Yonas:
Those file may help for those who need statement of claim and statement defense

Ad:
Dear law family how are you doing am looking for legislative drafting ppt

ሼር share.......🔴🔴🔴🔴🛑🛑
@lawsocieties @lawsocieties
@lawsocieties @lawsocieties
@lawsocieties @lawsocieties
@lawsocieties @lawsocieties
ALE (አለ)
@lawsocieties @lawsocieties
@lawsocieties @lawsocieties
@lawsocieties @lawsocieties
@lawsocieties @lawsocieties
ALE (አለ)
#ችግርን_በሰነድ
✉✉✉✉✉✉✉
[ዮኒ እንደተረጎመው]
★★★
አንድ የህግ ባለሙያ በባቡር እየተጓዘ ሳለ አንድ
በጣም ቆንጆ የሆነች ልጅ መጥታ ፊት ለፊቱ ከሚገኘው ወንበር ላይ ተቀመጠች። በዚህም የህግ ባለሙያው ደስ አለው። ቀና ብሎ ሲመለከታት አይን ለአይን ተያዩ ከዛም ፈገግ አለች። አሁን ደግሞ በይበልጥ ደስ አለው። ትንሽ ቆይታ አጠገቡ ሄዳ ተቀመጠች። በዚህን ጊዜ እጅግ በጣም ደስ አለው። ትንሽ ቆየችና ወደ ጆሮው ጠጋ ብላ በሹክሹክታ "ያለህን ገንዘብ; የATM ካርድህን ከነፓስ ዎርዱ እና የሞባይል ቀፎህን አሁኑኑ ካልሰጠኸኝ ስትጎነትለኝ እንደ ነበረና ፆታዊ ትንኮሳ እንደደረሰብኝ እዚህ ባቡር ውስጥ ላሉት ሁሉ በመንገር እጮኃለሁ።" አለችው። የህግ ባለሙያው በቸልተኝነት ቀና ብሎ ተመለከታትና ከቦርሳው ውስጥ ወረቀትና እስክሪብቶ አውጥቶ እንዲህ ብሎ ፃፈላት "ይቅርታ መናገርና መስማት የተሳነኝ ነኝ። እባክሽን ማለት የፈለግሽውን ሁሉ እዚህ ወረቀት ላይ ፃፊልኝ።"
ልጅቷም ቀደም ብላ ስትነግረው የነበረውን ሁሉ ጽፋ ሰጠችው።
የህግ ባለሙያው ወረቀቱን ተቀብሏት በጥሩ ሁኔታ አጥፎ ኪሱ ከከተተው በኋላ ከተቀመጠበት ተነስቶ ጎርነን ባለ ድምጽ ምን ቢላት ጥሩ ነው "አሁን እንደፈለግሽ መጮህ ትቺያለሽ።"
የታሪኩ ምግባር: ሰነድን በአግባቡ መያዝ ምን ግዜም አስፈላጊ ነው።

Wezir Temam:
Wezir Temam .3rd year law student from debremarkos.Dear all ale family every thing is fine ? I wish success for all of you especially exit exam takers...

#Ale
በዩናይትድ ስቴትስ ቨርጂኒያ ግዛት በሁለት ኢትዮጵያውያን ላይ በተፈፀመ ግድያ ተጠርጥሮ በሀገሪቱ ፖሊስ የሚፈለገውን በትውልድ ኢትዮጵያዊ በዜግነት ደግሞ አሜሪካዊ የሆነውን አቶ ዮሃንስ ነሲቡ በዛብህን ለአሜሪካ መንግስት አሳልፋ ለመስጠት ወሰነች።
የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ለfbc እንዳስታወቀው፥ የአሜሪካ የፍትህ ቢሮ የወንጀል ጉዳዮች ዲቪዥን በአሜሪካ ቨርጂኒያ ግዛት በሁለት ሰዎች ሞት እና በሁለት የጦር መሳሪያን ያለአግባብ በመጠቀም ወንጀሎች ግለሰቡ መጠርጠሩን እና አሁን ላይ በኢትዮጵያ እንደሚገኝ በመግለፅ ተላልፎ እንዲሰጥ ጠይቋል።
በኢትዮጵያ በኩል ጥያቄውን ለመቀበል የሚያስችል ማረጋገጫ ከአሜሪካ መንግስት በኩል እንዲሰጥ መደረጉን የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ የህዝብ ግኑኝነት ዳይሬክተር አቶ ዝናቡ ቱኑ ተናግረዋል። በዚህም መሰረት የተከናወነው የወንጀል ምርመራ ውጤትን በሰነድ በማያያዝ አሜሪካ ማቅረቧን ነው ያመለከቱት። በሰነዱም ጠቅላይ አቃቤ ህግ በቨርጂኒያ ግዛት ፌርፋክስ ካውንቲ ፍርድ ቤት ግለሰቡ መከሰሱን እና በፈረንጆቹ መጋቢት 23 ቀን 2017 የእስር ትእዛዝ እንደወጣበት አረጋግጧል።
በአዋጅ ቁጥር 943/2008 አንቀፅ 6 ንዑስ ቁጥር 12 በወንጀል ጉዳዮች ላይ ዓለም አቀፍ ግኑኝነት ትብብር እንዲያደርግ የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ በተሰጠው ስልጣንና ተግባር መሰረት ተጠርጣሪው ለአሜሪካ ተላልፎ እንዲሰጥ መጋቢት 25 ቀን 2011 ዓመተ ምህረት መወሰኑን አቶ ዝናቡ አስታውቀዋል። ተላልፎ እንዲሰጥ ሲወሰንም ተፈላጊው ግለሰብ ዜግነቱ አሜሪካዊ መሆኑ እና ግድያ የተፈፀመባቸው ሁለቱ ሰዎች ኢትዮጵያውያን መሆናቸውን ከግንዛቤ በማስገባት መሆኑ ተመልክቷል።
በተጨማሪም በኢትዮጵያ የወንጀል ህግ መሰረት የተፈፀመውን ወንጀል የመዳኘት ስልጣን በዋናነት የኢትዮጵያ አለመሆኑ እና ግለሰቡ ተላልፎ ከተሰጠ በኋላ የሰብዓዊ መብቱ እንደሚጠበቅ ከአሜሪካ በኩል ማረጋገጫ መሰጠቱ ከግንዛቤ ተወስዷል።
እንዲሁም በኢትዮጵያ በኩል ተመሳሳይ የትብብር ጥያቄ ለአሜሪካ ከቀረበ የጉዳዩን ይዘት በማየት ትብብር ከዋሽንግተን በኩል እንደሚደረግ ማረጋገጫ በመሰጠቱም ውሳኔው ተላልፏል ነው ያሉት። በሌላ በኩል በተለይ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በሁለቱ ሀገራት መካከል በፍትህ ዘርፍ እየተደረገ ያለው ግኑኝነት እና የትብብር መንፈስ አወንታዊ መሆኑ ከግምት ውስጥ ገብቶ ግለሰቡ ተላልፎ እንዲሰጥ መወሰኑን አቶ ዝናቡ አስረድትዋል።
በአሁኑ ወቅት ተጠርጣሪው ግለሰብ በኢትዮጵያ ውስጥ በቁጥጥር ስር የዋለ ሲሆን፥ አሳልፎ ለመስጠት የሚያስፈልጉ ቅድመ ሁኔታዎች እየተሟሉ መሆኑን ለመረዳት ችለናል።
Via #FBC

Hawi Weyo:
Hello...Dear "Ale" I was looking for any practical case on copyright if any

Shêwã Zêd§™™~™¡∞¥:
If you have short note of intellectual property, you can support

Habte Z Mariam:
Hey, Ale law society how do u do.? i am Habtamu A from wolaita sodo unsty if u have proclamation related with land law, pls help us.

@lawsocities
የከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጀንሲ በጠየቀው መሰረት ሙሉ ለሙሉ ህጋዊ ሰነዶችን ያቀረቡ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ዝርዝር የሚከተሉት ናቸው፤(ሚያዝያ 17 ቀን 2011 ዓ.ም)
1. ዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ
2. ማይክሮሊንክ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኮሌጅ
3. ሳንቴ ሜዲካል ኮሌጅ
4. አልፋ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ
5. አዲስ ኮንቲኔንታል የጤና አጠባበቅ ኢንስቲትዩት
6. አዲስ ኮሌጅ
7. ሐጌ ኮሌጅ
8. አድማስ ዩኒቨርሲቲ
9. ጌጅ ኮሌጅ
10. ኒው ላይፍ ኮሌጅ
11. ትሪፕል ኮሌጅ
12. ሲፒዩ የቢዝነስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኮሌጅ
13. ብራና ኮሌጅ
14. ሰሌክት ቢዝነስ ኮሌጅ
15. ቅድስት ማርያም ዩኒቨርሲቲ
16. ኪያ-ሜድ ኮሌጅ
17. ያኔት ኮሌጅ
18. አፍሪካ ሜዲካል ኮሌጅ
19. ማንኩል ኮሌጅ
20. ሚዩንግ ሰንግ ሜዲካል ኮሌጅ
21. ኮቻ ኪድማስ ቢዝነስ እና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ
22. ፕሪቶር ቢዝነስ ኮሌጅ
23. ዮም ኢኮኖሚ ልማት ተቋም
24. ዳማት የሆቴል እና ቱሪዝም ኮሌጅ
25. ሐራምቤ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ
26. ፓራሜድ ኮሌጅ
27. ፋሆባ ጤና ኮሌጅ
28. አዲስ አበባ ሜዲካልና ቢዝነስ ኮሌጅ
29. ኤግል ኮሌጅ
30. ጂኒየስ ላንድ ኮሌጅ
31. ስታንዳርድ ኮሌጅ
32. አዲስ አምባ ኮሌጅ
33. ጎፋ ዩኒቨርሳል ኮሌጅ
34. ዩኒቨርሳል ቴክኖሎጂ ኮሌጅ
35. ሳንዳዕሮ ኮሌጅ
36. ኦክስፎ ቢዝነስና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ
37. ሲምለስ ኮሌጅ
38. ለደግ ሚድዋይፍሪ ኮሌጅ
39. ፓራዳይዝ ቫሊ ኮሌጅ
40. ርሆቦት ሜዲካል ኮሌጅ
41. ሶሎዳ ጤናና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ
42. ካኔኑስ ኮሌጅ
43. ጂቲ ኮሌጅ
44. ሉሲ ኮሌጅ
45. ያርድስቲክ ኢንተርናሽናል የርቀት ትምህርት ኮሌጅ
46. ሂልኮ የኮምፒውተር ሳይንስ ኤንድ ቴክኖሎጂ ኮሌጅ
47. ኩዊንስ ኮሌጅ
48. ኒው ሚለንየም ኮሌጅ
49. ቪክትሪ ኮሌጅ
50. ጊቤ ቫሊ ኮሌጅ
51. ቆጋ የጤና ቢዝነስና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ
52. ሮያል ኮሌጅ
53. ሀርበር ቢዝነስና ሊደርሺፕ ኮሌጅ
54. ሐይላንድ ኮሌጅ
55. ዳንዲ ቦሩ ኮሌጅ
56. ቴክ-ዞን ኢንጂነሪንግ እና ቢዝነስ ኮሌጅ
57. አትላስ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ
58. ጎቶሊያል ኮሌጅ
59. ራዳ ኮሌጅ
60. ዊስተርን ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ
61. ኤም/ኤ ኮሌጅ
62. ቢ ኤስ ቲ ኮሌጅ
63. ጅግዳን ኮሌጅ
64. አዳማ ጀነራል ሆስፒታል ኤንድ ሜዲካ ኮሌጅ
65. ዩኒቨርሳል ሜዲካ ኮሌጅ
66. የኢትዮጵያ ካቶሊክ ከፍተኛ የትምህርት ተቋም
67. አግሮ ቴክሊካል ኤንድ ቴክኖሎጂ ኮሌጅ
68. ቴክኖሊንክ ኮሌጅ
69. ሴባስቶፖል ኮሌጅ
70. ኢትዮጲስ የርቀት ት/ርት ኮሌጅ
71. ሰሚት ኮሌጅ
72. ሆፕ የቢዝነስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ
73. ሀይሉ አለሙ ኮሌጅ
74. ሀምሊን ኮሌጅ ኦፍ ሚድዋይ ፍሪ
75. አትላስ ቢዝነስና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ
76. አፍረንቀሎ ኮሌጅ
77. ፔንቴክ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ
78. ጦሳ ኢኮኖሚ ልማት ኮሌጅ
79. አፍሪካ ቤዛ ኮሌጅ
80. ኔትወርክ ኮሌጅ
81. ኦፕን 2020 ኮሌጅ
82. ብሉናይል ኮሌጅ
83. ማርቆስ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ
84. በለስ ፓራዳይዝ ኮሌጅ
85. ነገሌ አርሲ ጠቅላላ ሆፒታልና ህክምና ኮሌጅ
86. ዛክቦን ኮሌጅ
87. የኢትዮጵያ አድቬንቲስት ኮሌጅ
88. ኒው ላይፍ ኮሌጅ
89. ኢንተርናሽናል ሊደር ሺፕ ኢንስቲትዩት
90. ዛየን ቴክኖሎጂና ቢዝነስ ኮሌጅ
91. ቤተል ቲቺንግ ሆፒታል
92. ቶፕ ኮሌጅ
93. አክት አሜሪካን ኮሌጅ
94. ኒው ግሎባል ቪዝን ኮሌጅ
95. ፋርማ ኮሌጅ
96. ሶስርስ ከፍተኛ የርቀት ትምህርት ኮሌጅ
97. ግሪን የምርምርና የልማት ተቋም
98. ፔስክ ኢንፎርሜሽን ሲስተም ኮሌጅ
99. አይቤክስ ኮሌጅ
የከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጀንሲ
ሚያዝያ 17 ቀን 2011 ዓ.ም.

" የገንዘብ ትልቁ ኀይሉ የኪስን ድህነት ማጥፋቱ ሳይሆን የአእምሮን ራቁትነት ማጋለጡ ላይ ነው ። "
ገንዘብ ኖሮክ አሰተዳደሩን ወይም አጠቃቀሙን ካላወቅክ የገንዘብ ሀያልነት አንተ ላይ ሲሰራ ይታያል እንድትገዛበት (እንድትገበያይበት) የተፈጠረው ነገር አንተን ሲገዛ ይገኛል ያኔ ገንዘብክ የአምሮክን እርቃንነት ልትሸፍነው በማትችለው መልኩ ይገለጣል ይህ ደግሞ አጠቃቀምን አለማወቅ ነው ክፋቱ ያንተ ታውሮ የሌሎችንም ማሳወሩ ።
ገንዘብ ኖሮክ ደግሞ አጠቃቀሙን ስታውቀው ግን ገንዘብ መጠቀሚያ እንጂ የአምሮ ወይም የአሰተሳሰብ ልዕልናክን አሊያም ዝቅጠትን የሚያጋልጥ ሳይሆን አንተን የሚያገለግል ስለሚሆን አንተን ጠቅሞ ሌላውን ይጠቅማል።
ስለዚህ ገንዘብ በራሡ ነፃ (neutral) ነገር ነው። የማንም የአእምሮ ራቆትነት ብሎም የአስተሳሰብ ልዕልናን አያሣይም ሠውየው ስለ ገንዘብ እና አጠቃቀሙ ያለው እስተሳሰብ እንጂ ገንዘብ ከመጠቀሚያነት ያለፈ ሀይል ያለው ነገር ሆኖ አይደለም።
ዶ/ር ምህረት ደበበ ገ/ጻዲቅ \ የተቆለፈበት ቁልፍ

በውንብድና ወንጀል የተከሰሰው ግለሰብ በእስራት ተቀጣ
**************************
አንዷለም አንጀሎ ጨባ የተባለ ተከሳሽ የኢፌዲሪ የወንጀል ህግ አንቀጽ 32/1/ሀ/ እና 671/1/ለ/ን በመተላለፍ በፈጸመው ከባድ የውንብድና ወንጀል በዐቃቢ ህግ ክስ ተመስርቶበታል፡፡
ተከሳሹ የማይገባውን ጥቅም ለማግኘት በማሰብ ካልተያዘው ግብረ አበሩ ጋር በመሆን ሚያዚያ 14/2010 ዓ.ም በግምት ከምሽቱ 2፡40 ስዓት ሲሆን የግል ተበዳይ ንብረት የሆኑትን ሌኔቮ ላፕቶፕ እና ሳምሰንግ ሞባይል አጠቃላይ የዋጋ ግምታቸዉ 29.000 /ሀያ ዘጠኝ ሺ/ ብር የሚያወጣ ንብረትን በማስፈራራት የወሰደ በመሆኑ በዋና ወንጀል አድራጊነት ተካፋይ በመሆን በፈጸመው ከባድ የውንብድና ወንጀል ተከሷል፡፡
የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት አራዳ ምድብ 10ኛ የወንጀል ችሎት በተከሳሽ ላይ የቀረቡትን የሰውና የሰነድ ማስረጃዎች ከመረመረ በኋላ ተከሳሽ ጥፋተኛ ነው ሲል ሚያዚያ 02/2011 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሶስት አመት ከሰባት ወር ጽኑ እስራት እንዲቀጣ ወስኗበታል፡፡
የፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ:
@lawsocieties

በዚህ አለም ላይ ሁሉን ነገር ለማወቅ፤ ሁሉን ነገር ለማግኘት፤ ሁኔታዎች በፍፁም አይፈቅዱም። አንዱን የጨበጠ ሌላውን ያጣል፤ ወደ አንድ ነገር የቀረበ ከሌላው ይርቃል፤ አንዱን ያወቀ ሌላውን አያውቅም ዝርዝሩ ብዙ ነው። ይህ ህግ በሁሉም ሰው በሁሉም ቦታ በሁሉም ዘመን ላይ ተፈፃሚ ነው።
ምህረት ደበበ: