አለሕግAleHig ️
Photo
አንድነታችን እና አብሮነታችን የጋራ የህልውናችን መሰረት ነው፡፡
________________
አገር ማለት ሰው፣ ሰው ማለት አገር ነውና አገር እና ሰው ከሌለ ሀይማኖታዊ፣ መንግስታዊ ወይም ፖለቲካዊ ስራ መስራት፣ ማህበራዊ ግንኙነቶችን ማድረግ አይታሰብም፡፡
የኮሮና ውሽንፍር ቢያስጨንቀንም እስኪያልፍ ቢያለፋንም አካላዊ ርቀታችን ከጠበቅን፣ እጃችንን በውሃና ሳሙና ደጋግመን ከታጠብን ይህም አልፎ የአብሮነት ቀን መምጣቱ አይቀርምና ቀኑ እስኪያልፍ አምልኮ በሚደረግባቸው ቦታዎች፣ በመንግስት ተቋማት፣ በሆቴሎች፣ በማናቸውም የመሰብሰቢያ አዳራሾችና ቦታዎች አራትና ከዚያ በላይ ሆኖ መሰብሰብ ወይንም መገኘት በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የተከለከለ ስለሆነ ለሕግ ተገዥ በመሆን ራሳችንን ከኮሮና ወረርሽኝ እንከላከል፡፡
ለሰው መዳኒቱ ሰው ነው፣ እንደሚባለው ሁሉ የአንዳችን መጠንቀቅ ለሌሎች መዳን ዋስትና በመሆኑ አንድነታችን እና አብሮነታችን የጋራ የህልውናችን መሰረት ነውና ዛሬም ሆነ ነገ እንጠንቀቅ፣ ራሳችንን እንጠብቅ!! መልዕክታችን ነው፡፡
ሰላም፣ ጤና ለህዝባችን እና ለአገራችን ይሁን!!
https://telegram.me/lawsocieties

Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/

የሥራ ውል መቋረጥ
የሥራ ውል የሚቋረጥባቸው መንገዶች
በሕግ በተደነገገው መሰረት
የሥራው ወይም የጊዜው ማለቅ
የፕሮጀክት ሥራ
የሠራተኛው ወይም አሠሪው መሞት
በጡረታ መገለል
የድርጅቱ ለዘለቄታው መዘጋት
የአካል ጉዳት
የሥራ ውልን በስምምነት ስለማቋረጥ
ሥራ መልቀቅ
ሼር
https://telegram.me/lawsocieties
የሥራ ውል መቋረጥ
የዓለም ዓቀፉ የሥራ ድርጅት የሥራ ግንኙነት መቋረጥ ስምምነት C158 - Termination of Employment Convention, 1982 (No. 158) አንኳር ይዘትና መሪ ደንቦች ስምምነቱን ባጸደቁት ሆነ ባላጸደቁት በርካታ አገራት ዘንድ በስፋት ተቀባይነት አግኝቷል፡፡ የስምምነቱ ወሰን በአሠሪው አነሳሽነት የሚደረግ የሥራ ውል መቋረጥን የሚመለከት ሲሆን ሌሎች የማቋረጫ መንገዶች አልተካተቱም፡፡ ኢትዮጵያ ይህን ስምምነት አጽድቃለች፡፡ የአሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ አዋጅ ቁ. 377/96 ከስምምነቱ ጋር ሲነጻጸር አንድ እርምጃ ወደ ፊት ተራምዷል ለማለት ይቻላል፡፡
በስምምነቱ አንቀጽ 4 በአሠሪው አነሳሽነት የሥራ ውል የሚቋረጥባቸው ሶስት በቂና ብቸኛ ምክንያቶች ተለይተዋል፡፡ ድንጋጌው እንደሚከተለው ይነበባል፡፡
The employment of a worker shall not be terminated unless there is a valid reason for such termination connected with the capacity or conduct of the worker or based on the operational requirements of the undertaking, establishment or service.
Share
https://telegram.me/lawsocieties
እነዚህ ዐበይት የሥራ ውል ማቋረጫ ግላዊና ድርጅታዊ ምክንያቶች በአዋጁ አንቀጽ 26(1) ላይ እውቅና ያገኙ ብቸኛ ምክንያቶች ሆነው ተደንግገዋል፡፡ የድንጋጌው ይዘት ከስምምነቱ ጋር ሲነጻጸር ከቋንቋ አጠቃቀም የዘለለ ልዩነት አይታይበትም፡፡
“የሥራ ውል ከሠራተኛው ጠባይ፤ ወይም የሠራተኛውን የመሥራት ችሎታ ከሚመለከቱ ግልጽ ሁኔታዎች፤ ወይም ከድርጅቱ ድርጅታዊ አቋም ወይም የሥራ እንቅስቃሴ ጋር ግንኙነት ባላቸው ምክንያቶች ብቻ ሊቋረጥ ይችላል፡፡”
በስምምነቱ አንቀጽ 5 የሥራ ውልን ለማቋረጥ ተገቢ ሆነው የማይቆጠሩ አምስት ምክንያቶች የተጠቀሱ ሲሆን ከእነዚህ ውስጥ አራቱ በአዋጁ አንቀጽ 26(2) ላይ እንደሚከተለው ተዘርዝረዋል፡፡
ሀ) ሠራተኛው በሠራተኞች ማኅበር አባል መሆኑ ወይም በማኅበሩ ህጋዊ ተግባሮች ተካፋይ መሆኑ
ለ) ሠራተኛው የሠራተኞች ተጠሪ ሆኖ ለመሥራት መፈለጉ ወይም መሥራቱ
ሐ) ሠራተኛው በአሠሪው ላይ ቅሬታ ማቅረቡ ወይም በፍርድ ቤት በቀረበ ክስ ወይም በሌላ ክስ ተካፋይ መሆኑ
መ) የሠራተኛው ብሔረሰብ፤ ጾታ ኃይማኖት፤ የፖለቲካ አመለካከት፤ የጋብቻ ሁኔታ፤ ዘር፤ ቀለም፤ የቤተሰብ ኃላፊነት፤ የዘር ሐረግ፤ እርግዝና ወይም ማኅበራዊ አቋም
‘እርግዝና’ በሚል በጥቅል አነጋገር በአንቀጽ 26(2) መ የተጠቀሰው ምክንያት በስምምነቱ አንቀጽ 5 ‘በእርግዝና ፈቃድ ምክንያት ከሥራ መቅረት’ በሚል አምስተኛ ምክንያት ሆኖ ተቀምጧል፡፡ ይህም የአንቀጽ 26(2) ድንጋጌ ከስምምነቱ ይልቅ ለእርጉዝ ሠራተኞች የበለጠ ጥበቃ እንዳደረገ ያሳያል፡፡ በአዋጁ ድንጋጌ ላይ ከፈቃድ በተጨማሪ እርግዝናን መነሻ ያደረጉ ሁሉም ምክንያቶች የሥራ ውልን ለማቋረጥ ብቁና በቂ ምክንያት ሆነው አይቆጠሩም፡፡ ይኸው የህጉ አቋም በአንቀጽ 87 ንዑስ አንቀጽ 5 እና 6 ላይ ተብራርቶ ተደንግጓል፡፡ በእነዚህ ድንጋጌዎች መሰረት በስምምነት፤ በጥፋት ወይም በቅነሳ ካልሆነ በቀር ሴት ሠራተኛን ነፍሰ ጡር በሆነችበት ጊዜና ከወለደችበት ጊዜ ጀምሮ በአራት ወራት ውስጥ ማሰናበት አይቻልም፡፡ በሌላ አነጋገር በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ በአንቀጽ 28(1) በተዘረዘሩት የውል ማቋረጫ ምክንያቶች እርጉዝ ሠራተኛን ከሥራ ማሰናበት የተከለከለ ነው፡፡
አሠሪው ማስጠንቀቂያ በመስጠት የሥራ ውል የሚያቋርጥበት መንገድ እንዲሁ ከስምምነቱ በተሻለ በአዋጁ ጥበቃ አግኝቷል፡፡ የስምምነቱ አንቀጽ 11 ከባድ ጥፋት ያልፈጸመ ሠራተኛ የሥራ ውሉ ከመቋረጡ በፊት አሠሪው ማስጠንቀቂያ ሊሰጠው እንደሚገባ ቅድመ ሁኔታ ያስቀምጣል፡፡ በአገራችን አሠሪና ሠራተኛ ህግ መሰረት ማስጠንቀቂያ መስጠት ብቻውን የሥራ ውልን በህጋዊ መንገድ አያቋርጥም፡፡ ከማስጠንቀቂያው በተጨማሪ በአንቀጽ 28 የተመለከቱት በቂ ምክንያቶች ሊኖሩ ይገባል፡፡
በአብርሃም ዮሐንስ

🛑በጡረታ መገለል🛑
👆👆👆👆👆👆👆👆
ዋቢ ህጎች
የአሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ አዋጅ ቁጥር 1156/2011
የግል ድርጅት ሠራተኞች ጡረታ አዋጅ አዋጅ ቁጥር 715/2003
የመንግሥት የሠራተኞች ጡረታ አዋጅ ቁጥር 714/2003
የአሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ አዋጅ ቁጥር 1156/2011 አንቀፅ 243/ በሕግ በተደነገገው መሠረት የሥራ ውልን ስለማቋረጥ ብሎ በጡረታ መገለልን እንደ አንድ ውል የሚቋረጥበት መንገድ ያስቀምጠዋል፡፡ 24(3) ሠራተኛው አግባብ ባለው ሕግ መሠረት በጡረታ ሲገለል፤
በጡረታ መገለል
👇👇👇👇
የመንግሥት የሠራተኞች ጡረታ አዋጅ ቁጥር 714/2003 አንቀፅ 18(1) /ሐ መሰረት የጡረታ መውጫ ዕድሜ 60 ዓመት ነው፡፡ የመንግስት ሰራተኞች የጡረታ መውጫ ዕድሜ (በእንግሊዝኛው ቅጂ ላይ retirement age) ስድሳ ዓመት እንዲሆን ተወስኗል፡፡ ጡረታ መውጣት ማለት በህጉ የተወሰነው የስድሳ ዓመት እድሜ ላይ መድረስ ማለት ነው፡፡
በህግ የተቀመጠው የጡረታ ዕድሜ 60 ዓመት ሲሆን የሚሰላውም ሠራተኛው ለመጀመሪያ ጊዜ ሲቀጠር በቅድሚያ የመዘገበውን የልደት ዘመን መሠረት በማድረግ ነው፡፡ ሠራተኛው በህግ የተወሰነው የ60 ዓመት የጡረታ መውጫ እድሜ ላይ ሲደርስ የሥራ ውሉን ያቋረጠው ህግ እንጂ አሠሪው ባለመሆኑ የሥራ ውሌ ከህግ ውጪ ተቋርጧል በሚል የሚያነሳው ጥያቄ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
“ሠራተኛው አግባብ ባለው ህግ መሠረት በጡረታ ሲገለል” የሥራ ውሉ በሕግ በተደነገገው መሰረት ይቋረጣል፡፡
ሠራተኛው የጡረታ እድሜ ላይ ደርሶ ከተቀጣሪነት ወደ ተጧሪነት ሲሸጋገር የሥራ ውሉም ያለ ተጨማሪ ቅድመ ሁኔታ ወዲያውኑ ያበቃለታል፡፡ ያ ማለት ግን ከጡረታ በኋላ እንደገና በአዲስ መልክ ተቀጣሪ ለመሆን አይችልም ማለት አይደለም፡፡ ጡረተኛው ካካበተው የረጅም ጊዜ የሥራ ልምድ እና ተሞክሮ አንጻር በተለይ በአንዳንድ የሥራ መስኮች ላይ ተፈላጊነቱ ይጨምራል፡፡ ሆኖም በቋሚነት (ላልተወሰነ) ጊዜ የመቀጠር እድል የለውም፡፡
በአዲሱ አዋጅ ቁ.714/2003 ብሎም በግል ድርጅት ሠራተኞች የጡረታ አዋጅ 715/2003 አንድ ሠራተኛ የጡረታ መውጫ ዕድሜው ከመድረሱ በፊት ጡረታ የሚወጣበት ወይም በጡረታ የሚገለልበት ስርዓት የለም፡፡ ሆኖም ዕድሜው ለጡረታ ሳይደርስ የጡረታ አበል ባለመብትና ተጠቃሚ ሊሆን ይችላል፡፡ በአዋጅ ቁ. 345/1995 አንቀጽ 12(2) እንደተደነገገው ቢያንስ 20 ዓመት አገልግሎት ያለው የመንግስት ሠራተኛ በራሱ ፈቃድ ወይም በአዋጁ ከተጠቀሱት ውጪ በሆነ ምክንያት አገልግሎት ካቋረጠ የጡረታ መውጫ ዕድሜው ሲደርስ የአገልግሎት ጡረታ አበል እስከ ዕድሜ ልኩ ይከፈለዋል፡፡ ድንጋጌው ሠራተኛውን የጡረታ አበል ተጠቃሚ ወይም ተከፋይ ሳይሆን የጡረታ ባለመብት ያደርገዋል፡፡ በዚህ መልኩ የሚገኝ የጡረታ ባለመብትነት በአዋጅ ቁ 714/2003 እና በአዋጅ 715/2003 ላይም በተመሳሳይ መልኩ ተደንግጓል፡፡ ሆኖም የሥራ ውሉ የተቋረጠው ሃያ አምስት ዓመት አገልግሎት ከሰጠ በኋላ ከሆነ የጡረታ መውጫ ዕድሜው ሊደርስ አምስት ዓመት ሲቀረው የጡረታ አበል ተጠቃሚነት ወይም ተከፋይነት መብት ይኖረዋል፡፡
https://telegram.me/lawsocieties
Alternative legal enlightenment (ALE)አለ Provided by Legal Experts.
አማራጭ የሕግ እውቀት፣
ነፃ የሕግ ምክርና ድጋፍ ሰጪ ሕግ ባለሙያዎች፣ የተለያዩ የሕግ ማብራርያ ያገኛሉ 🔴
#አለሕግ #Alehig
👉Telegram Channel 👈
https://t.me/lawsocieties
👉Facebook Page 👈
https://www.facebook.com/lawsocieties/
👉YouTube 👈
https://www.youtube.com/@Ale_Hig

Forwarded from 🇪🇹የሕግ ጉዳይ (Baraki Belay)
Programme Assistant
#international_organization_for_migration_iom
#social_science
#social_development
#program_assistant
Addis Ababa
Bachelor’s Degree, or equivalent preferably in Social Sciences, Social Work, Law or international relations
Minimum Years Of Experience: #4_years
Deadline: May 2, 2020
How To Apply: Send your CV to RECADDIS@IOM.INT
Write position title and Vacancy number in the subject line of your email

Protection Officer
#the_norwegian_refugee_council_nrc
#legal_services
#law
#protection_officer
Benishangul Gumuz
degree in law, sociology, social work, international development from a recognized institution.
Minimum Years Of Experience: #4_years
Deadline: April 30, 2020
How To Apply: by clicking the source below

Notice that the above decision is not enable to regulate the employee of public enterprise.
https://telegram.me/Ethiopian_Legal_Advocate

:
Hello all law students and law school family as you known due to Corona viruse all our program or law exit exam is posted unknown time. So if we will get any changes I will inform.
Take Care
Via Jlsri . mesfin
https://telegram.me/lawsocieties
Hello all law students and law school family as you known due to Corona viruse all our program or law exit exam is posted unknown time. So if we will get any changes I will inform.
Take Care
Via Jlsri . mesfin
https://telegram.me/lawsocieties
Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
አለሕግAleHig ️ pinned «: Hello all law students and law school family as you known due to Corona viruse all our program or law exit exam is posted unknown time. So if we will get any changes I will inform. Take Care Via Jlsri . mesfin https://telegram.me/lawsocieties»
Gashaw Shewa:
ወዳጆች jurisprudence module kalachu share adirigugni, estii biyaniss ጢንጥዬም ብትሆን እናንብብ።

ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተዘጋጁ ድረገጾች የትኞቹ ናቸው?
---------------------------------------------
-------------------------
የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር በቴክኖሎጂ በመታገዝ የከፍተኛ ትምህርትን ለማስቀጠል ያዘጋጃቸውን ድረ ገጾች ይፋ አደረገ።
ሚኒስቴሩ ባወጣው መግለጫ የሁለተኛ መንፈቅ ዓመት የሁሉም ትምህርት አይነቶች ሞጁሎች፣ አጋዥ ንባቦች እና ሌሎችም በየትምህርት አይነቱ ተሰንደው የሚገኙባቸው ድረ ገጾች የማሟላት ሥራዎች እየተሰሩ መሆኑን ገልጿል።
በዚህም የተነሳ https://bbc.in/3eztfoZ በተሰኘው ድረገጽ የተዘጋጁ የኮርስ ማቴሪያሎችና አጋዥ የትምህርት መጽሃፍት ተደራሽ የሚሆኑበት የዲጂታል ላይብረሪ ዝግጁ መደረጉን በመግለጫው ላይ አመልክቷል።
አክሎም ይህ ድረገጽ ( https://bbc.in/3eztfoZ ) አስፈላጊ በሆኑ የትምህርት ይዘቶች እየበለፀገ ይገኛል ብሏል።
እንዲሁም ሚኒስቴሩ በርካታ ይዘቶችን የያዘ የTechIn ላይብረሪዝግጁ ( https://bbc.in/34TVdap ) መሆኑን አስታውቋል።
ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የኦንላይን ትምህርት መስጠት የሚያስችላቸው የLearning Management System/MOOCS ( https://bbc.in/3bmSj0l ) ዝግጁ መደረጉንም በመግለጫው ላይ አመልክቷል።እንዲሁም ተማሪዎች ምንም አይነት የገቢ ምንጭ የሌላቸው በመሆኑ በስልክም ይሁን በላፕቶፕ እንዲሁም በታብሌት ወደ ተዘጋጁት ድረገጾች ገብተው በሚያነቡበት ጊዜ ከክፍያ ነፃ እንዲሆን ለማድረግ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመነጋገር ላይ መሆኑን ጠቁሟል።
Via BBC_amharic

ውድ የኢትዮጵያ ህግ ባለሙያው ሴቶች ማህበር አባላት
ረድኤት ጌታሁን እባላለው የፊልም ተዋናይ ስሆን አሁን ባለንበት የኮረና 19 ወሸባ ሰአት ሁላችንም በየቤታችን በመሆን የበሽታውን ስርጭት ለመግታት ዬራሳችንን ሀላፊነት በመወጣት ላይ እንደሆንን አስባለው።
በዚህ ሰአት ግን በተለያየ ምክንያት በሴቶችና ህፃናት ላይ የቤት ውስጥ ጥቃቶች በመላው አለም እየጨመረ ይገኛል ። ይህንን ጥቃት ለመቀነስና ለማስቆም ግንዛቤ ለማስጨበጥ እንደሴትነቴ ብሎም እንደዜጋና ባለሙያነቴ ሰዎች ትኩረት ሰተው ይሰሙኛል ብዬ ስላሰብኩ ይችን አጭር መልክት እነሆ አዘጋጀው ስለሆነም በናንተ በኩል ተደራሽ ብታረጓት ብዬ ነው ። ወደፊትም አብሬ መስራት መፈለጌን እጅ በመንሳት እጠይቃለው ።
ከታች የተቆራኘ አጭር የቪዲዮ መልክቱን ያግኙ
እግዚአብሔር ይስጥልኝ
https://youtu.be/trXhWfnQXq4
ረድኤት ጌታሁን( የፊልም ተዋናይ)

YouTube
ረድኤት ጌታሁን( የፊልም ተዋናይ) የቤት ውስጥ ጥቃትን ልንከላከል ይገባል
የቤት ውስጥ ጥቃትን ልንከላከል ይገባል አንዳችን ለሁላችን ሁላችን ለአንዳችን ልንቆም ይገባል ። በቤት ወስጥ በምንሆንበት ሰአት አንዳችን ሌሎቻችንን ምንከባከብበት እንጂ ጥቃት ምንፈፅምበት ሰአት መሆን የለበትም !
በለይቶ ማቆያ የሚገኙ ዜጎች አያያዝ ሊገመገም ነው
አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 14 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ በለይቶ ማቆያ የሚገኙ ዜጎችን አያያዝ ከነገ ጀምሮ ሊገመግም ነው።
በዚህም መንግስት ለዜጎች የሰጠው ትኩረት እና ዜጎች ያሉበት አጠቃላይ ሁኔታ እንዲሁም ከሰብዓዊ መብት አንጻር ምልከታ እንደሚደረግ መርማሪ ቦርዱ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ገልጿል።
በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ አፈጻጸም ላይ ሊያጋጥሙ የሚችሉ 🛑የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን 🛑 ለመቆጣጠርም ቦርዱ ክትትል እያደረኩ ነው ብሏል።
በኢትዮጵያ የኮቪድ-19 ስርጭትን ለመቆጣጠር መንግስት ያወጣውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም የሚከታተል መርማሪ ቦርድ መቋቋሙ ይታወቃል።
ቦርዱ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ አፈጻጸም ወቅት የሚፈጸሙ የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን ተከታትሎ በህግ ፊት ማቅረብ፥ በዚህ ምክንያት ወደ ማረሚያ የሚገቡ ካሉም ከታሰሩበት ተገቢነት አንጻር በመመልከት የምርመራ ውጤቱን ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የማቅረብ ሃላፊነት አለበት።
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መርማሪ ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ጴጥሮስ ወልደሰንበት፥ በህብረተሰቡ ዘንድ ቸልተኝነት እንደሚታይ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ተናግረዋል።
ዜጎች የወጡ ህጎችን ለራሳቸው ሲሉ በማክበር ጤናቸውን እንዲጠብቁ እና ከጸጥታ አስከባሪዎች ጋር ህግን በማክበር ንትርክ ውስጥ መግባት እንዳይገቡም መልዕክት አስተላልፈዋል።
በሀይለየሱስ መኮንን
Via Ethiopian Legal Brief
https://telegram.me/lawsocieties
አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 14 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ በለይቶ ማቆያ የሚገኙ ዜጎችን አያያዝ ከነገ ጀምሮ ሊገመግም ነው።
በዚህም መንግስት ለዜጎች የሰጠው ትኩረት እና ዜጎች ያሉበት አጠቃላይ ሁኔታ እንዲሁም ከሰብዓዊ መብት አንጻር ምልከታ እንደሚደረግ መርማሪ ቦርዱ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ገልጿል።
በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ አፈጻጸም ላይ ሊያጋጥሙ የሚችሉ 🛑የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን 🛑 ለመቆጣጠርም ቦርዱ ክትትል እያደረኩ ነው ብሏል።
በኢትዮጵያ የኮቪድ-19 ስርጭትን ለመቆጣጠር መንግስት ያወጣውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም የሚከታተል መርማሪ ቦርድ መቋቋሙ ይታወቃል።
ቦርዱ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ አፈጻጸም ወቅት የሚፈጸሙ የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን ተከታትሎ በህግ ፊት ማቅረብ፥ በዚህ ምክንያት ወደ ማረሚያ የሚገቡ ካሉም ከታሰሩበት ተገቢነት አንጻር በመመልከት የምርመራ ውጤቱን ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የማቅረብ ሃላፊነት አለበት።
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መርማሪ ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ጴጥሮስ ወልደሰንበት፥ በህብረተሰቡ ዘንድ ቸልተኝነት እንደሚታይ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ተናግረዋል።
ዜጎች የወጡ ህጎችን ለራሳቸው ሲሉ በማክበር ጤናቸውን እንዲጠብቁ እና ከጸጥታ አስከባሪዎች ጋር ህግን በማክበር ንትርክ ውስጥ መግባት እንዳይገቡም መልዕክት አስተላልፈዋል።
በሀይለየሱስ መኮንን
Via Ethiopian Legal Brief
https://telegram.me/lawsocieties
Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
Addis Ababa Introduces Even-Odd Scheme To Restrict Private Vehicles From Roads
Addis Ababa, April 17, 2020 (FBC) –Ethiopian capital, Addis Ababa, has introduced a rationing scheme that restricted private vehicles from the roads, effective as of today.
The restriction is part of the State of Emergency declared a week ago to stem the spread of COVID-19 and will remain effective for the coming five months.
The scheme bans private vehicles (Code-2) with odd or even plate numbers from roads on alternate days, according to the Ministry of Transport.
Accordingly, vehicles with even numbers or zeros on their plates are to be used one day, and those with odd numbers the next day, it said.
Regional states will also apply the system by taking into account the reality in their respective regions, the Ministry stated.
The directive banning taxis and cross-country buses from carrying more than 50% of their capacity will be implemented effectively, it added.

A_PROCLAMATION_TO_RATIFY_THE_PROTOCOL_TO_THE_AFRICAN_CHARTER_ON.pdf
147 KB
Protocol to the African Charter on Human and Peoples’ Rights on the Rights of Older Persons in Africa Ratification Proclamation No.1182-2020
https://telegram.me/lawsocieties
https://telegram.me/lawsocieties
Defense-Forces-Proclamation-No.-1100-2019.pdf
629.5 KB
Defense Forces Proclamation No. 1100-2019
https://telegram.me/lawsocieties
https://telegram.me/lawsocieties
BREAKING: Israel Finds Possible 100% Cure For COVID19
https://thedailyvendor.com/breaking-israel-finds-possible-100-cure-for-covid19/