ዛሬ 31/07/24 ከሰአት በዋለው ገበያ
ከፍተኛ የመሸጫ ዋጋ
ስንቄ ባንክ 82.8647 ብር ለአንድ የአሜሪካ ዶላር
Today 31/07/2024 afternoon FX market shows Sinqee Bank offering the highest cash buying price of Birr 83.8647 against on USD
Condoaddis.com/category/etstocks

ዛሬ ሐምሌ 25፣ 2016 እስከ ምሳ ሰዓት በዋለው ገበያ ከፍተኛ ዋጋ
ወጋገን ባንክ ለ1 ዶላር 83.4681
In today's FX market before lunch Highest price for $1 is Birr 83.4781 from wogagen bank
https://www.condoaddis.com/240801-1/?amp=1
ወጋገን ባንክ ለ1 ዶላር 83.4681
In today's FX market before lunch Highest price for $1 is Birr 83.4781 from wogagen bank
https://www.condoaddis.com/240801-1/?amp=1
ሐምሌ 26፣ 2016 በዋለው ገበያ
ከፍተኛ ዋጋ
ዳሽን ባንክ ለ1 ዶላር 90.7899
In today's FX market before lunch Highest price for $1 is Birr 90.7899 from Dashen bank
https://www.condoaddis.com/category/etstocks
ከፍተኛ ዋጋ
ዳሽን ባንክ ለ1 ዶላር 90.7899
In today's FX market before lunch Highest price for $1 is Birr 90.7899 from Dashen bank
https://www.condoaddis.com/category/etstocks
ጠ/ሚ አብይ አህመድ የግል ባንኮች የበለጠ ተጠናክረው እንዲቀጥሉ ስለ ውህደት እንዲያስቡ አሳሰቡ።
ስለውህደት ማሰብ እና መዘጋጀት አለመቻል . . .
Read more
ስለውህደት ማሰብ እና መዘጋጀት አለመቻል . . .
Read more
የኢትዮጵያ ብር ከውጪ
ገንዘቦች አንፃር ያለው ምንዛሪ በባንክ የሚቀርበው ዋጋ ከጥቁር ገበያ ዋጋ ጋር በፍጥነት እየተቃረበ ይገኛል።
The Ethiopian currency Birr official exchange rate has been catching up fast with the unofficial black market exchange rate.
Condoaddis.com/category/etstocks
ገንዘቦች አንፃር ያለው ምንዛሪ በባንክ የሚቀርበው ዋጋ ከጥቁር ገበያ ዋጋ ጋር በፍጥነት እየተቃረበ ይገኛል።
The Ethiopian currency Birr official exchange rate has been catching up fast with the unofficial black market exchange rate.
Condoaddis.com/category/etstocks
#የኢትዮጵያ_ብሔራዊ_ባንክ_የዳይሬክተሮች ቦርድ ባንኮች ይፋ ከሚያደርጉት የውጭ ምንዛሬ መግዣና መሸጫ ዋጋ ውጭ የሚያስከፍሉትን ኮሚሽን እና ሌላ ክፍያ እንዲያቆሙ መወሰኑ ተሰምቷል፡፡
እንዲህ ያሉ ክፍያዎችን ካስከፈሉ እንኳን ከመግዣና መሸጫ ዋጋው ጋር አካተው አንድ ላይ ለደንበኞቻቸው ይፋ እንዲያደርጉት መወሰኑን ከብሔራዊ ባንክ ያገኘነው መረጃ ያሳያል፡፡
ይህም #የውጭ_ምንዛሬ ግዥና ሽያጭ ላይ ግልፅነትን ለመፍጠር ያለመ ነው ተብሏል፡፡ ( ሸገር )
~~~~
Ethiopia's central bank orders banks to stop charging most foreign exchange fees as part of reforms to increase transparency in the forex market. No commissions on FX sales except for nominal fees related to LC and other payments.
⏬⏬
ድረ ገጽ: www.condoaddis.com/category/etstocks
ቴሌግራም : t.me/etstocks
ትዊተር: x.com/Etstocks1
ፌስ ቡክ፡ fb.me/Etstocks
Youtube:www.youtube.com/@etstocks
Linkedin(ሊንክዲን):www.linkedin.com/company/etstocks/in

ET Securities
Photo
#የሐሳብ_መድረክ
IMF ዓለማው ምንድነው ? ቢሊዮን ዶላሮች ደግፎ / አበድሮ ምን ይጠቀማል ?
(በኢኮኖሚ ባለሙያው ዋሲሁን በላይ)
የዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (IMF) ፥ 190 አባል ሀገራት ያሉት የጋራ ድርጅት ነው። ትልልቅ ሼር ያላቸው ሀገራት አሉ። የድርጅቱ ገንዘብ በነዚህ ሼር ካላቸው ሀገራት የሚገኝ ነው።
- አሜሪካ 17.43%
- ጃፓን 6.47%
- ቻይና 6.4%
- ጀርመን 5.59%
- ፈረንሳይ 4.23%
- እንግሊዝ 4.23% ...አላቸው። ሌሎችም ሁሉም ገንዘብ አላቸው በድርጅቱ።
ኢትዮጵያም የIMF አባል ናት።
IMF የተቋቋመው በዓለም ላይ የተረጋጋ የፋይናንስ ስርዓትን ለመገንባት ነው። ለዚህም ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ድጋፍ ለማድረግ ነው የተመሰረተው።
በዚህ ምክንያት በየሀገሩ ሪፎርም እያዘጋጀ ይቀርባል ' ይሄን ይሄን አድርጉ ' እያለ ወይም የቀረበለትን እየገመገመ ' ይሄን አድርጉ ይህ እንዲሆን ' ይላል። ትክክል ሲመስለው ያጸድቃል ካልሆነ ውድቅ ያደርጋል።
ኢትዮጵያም ወደ IMF የሪፎርም አጀንዳ ሰንድ ይዛ ቀርባለች። 3 ዓመታት ያህል ሰነዱን ሲገመግም ቆይቶ አሁን አጽድቋል። ሲያጸድቅ ግን የራሱንም መስፈርቶች አስቀምጦ ነው ወደ ተግባር የገባው።
የIMF ስም ከ ' floating exchange rate ' ጋር የሚነሳውም ለዚህ ነው።
እውነት ግን IMF ለሀገራት ስለሚያስብ ነው ? ወይስ በእጅ አዙር ሌላ አላማ አለው ? ይህ ነው ትልቁ መከራረከሪያ ነጥብ።
ይህ መከራከሪያ ጉዳይ ዓለም አቀፋዊ ነው።
IMF ስለ እራሱ የሚለው ምንድነው ? ስራዎቹን በመልካም ጎኑ የሚያዩት አካላት የሚሉት ምንድነው ?
- ዓለም ላይ ባሉ ሀገራት ተወዳዳሪነት ያለበት የኢኮኖሚ ስርዓት እፈልጋለሁ።
- ጤነኛ የንግድ ስርዓት እንዲኖር እፈልጋለሁ።
- ጤነኛ ኢንቨስትመንት እንዲኖር እፈልጋለሁ።
- የዓለም ኢንቨስትመንት ያለምንም እንቅፋት እንዲንቀሳቀስ ነው የምፈልገው።
- ገንዘብ በመላው ዓለም በቀላሉ እንዲንቀሳቀስ እፈልጋለሁ። ... ይላል።
በዚህም ፤ " ምቹ ኢንቨስትመንት እና ንግድ ያለበትን ሀገር መፍጠር ነው የምፈልገው በየሀገራችሁ ይህን ፈጥርላችኋለሁ " ነው የሚለው።
ስለዚህ መንግሥት ፦
☑ ቁጥጥር ይቀንስ
☑ የገበያው ቁጥጥር ይቀንስ
☑ ጣልቃ እየገባ መቆጣጠሩን ያቁም
☑ የግል ሴክተሩን መቆጣጠር ያቁም
☑ ኢምፖርት ላይ የሚወጣው ትዕዛዝ እና ቁጥጥር ይቀንስ
☑ ኤክስፖርት ላይ ያለ ቁጥጥር ይቀንስ
☑ ታሪፍ፣ ኮታ አጠቃላይ ቁጥጥር ስርዓት ይቀንስ
☑ አሳሪ ህጎችን አላሉ
☑ ንግድን ፣ ኢንቨስትመንትን የማያበረታታ ህጎችን አላሉ
☑ ፉክክር የማያበረታት ህግ አላሉ
☑ ፕራቬታይዤሽን እንዲኖር አድርጉ
☑ መንግሥት ቁጥጥር ስር ያሉ ተቋማት ወደ ግል ይዙሩ
☑ ሊበራይዜሽን ይጠናከር / በሞኖፖል የተያዙትን ዘርፎች ክፍት አድርጉ (ለምሳሌ ፦ ቴሌ ሊሆን ይችላል)
☑ ማንም ከውጭ አይገባም የሚለውን ቀንሱ ፤ ፉክክር ይኑር
☑ የችርቻሮ ገበያ ይከፈት ፣ የውጭ ባለሃብቶች ይግቡ ፣ ይፎካከሩ
☑ ዋጋ መተመን ገበያ ውስጥ እየገባ እራሱ መሸጥ ሚናዎችን መቀነስ አለበት
☑ ገበያው ለገበያው ይሰጥ
☑ የዋጋ ንረት መቆጠር አለባችሁ
☑ የበጀት ጉድለት አስተካክሉ
☑ መልካም አስተዳደር እና ጠንካራ ኢኮኖሚ ተቋማት ይገንባ
IMF የጠበቀ የቁጥጥር ስርዓት ቀላል የሆነ የገንዘብ እንቅስቃሴ እንዳይኖር ስለሚያደርግ የኢኮኖሚ እድገት አይፈጥርም ባይ ነው።
ስለዚህ ለናተው ሲባል " በኢኮኖሚ እንድታድጉ፣ የተረጋጋ ኢኮኖሚ እንዲኖራችሁ " ነው ይህን ማድረግ ያለባችሁ የሚለው።
በኢኮኖሚ መርህ ተመሩና ሀገራችሁ እዲያድግ እፈልጋለሁ ነው የሚለው።
የሀገራት የእድገት አቅጣጫ እንዲስተካከል ይፈልጋል።
በዚህም ከድህነት የወጣ ሀገር ይመሰረታል ፣ ሁሌ የማይበደር ሀገር ይፈጠራል፣ ኢንቨስትመንት ጤነኛ የሆነበት፣ ምቹ ሀገር መፍጠር ይቻላል የሚል ሐሳብ አለው።
በመሆኑም የማክሮ ኢኮኖሚያ የመምራት አቅማችሁ ደካማ ከሆነ የምትመሩበትን ሁኔታ ይዤ መጣለሁ፣ የገንዘብ ፖሊሲው ጤነኛ ካልሆነ እኔ አግዛለሁ፦
• በቴክኒክ
• ፈንድ በማድረግ
• ብድር በመስጠት
• ብድር በማራዘም አግዛለሁ ይላል።
ስለዚህ " ራሳችሁን ችላችሁ ትቆማላችሁ ፣ ከመለመን ትወጣላችሁ ፣ ሁሌ አትበደሩም ፣ ዓለም አቀፍ እዳችሁ ይቀንስላችኋል፣ ለንግድ ለኢንቨስትመንት የምትመቹ ሀገር ትሆናላችሁ ያን ማድረግ ነው የምፈልገው ነው " የሚለው።
ሙስና እንዲቀንስ፣ ግልጸኝነትና ተጠያቂነት እንዲኖር ይፈልጋል።
IMF ይሄን ያደርጋል ብሎ የሚከራከሩለት አሉ።
IMF የሪፎርም ሰነዶቹን ለተለያዩ ሀገራት ነው የሚያቀርበው።
---
"IMF በእጅ አዙር ሌላ ዓላማ ነው ያለው" የሚሉ አካላት ምን ይላሉ ?
➡ IMF ያደጉ ሀገራት ያሉበት ሼር ነው። ስለዚህ ያደጉ ሀገራት ድሃ ሀገራት ላይ ፍላጎታቸውን መጫን ይፈልጋሉ።
➡ ብዙ ብድር በመስጠት የሚፈልጓትን ሀገር ተቆጣጥረው መያዝ ይፈልጋሉ።
➡ እዳ ውስጥ እንድትቆይ በማድረግ መያዝ። በብድር ሰብሰብ መያዝ።
➡ ብድር እና ድጋፍ እንደ ፖለቲካ መሳሪያ አድርጎ መጠቀም ይፈልጋል።
➡ በየሀገሩ እየሄደ " ልርዳችሁ " የሚለው በብድር ሰበብ ረጅም አመት በእዳ መያዝ ይፈልጋል።
➡ ለአንድ ሀገር ብዙ ብድር ያውም ከእፎታ ዘመን ጋር ፣ ከዛም ምንም ወለድ የሌለበት ብድር ሲሰጥ ረጅም ዓመት ሀገሪቱ በእዳ ውስጥ እንድትቆይና በዛ ሀገር የፈለገውን ነገር ለመጫን እድል እንዲሰጠው ነው።
➡ በእዳ የሚይዘው ያደጉት ሀገራት የድሃ ሀገራትን ማዕድን፣ ገበያውን ለምዕራባውያን መስጠት ስለሚፈልግ ነው።
➡ ፊት ለፊት ከሚያደርጉት ስምምነት በተጨማሪ ከጀርባ የሚያደርጉት ስምምነት አለ። ያደጉ ሀገራት ድርጅቶቻቸው ያላደጉ ሀገራት ሄደው፦
° ማዕድን እንዲያገኙ
° ገበያ በቀላሉ እንዲያገኙ እድል እና ጫና የመፍጠር አዝማሚያ አለው።
➡ እዳ ውስጥ የተዘፈቀ ሀገር በፖለቲካ በኩል የሚመጣለትን ፦
° ተጽኖ
° ጫና
° መከራከሪያ ሁሉ እንዲቀበል የማድረግ መሳሪያ ነው። አንዳንድ ሀገራት ግጭት ውስጥ ሲገቡ (ህልውናቸውን ለማስጠበቅም ቢሆን እንኳ)፣ ሰላምና መረጋጋት ሲርቃቸው እርዳታ እና ብድር ይይዛል። አይሰጣቸውም።
➡ ዓላማው እድገት ብቻ አይደለም።
➡ ተመሳሳይ ሪፎርም ለበርካታ ሀገራት ይሰጣል። ይህ የሀገራቱን ሁኔታ ያላገናዘበ ነው። ለግብጽም፣ ለናይጄሪያም፣ ለኢትዮጵያም የሚመክረው ተመሳሳይ ነው። ብዙ ድሃ ላለበት ሀገር እና ትንሽ ድሃ ላለበት ሀገር ተመሳሳይ ምክር ይሰጣል።
ምሳሌ ፦ ድጎማ #እንዲቀንስ_ያበረታታል። በደካማ ኢኮኖሚ ያለው ሀገር ሳይቀር መንግስት ከድጎማ ወጥቶ ገበያው በራሱ እንዲንቀሳቀስ ይመክራል። ይሄ ደግሞ በርካታ ሰዎች ከኢኮኖሚ ተጠቃሚነት ውጭ ይሆናሉ።
➡ ነጻ ገበያ እያለ ያውጃል ግን ያላደጉ ሀገራት እሱን ሲሞክሩ ብዙ የኢኮኖሚ ችግር ውስጥ የሚገቡ ማህበረሰቦች ይፈጠራሉ።
➡ የሀገር ውስጥ አምራቾችን ለመጠበቅ እንኳን መንገድ እንዳይኖር ልቀቁት ይላል። በዚህም ትንንሽ አማራቾች ከውጭ በሚመጣ ምርት እና አምራች ጋር መፎካከር አቅቷቸው ከንግድ ውጭ ይሆናሉ።
➡ ምክሮቹ ድህነትን የሚያበረታቱ የመሆን እድል አላቸው።
በሚል የሚከራከሩ አሉ።
IMF ግን አንዳንድ ሪፎርሞች ሁሉ ወዲያው ለውጥ እንደማያመጡ በማመን የራሱ መከራከሪያዎች አሉት።
ያንብቡ: https://telegra.ph/Tikvah-Ethiopia-08-04
@tikvahethiopia

Telegraph
Tikvah Ethiopia
#የሐሳብ_መድረክ IMF ዓለማው ምንድነው ? ቢሊዮን ዶላሮች ደግፎ / አበድሮ ምን ይጠቀማል ? (በኢኮኖሚ ባለሙያው ዋሲሁን በላይ) የዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (IMF) ፥ 190 አባል ሀገራት ያሉት የጋራ ድርጅት ነው። ትልልቅ ሼር ያላቸው ሀገራት አሉ። የድርጅቱ ገንዘብ በነዚህ ሼር ካላቸው ሀገራት የሚገኝ ነው። - አሜሪካ 17.43% - ጃፓን 6.47% - ቻይና 6.4% - ጀርመን 5.59% - ፈረንሳይ…
ET Securities
Photo
የዛሬው ሐምሌ 29/2016 ዓ.ም ዕለታዊ የውጭ ምንዛሬ ምን ይመስላል ?
በባንኮች ከቀረቡ ከፍተኛ የመግዣ ዋጋ ያላቸው የውጭ ምንዛሬ ባሳለፍነው ቅዳሜ በገዳ ባንክ ሲሆን እሱም
💵 ዶላር 102.1164 መግዣ ፤ መሸጫው 107.1164
💷 ፓውንድ መግዣ 116.4133 ፤ መሸጫ 122.2340
💶 ዩሮ መግዣ 111.8154 ፤ መሸጫው 114.0517
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የዛሬ ምንዛሬ ከቅዳሜው ምንዛሬ ዋጋ የተለየ ነገር የለም።
የአሜሪካ ዶላር መግዣው 95.6931 ፤ መሸጫው 101.4347 ሆኖ ዛሬ ቀጥሏል።
የሌሎች ውጭ ምንዛሬዎች ላይም በቅዳሜው ነው የቀጠለው።
በግል ባንኮች ግን ፉክክሩ ደርቷል።
ለአብነት (#CASH)፦
➡ አቢሲንያ ባንክ
💵 ዶላር መግዣው 100.2288 ፤ መሸጫው 113.2585
💷 ፓውንድ መግዣው 122.2153 ፤ መሸጫው 138.1033
💶 ዩሮ መግዣው 109.3596 ፤ መሸጫው 123.5763
➡️ ወጋገን ባንክ
💵 ዶላር 101.6434 መግዣ ፤ መሸጫው 113.8406
💷 ፓውንድ መግዣ 130.1137 ፤ መሸጫ 145.7273
💶 ዩሮ መግዣ 110.9031 ፤ መሸጫው 124. 2115
➡️ ዳሸን ባንክ
💵 ዶለር መግዣው 100.9253 ፤ መሸጫው 112.0271
💷 ፓውንድ መግዣ 124.0748 ፤ መሸጫ 137.7230
💶ዩሮ መግዣው 109.4334 ፤ መሸጫው 121.4711
🇸🇦የሳውዲ ሪያል 24.3462 መግዣው ፤ መሸጫው 27.0243
🇦🇪የUAE ድርሃም መግዣው በ24.8666፤ መሸጫው 27.6019
➡️ ንብ ባንክ
💵 ዶላር መግዣው 101.0959 ፤ መሸጫው 111.2055
💷 ፓውንድ መግዣው 129.3521 ፤ መሸጫው 142.2874
💶ዩሮ መግዣው 110.3056 ፤ መሸጫው 121.3362
🇦🇪የUAE ድርሃም መግዣው 27.5263 ፤ መሸጫው 30.2789
🇸🇦የሳዑዲ ሪያል መግዣው 26.9446 ፤ መሸጫው 29.6390
➡️ ኦሮሚያ ባንክ
💵 ዶላር መግዣው 100.8445 ፤ መሸጫው 113.9543
💷 ፓውንድ መግዣው 128.5263 ፤ መሸጫው 145.2347
💶 ዩሮ መግዣው 108.8012 ፤ መሸጫው 122.9453
🇰🇼 የኩዌት ዲናር መግዣው 329.8724 ፤ መሸጫው 372.7558
➡ ፀደይ ባንክ
💵 ዶላር መግዣው 101.0348 ፤ መሸጫው 111.1383
💷 ፓውንድ መግዣው 123.2017 ፤ መሸጫው 135.5219
💶 ዩሮ መግዣው 110.2390 ፤ መሸጫው 121.2629
➡ ብርሃን ባንክ
💵 ዶላር መግዣው 96.1716 ፤ መሸጫው 110.5973
💷 ፓውንድ መግዣው 118.2188 ፤ መሸጫው 135.9516
💶 ዩሮ መግዣው 104.2746 ፤ መሸጫው 119.9158
➡ ቡና ባንክ
💵 ዶላር መግዣው 101.0000 ፤ መሸጫው 113.6250
💷 ፓውንድ መግዣው 125.8698 ፤ መሸጫው 138.4568
💶 ዩሮ መግዣው 106.5545 ፤ መሸጫው 117.2100
➡ ፀሐይ ባንክ
💵 ዶላር መግዣው 100.9253 ፤ መሸጫው 115.0548
💷 ፓውንድ መግዣው 130.1137 ፤ መሸጫው 146.3779
💶 ዩሮ መግዣው 112.5666 ፤ መሸጫው 126.6375
#Floatingexchangerate #EtSecurities
@etstocks

Special Foreign Exchange Sale Auction Announcement
✳️✳️✳️✳️
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በነገው ዕለት የአሜሪካ ዶላር ለሚፈልጉ ባንኮች የውጭ ምንዛሬ ጨረታ ሊያካሄድ ነው!
⏬⏬
ET Securities
ድረ ገጽ: www.condoaddis.com/catagory/etstocks
ቴሌግራም :t.me/etstocks
ትዊተር : X.com/etstocks
ፌስ ቡክ፡ fb.me/etstocks
Youtube:https://www.youtube.com/@etstocks
Linkedin(ሊንክዲን):https://www.linkedin.com/company/etstocks/in