#የአፍሪካ_አመራር_ልህቀት_አካዳሚ አመራሮች እና ሰራተኞች ምክትል ርዕሰ አካዳሚ ወንድዬ ለገሰ (ዶ/ር) በተገኙበት ነሐሴ 17፣ 2016 ዓ.ም አረንጓዴ ዓሻራቸውን አኑረዋል::
በአንድ መንፈስ በመላው ኢትዮጵያ ዓሻራችንን እናኑር፡፡ አንድ ከሆን ከዚህም በላይ እንችላለን!

👍3
የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ የአንድ ጀምበር የአረጓዴ አሻራ መርሐ ግብር አከናወነ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2016 ዓ.ም ሱሉልታ (አፍሌክስ) የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ አመራሮችና ሠራተኞች ሁሉም በነቂስ ወጥቶ የአንድ ጀምበር የአረጓዴ አሻራ መርሐ ግብር አከናወኑ ።
በአንድ ጀምበር 600 ሚሊዮን ችግኞችን በመትከል ዓሻራችንን እናኑር “በአንድ መንፈስ በመላው ኢትዮጵያ ዓሻራችንን እናኑር” “አንድ ከሆን ከዚህም በላይ እንችላለን!” የሚለውን የክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ /ዶ/ር/ መልዕክትን ተከትሎ የአንድ ጀምበር የአረጓዴ አሻራ ችግኝ ተካለ መርሐ-ግብር አስፈላጊው ዝግጅት ተጠናቆ ለዛሬው ቀን መደረሱን በአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ የኦፕሬሽን ዘርፍ ም/ል ርዕሰ አካዳሚ (ዶ/ር) ወንድዬ ለገሰ አስታወቀዋል ፡፡
የዘንድሮ ተከላ ለየት የሚያደርገው መንገዱን ተከትሎ የተደረገ ተከላና የአካባቢው ሰዎች ሲያልፉ እየተዝናኑ እንዲያልፉ ታሳቢ ተደርጎ መሆኑን ተናግረዋል ።
ለችግኝ ተከላው የሚውሉ ችግኞች በቅርብ ሥፍራ ዝግጁ መደረጋቸውን ተናግርዋል ፡፡
የአየር ንብረት ለውጥ በፈጠራቸው የተለያዩ አደጋዎች እየተቸገረች የምትገኘውን ዓለም እፎይታን የሚያጎናፅፍ ተግባር እንደሆነም ተናግረዋል፡፡
በአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በተያዘው እቅድ መሰረት እንደሀገር 600 ሚለየን ችግኝ ለመትከል ሁሉም ዜጋ በንቃት እንደሚሳተፍም አስታወቀዋል ፡፡

👍2
#የአፍሪካ_አመራር_ልህቀት_አካዳሚ_ፕሬዚደንት_ዛዲግ_አብርሃ የእንኳን ደስ አለን መልዕክት አስተላለፉ::
የዛሬ ጀምበር ወጥታ እስክትጠልቅ ስድስት መቶ ሚሊዮን ችግኞችን ልንተክል ኢትዮጵያውያን ሁሉ አቅደን ነበር። ያሰብነውን ሳናሳካ ጀምበር የሚጠልቅብን አይደለንምና በአንድ ጀምበር 615.7 ሚሊዮን ችግኞችን መትከል ችለናል።
ፎቶ:- ከአፍሌክስ ክምችት

#የአፍሪካ_አመራር_ልህቀት_አካዳሚ #RIGHT_TO_PLAY ለተባለ ዓለምአቀፍ ድርጅት ሲሰጥ የነበረው የአመራር ልማት የአቅም ግንባታ መርሐ-ግብር ተጠናቀቀ።
የአቅም ግንባታ መርሐ-ግብሩ ለሁለት ቀናት የቆየ ሲሆን Concepts, Principles & Components of RBM, Results-Based Monitoring and Evaluation, Performance Indicators, Performance Management Framework እና Risks and Assumptions በሚሉ ዋና ዋና ርዕሶች ላይ ያተኮረ ነበር።
ስልጠናው በዘርፉ ሰፊ ልምድ እና አቅም ባላቸው የአመራር ልማት ባለሙያ ጥላዬ ካሳዬ (ዶ/ር) የተሰጠ ሲሆን ንድፈ ሀሳብን ከተግባራዊ ልምምድ ጋር ያጣመረ በመሆኑ ሰልጣኞች ችግር ፈች የሆነ የአቅም ግንባታ ስልጠና እንዳገኙ ተገልጿል።
#RIGHT_TO_PLAY የተሰኘው ዓለምአቀፍ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት እ.ኤ.አ በ2000 የተቋቋመ ሲሆን ዋና መቀመጫውን #በካናዳ_ቶሮንቶ አድርጎ በአስራ አምስት ሀገራት ላይ ከህጻናት መብትና ትምህርት ጋር በተገናኘ የሚሰራ ተቋም ነው።

በቻይና ሀገር ከፍተኛ የትምህርት እድል ላገኙ የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ አመራሮች እና ሰራተኞች የሽኝት መርሐ-ግብር ተካሄደ፡፡
በአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ የኦፕሬሽን ዘርፍ ም/ርዕሰ አካዳሚ ወንድዬ ለገሰ (ዶ/ር) በሽኝት መርሐ-ግብሩ ላይ ተገኝተው ባስተላለፉት መልዕክት ለድህረ-ምረቃ ወደ ቻይና ሀገር ለሚሄዱ የአካዳሚው አመራሮችና ሰራተኞች መልካም የትምህርት ዘመን እንዲሆንላቸው በመመኘት በቻይና የትምህርት ቆይታቸው የሚያገኙትን እውቀትና ልምድ ለተቋሙ እድገት ና ስኬት እንዲያውሉ አስታውሰው አካዳሚውም ከተማሪዎቹ ጎን በመሆን አስፈላውን ድጋፍና እገዛ እንደሚያደርግ ገልጸዋል::
የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ለ2ኛ እና 3ኛ ዲግሪ ትምህርት ፕሮግራም 12 ተማሪዎችን ወደ ቻይና ሀገር ለመላክ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቀቁን የጠቀሱት ወንድዬ ለገሰ (ዶ/ር) ይህን ያህል የውጭ የትምህርት ዕድል መሰጠቱ አካዳሚው ለሰራተኛው እድገት እና የላቀ አቅም ግንባታ ያለውን ቁርጠኝነት የሚያሳይ መሆኑንም ተናግረዋል፡፡
በእለቱ ከሽኝት ፕሮግራሙ ጎን ለጎን በ2016 በአካዳሚው የብልፅግና ፓርቲ የመሰረታዊ የህዋስ አደረጃጀት ውስጥ ከፍተኛ ተሳትፎ ላደረጉና በትምህርት ወደ ቻይና ሀገር ለተሸኙ አባላትም የዲያቆን ዳንኤል ክብረት የትርክት ዕዳና በረከት መጽሐፍ ተበርክቶላቸዋል::

👍2👎1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
#የአፍሪካ_አመራር_ልህቀት_አካዳሚ ፕሬዚደንት #ዛዲግ_አብርሃ በሙሐዘ ጥበባት #ዳንኤል_ክብረት በተጻፈው “የትርክት ዕዳና በረከት” በተሰኘው መጽሐፍ ላይ ያቀረቡት ዳሰሳ እና የውይይት መነሻ ሀሳብ ክፍል አንድ እነሆ፡-
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
#የአፍሪካ_አመራር_ልህቀት_አካዳሚ ፕሬዚደንት #ዛዲግ_አብርሃ በሙሐዘ ጥበባት #ዳንኤል_ክብረት በተጻፈው “የትርክት ዕዳና በረከት” በተሰኘው መጽሐፍ ላይ ያቀረቡት ዳሰሳ እና የውይይት መነሻ ሀሳብ ክፍል ሁለት እነሆ፡-
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
#የአፍሪካ_አመራር_ልህቀት_አካዳሚ ፕሬዚደንት #ዛዲግ_አብርሃ በሙሐዘ ጥበባት #ዳንኤል_ክብረት በተጻፈው “የትርክት ዕዳና በረከት” በተሰኘው መጽሐፍ ላይ ያቀረቡት ዳሰሳ እና የውይይት መነሻ ሀሳብ ክፍል ሶስት እነሆ፡-