ET Securities
661 subscribers
588 photos
7 videos
28 files
298 links
At ET Securities, our goal is to provide services in the financial sector, with a special focus on capital markets and financial markets.

Support us https://t.me/boost/Etstocks

https://www.youtube.com/@etstocks
Download Telegram
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ለሀገር ውስጥ ንግድ ባንኮች የሰነደ መዋለ ንዋይ ገበያ የአገልግሎት ተሳትፎን ፈቀደ።

National Bank of Ethiopia has announced a relaxation of regulations, allowing domestic banks to invest directly in capital market services. This initiative is designed to strengthen the country’s developing stock exchange.

Read more --> condoaddis.com/240720-1
#ሰበር
ኢትዮጵያ ሲጠበቅ የነበረዉን የብርን የምንዛሪ መጠን በገበያ እንዲወሰን የማድረግ ዉሳኔ ተግባራዊ ልታደርግ ነዉ

ኢትዮጵያ ከአይኤምኤፍ ጋር ስታደርገው የነበረዉን ድርድር ማጠናቀቋን እና ብድር ማግኘት የምትችልበት ሁኔታ መፈጠሩ ተገልጿል።

ከድርድሩ ዉሳኔዎች መካከል ሲጠበቅ የነበረዉ የብርን የምንዛሪ መጠን በገበያ እንዲወሰን ማድረግ የሚለዉ የስምምነቱ አካል መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሰጡት መግለጫ አስታዉቋል ።

የዉጪ ምንዛሪ ግብይቱ በገበያዉ አማካኝነት እንዲበየን ያደርጋል የተባለው "በገበያ  ላይ የተመሰረተ የገንዘብ ፖሊሲ" በአቅርቦትና በፍላጎት መካከል ያለዉን የዉጪ ምንዛሪ መዛባት እንደሚያስተካክል ታምኖበታል።

ኢትዮጵያ ወደ ማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፖሊሲ ትግበራ መግባቷን በተመለከተ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ በሰጡት መግለጫ  ከአለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅት ጋር በተደረገው ስምምነት መሰረት ከፋይናንስ ተቋማት በቀጥታ ይሁን በተዘዋዋሪ መንገድ ብዙ ቢሊዮን ዶላር ታገኛለች ብለዋል።

ውሳኔው ተግባራዊ ሲሆን ብር፤ ዶላር እና ፓውንድን ከመሳሰሉ ዋና ዋና የመገበያያ ገንዘቦች አኳያ ያለው የምንዛሬ ተመን ከፍተኛ ለውጥ እንደሚያመጣ ታምኖበታል፤የዚህን ሪፎርም በተመለከተ ብሔራዊ ባንክ እና የገንዘብ ሚኒስትር ዝርዝር በየጊዜው የሚገለጡ መሆኑ ተነግሯል።

https://youtu.be/--HOHHMRPFI?si=9ZC4s5A2QjLW6bqF

Condoaddis.com/category/etstocks
ተግባራዊ የተደረገው በገበያ የሚመራ የውጪ ምንዛሬ ለሀገሪቱ ምን ተፅኖ ይፈጥራል?
Anonymous Poll
18%
አዎንታዊ
69%
አሉታዊ
13%
ምንም
ET Securities pinned «ተግባራዊ የተደረገው በገበያ የሚመራ የውጪ ምንዛሬ ለሀገሪቱ ምን ተፅኖ ይፈጥራል?»
የዕለቱ የምንዛሬ ዋጋ 29/7/2024
Condoaddis.com/category/etstocks
ይህ ነው Floating Exchange Rate (ምንዛሬን በገበያ መወሰን) ማለት፦ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለዶላር ያለው ፍላጎት ስለጨመረ (አልያም የዶላር አቅርቦት ስለቀነሰ) በአንድ ቀን ውስጥ የአሜሪካ ዶላር የመግዣ ዋጋውን ከ74.73ብር ወደ 77.12ብር አሳድጓል!

Condoaddis.com/category/etstocks
የዛሬ 31/07/24 የእለቱ  የውጭ ገንዘቦች የመሸጫ እና የመገዣ ዋጋ ዝርዝር። ንግድ ባንክ፣አዋሽ ባንክ፣ዳሽን ባንክ፣ ወጋገን ባንክ እና ኦሮሚያ ባንክ።

በዚህም መሰረት
💵 ከፍተኛ የመግዣ ዋጋ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

💵 ዝቅተኛ የመግዣ ዋጋ
በኦሮሚያ ባንክ ቀርቧል።

Condoaddis.com/category/etstocks