም በኢኮኖሚው እና በማህበራዊ ዘርፉ ያደረገው አስተዋጽኦ መረጃ ያለመኖሩ በዘርፉ የሚታዩ ችግሮች በመሆናቸው ሊሰራበት ይገባል ብለዋል፡፡

በጎ ፍቃድ በዘልማድ የሚመራ ሳይሆን ዓለማቀፍ ደረጃ /standard/ ያለው በመሆኑ በዛ መሰረት መመራት ይገባዋል በማለት የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ስንሰራ ብዙሃነትን እና የሃገሪቱን ህግ ማክበር፣የማህበረሰቡን ጥቅም ማስቀደም፣ቀጣይነት ያለው አገልግሎት ማረጋገጥ፣ግልጽነትና ተጠያቂነት ማስፈን እና ባለቤትነትን ማዳበር የሚሉ የበጎ ፍቃድ ፕሮግራም መርሆችን ማወቅና ተግባራዊ ማድረግ ይገባል ሲሉ ገልጸዋል፡፡

የበጎ ፍቃድ ምንነት በጎ ፍቃደኛ ማን ነው፣በጎ ፍቃድ አግልግሎት በኢትዮጵያ፣የበጎ ፍቃድ ፕሮግራም፣የበጎ ፍቃድ አይነቶችና ትኩረት የሚሹ ጉዳዬች እንዲሁም መሰል ርዕሰ ጉዳዬች ላይ ማብራርያ ሰጥተዋል፡፡

ከላይ ከተገለጸው ርዕስ በተጨማሪ የስነ ምግባር መመሪያ እና የቡድን ግንባታ /team building/ ሰነድ ቀርቦ ውይይት ይደረግበታል፡፡
via Agency for civil society organization (ACSO)
#join #join #Share #Share #Share
https://t.me/lawsocieties
🟩 @lawsocieties
🟨 @lawsocieties
🟥 @lawsocieties
የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ

በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ በድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ተመድበው መስራት ለሚፈልጉ የህግ ባለሙያዎች ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት ተመዝግባችሁ የፈተናውን ቀን እየተጠባበቃችሁ ለምትገኙ እና ለፈተና እንድትቀርቡ ለተመረጣችሁ ሁሉ የተላለፈ የፈተና ጊዜ ማስታወቂያ
Follow us....
https://www.facebook.com/lawsocieties/
የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ‼️

በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ በድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ተመድበው መስራት ለሚፈልጉ የህግ ባለሙያዎች ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት ተመዝግባችሁ የፈተናውን ቀን እየተጠባበቃችሁ ለምትገኙ እና ለፈተና እንድትቀርቡ ለተመረጣችሁ ሁሉ የተላለፈ የፈተና ጊዜ ማስታወቂያ
Follow us....
https://www.facebook.com/lawsocieties/
ሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ‼️‼️‼️
የህግ ትምህርት መውጫ ፈተና አጭር ገለፃ።
#join #join #Share #Share #Share
https://t.me/lawsocieties
🟩 @lawsocieties
🟨 @lawsocieties
🟥 @lawsocieties