African Leadership Excellence Academy
2.33K subscribers
2.53K photos
96 videos
6 files
119 links
የኢትዮጵያን ብሎም የአፍሪካን ሁለንተናዊ ሰላም ዲሞክራሲና ልማት በዘላቂነት ለማረጋገጥ የማይተካ ሚና ካላቸው ወሳኝ አካላት አንዱ አሰተማማኝ አቅም ያለው አመራር መኖር በመሆኑ፤ ተከታታይና ሁሉን አቀፍ የአመራር ልማት በሁለም ደረጃ ማካሄድ አስፈሊጊ ሆኖ በመገኘቱ፤
በንድፈ-ኃ
Download Telegram
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ናሁ ቴሌቪዥን የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ እና ትምህርት ሚኒስቴር በጋራ ለመስራት የተስማሙበትን የጋራ መግባቢያ ስምምነት ዜና እንዲህ ዘግቦታል፡-
👍13
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አዲስ ዋልታ ቴሌቪዥን የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ እና ትምህርት ሚኒስቴር በጋራ ለመስራት የተስማሙበትን የጋራ መግባቢያ ስምምነት ዜና እንዲህ ዘግቦታል፡-
👍14
አዲስ ዘመን ጋዜጣ የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ እና ትምህርት ሚኒስቴር በጋራ ለመስራት የተስማሙበትን የጋራ መግባቢያ ስምምነት ዜና እንዲህ ዘግቦታል፡-
👍15
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ፕራይም ሚዲያ የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ እና ትምህርት ሚኒስቴር በጋራ ለመስራት የተስማሙበትን የጋራ መግባቢያ ስምምነት ዜና እንዲህ ዘግቦታል፡-
👍13
#የገንዘብ_ሚንስቴር አመራሮች እና ባለሙያዎች በተቀናጀ የሪፖርት አፃፃፍና አቀራረብ፣ ለተቋሙ ከፍተኛ አመራሮች ሳይንሳዊ እና ችግር ፈች ምክር እና አስተያየት መስጠት የሚያስችል ፣ በተቋም ግንባታ እና ማጠናከሪያ እንዲሁም በለውጥ አመራር እና አስተዳደር ዙሪያ የአመራር ልማት ፕሮግራም ላይ እየተሳተፉ ነው።
👍13
ስለ አመራር ልማት ፕሮግራሙ እና ስለ አካዳሚው አገልግሎት አስተያየታቸውን ሰጥተውናል፡-
ወደ #አፍሌክስ ለአመራር ልማት ስመጣ ይህ ሶስተኛ ጊዜዬ ነው። ከአጠቃላይ የአመራር ልማት ተግባሩ ውጭ ከስራ ባልደረቦቼ ጋር እየተማማርን እና እየተወያየን የመጣንበትን ዓላማ ለማሳካት ትክክለኛ ቦታ ነው። ጥሩ ጊዜ እያሳለፍን ነው። ምግቡ፣ መኝታው፣ በአጠቃላይ መስተንግዶው ጥራቱን የጠበቀ ነው። እዚህ ፣ በአፍሌክስ ቆይታዬ ቤቴ ያለሁ ያህል ነው የሚሰማኝ።
ኤልያስ ኃይለ መስቀል
በገንዘብ ሚኒስቴር የብድር አስተዳደር ሲኒየር ኤክስፐርት
እዚህ በምንወስደው #የአመራር_ልማት ተጨማሪ ልምድ አዳብረን ወደ ስራችን ስለምንመለስ ገንቢ ነው። በአፍሌክስ ከመኝታው ጀምሮ ጊቢው በሙሉ ንጹህ እና ጽዱ ነው። አስተባባሪዎቹ የምንሰጣቸውን አስተያየት ተቀብለው በፍጥነት ተግባራዊ እያደረጉ ስለሆነ በጣም ጥሩ ነው።
ገነት ሸዋፈራው
በገንዘብ ሚኒስቴር የፐብሊክ ፋይናንስ ሪፎርም ባለሞያ
ይህ #የአመራር_ልማት በስራችን ብቁ እንድንሆን ያደርገናል። በቆይታችን ንጽህናው በተጠበቀ ስፍራ የተሟላ አገልግሎት እያገኘን ነው። #የአፍሌክስ ሰራተኞች ስለመኝታው፣ ስለምግቡ በአጠቃላይ ስለመስተንግዶው በቃልም በጽሁፍም በየጊዜው አስተያየታችንን እየጠየቁ ምቾታችንን ለመጠበቅ ጥረት እያደረጉ በመሆኑ ደስ ብሎኛል።
እሸቱ እስራኤል
በገንዘብ ሚኒስቴር የመንግስት የልማት ድርጅቶች ክትትል ኤክስፐርት
#የአመራር_ልማት_ፕሮግራሙ ንድፈ ሃሳብን ከተግባራዊ ልምምድ ጋር አጣምሮ የያዘ ስለሆነ በስራችን ያለብንን ክፍተት እየሞላን እንድንሄድ ያስችለናል። የአመራር ልማቱ የመማሪያ ቁሳቁሶች የተሟሉበት በቴክኖሎጂ የታገዘ ነው። አካባቢው ብርዳማ ቢሆንም የመማሪያ፣ የመኝታ እና ሌሎች ክፍሎች በቂ ማሞቂያ ያላቸው የተስተናጋጅን ምቾት የሚሰጡ ናቸው። የተቋሙ መሰረተ ልማት እና አገልግሎት የሆቴል ደረጃ ያለው በመሆኑ እጅግ በጣም ጥሩ ሆኖ አግኝቼዋለሁ።
መቅደስ በላይ
በገንዘብ ሚኒስቴር የበጀት ዝግጅት እና አስተዳደር ባለሞያ
👍15
#AFLEX, In a place where #African_leadership is nurtured and staged!
On May 25, 1963, leaders from newly independent African states gathered in Addis Ababa, Ethiopia, to establish a continental organization promoting unity among African nations!
Today, AFLEX proudly stands in the same country where the #African_Union was founded, continuing that legacy of collaboration and empowerment!
#AFLEX is dedicated to developing visionary African leaders who will inspire change across the continent!
#AFLEX #AfricanLeadership #African_Union #Ethiopia
👍14
#AFLEX_Leadership_Excellence_Award!
The #AFLEX_Leadership_Excellence_Award will be designed to recognize and celebrate outstanding #African_leaders across various sectors, including government, private industry, and civil society.
This prestigious award will honor those who exemplify excellence, integrity, innovation, and impactful contributions to their communities.
We will create a legacy that inspires others to strive for greatness and drive positive change across Africa!
#AFLEX #Leadership_Excellence_Award
👍12
Empowering #Women_Leaders for tomorrow
One of # the most powerful initiatives at #AFLEX is its commitment to uplifting women leaders.
The academy’s #Women_Leadership_Development_Program is designed to address the specific challenges faced by women in leadership roles.
It goes beyond training, it builds confidence, resilience and a strong sense of self-worth.
In AFELX we believe that by empowering women we are empowering entire communities.
#Women_Leadership_Development_Program #AFLEX
#women_leadership_Development
#Leadership_Development
👍15