ET Securities
695 subscribers
621 photos
7 videos
31 files
321 links
At ET Securities, our goal is to provide services in the financial sector, with a special focus on capital markets and financial markets.

Support us https://t.me/boost/Etstocks

https://www.youtube.com/@etstocks
Download Telegram
የብሮከሬጅ(የደላልነት) ሒሳብ (Brokerage Account)

1.   የብሮከሬጅ ሒሳብ (Brokerage Account) ምንድነው?

የብሮከሬጅ ሒሳብ ማለት በተፈቀደለት ብሮከሬጅ ድርጅት የሚከፈት ለኢንቨስትመንት (የሰነደ መዋዕለ-ነዋያት መገበያያ) አገልግሎት የሚውል ሒሳብ ነው፡፡
ኢንቬስተሮች ኢንቨስት ለማረግ ያቀዱትን የገንዘብ መጠን በእዚህ ሒሳብ ውስጥ በማኖር ብሮከር ተቋሙን እንደራሴ ሆኖ ሰነደ-መዋዕለ ነዋያትን እንዲገዛላቸው ያዛሉ፡፡ /ለምሳሌ የእከሌ ባንክ አክስዮን ግዛልኝ/
🟢ተቀማጭ የኢንቨስትመንት ገንዘብ እና  ሰነደ-መዋዕለ ነዋያት ባለቤትነት ኢንቨስተሩ ብቻ ይሆናል
🟢ኢንቨስተሩ ከሒሳቡ ጋር የተገናኙ ትርፍ/ኪሳራ ለታክስ ሪፖርት ያደርግ ዘንድ ይገደዳል

2.   የብሮከሬጅ ሒሳብ እንዴት ልክፈት ?

ከኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን እና ከኢትዮጵያ ሰነደ መዋዕለ-ንዋይ ገበያ ህጋዊ ፍቃድ ያገኙ አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች ጋር በመሄድ የብሮከሬጅ ሒሳብ (የመዋዕለ-ንዋይ ሰነዶች መገበያያ ሒሳብ) መክፈት ይችላሉ፡፡

3.   ሁለት እና ከዚያ በላይ የብሮከሬጅ ሒሳብ መክፈት እችላለው ?

አዎን፣ ይችላሉ፡፡ ለምሳሌ ለተለያየ የኢንቨስትመንት ስልት የተለያየ የብሮከሬጅ ሒሳብ (የመዋዕለ-ንዋይ ሰነዶች መግዣና መሸጫ ሒሳብ) ከኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን እና  ከኢትዮጵያ ሰነደ መዋዕለ-ንዋይ ገበያ ህጋዊ ፍቃድ ያገኙ አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች ጋር በመሄድ ሊከፍቱ ይችላሉ፡፡ (ወጋገን ካፒታል እና ሌሎችም)

4.   የብሮከሬጅ ሒሳብ (የመዋዕለ-ንዋያት ሰነዶች መግዣና መሸጫ ሒሳብ) ለመክፈት የትኛውን የካፒታል ገበያ አገልግሎት ሰጪ ድርጅት ልምረጥ?

የሚከተሉትን ነጥቦች ያስተውሉ :-
🟢ከኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን ፣ ከኢትዮጵያ ሰነደ መዋዕለ-ንዋይ ገበያ እና ከሌሎች ድርሻ አካላት የሚያስፈልጉ ህጋዊ እውቅና እና ፈቃድ ያላቸው፤

🟢ቋሚ፣ ኮሚሽን እና ሌሎች ያልተገለፁ ከፍያዎች መኖራቸውን ያጣሩ (በነፃ ቢገኝ ደሞ 👌)
🟢ሁሉን አቀፍ የኢንቨስትመንት ማማከር እና ብሮከሬጅ አገልግሎት መስጠት የሚችሉትን ያስቀድሙ (Full-service Brokerage firms often charge you more but still worth it)
🟢ድርጅቶቹ ከዚህ በፊት በታወቁ፣መልካም ዝና ባተረፉ የፋይናንስ ባለሙያዎች ይመራሉ ወይ

🟢ግላዊ መረጃዬ በአግባቡ ጥበቃ ይደረግለታል ወይ - የደንበኘኞች መረጃ በጥብቅ የመረጃ ደህንነት ስርዓት ስር መሆኑን ማጤን አስፈላጊ ነው፡፡
🟢የደንበኛ መስተንግዶ እና ሌሎች መስፈርቶች ያጢኑ፡፡


5.   የብሮከሬጅ ሒሳብ ከተልመደው የንግድ ባንኮች ሒሳብ በምን ይለያል?

➡️የብሮከሬጅ ሒሳብ :-
- መዋዕለ-ንዋያት ሰነዶችን መግዣና መሸጫ ሒሳብ
- ትርፍ አስገኚ የሆኑ ኢንቨስተመንት አማራጮች ላይ የሚውል ሒሳብ
- ትርፍ አስገኚ የሆኑ ኢንቨስተመንት አማራጮች ጋር አብሮ የተቆራኘ ስጋት ያለበት ሒሳብ፤
➡️የንግድ ባንኮች ሒሳብ:-
-  የተለመዱ የዕለት ዕለት የባንክ አገልግሎቶች የሚከናወኑበት ሒሳብ
-  ይህ ነው የሚባል ስጋት  የሌለባቸው፤
-  እዚህ ግባ የሚባል ትርፍ የማያስገኙ (አንዳንዴም ከግሸበት ጋር የተያያዘ ኪሳራ ያለባቸው)

6.   የብሮከሬጅ ሒሳብ (ሰነደ መዋዕለ-ነዋያት መገበያያ ሒሳብ) ለመክፈት ምን ያስፈልጋል?
➡️የብሔራዊ መታወቂያ(የፋይዳ) ቁጥር እና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (ግዴታ አስፈላጊ)
Forwarded from Kelemat Ads Hub
የቴሌግራም ቻናል ባለቤት ከሆኑ ማስታወቂያዎችን በቻናሎቻችሁ ላይ በመልቀቅ በቀላሉ ገንዘብ ያግኙ።

ይህን ማስታወቂያ የሚያዩበትን ቻናል ጨምሮ ከ 65+ በላይ ቻናሎች አብረውን እየሰሩ ነው፡፡

only for Ethiopian Based Telegram Channels.

Payment With Telebirr

Register on kelemat Ads & Start immediately

Interested?
👉 Contact us for registration @temaripath
Forwarded from Kelemat Ads Hub
መጪውን የብርድ ጊዜ በጋራ እንመክተው! 💪💪💪

ለክረምቱ እጅግ ምቹ ጃኬት እና ስኒከሮች አዘጋጅተን እየጠበቅንዎ ነው!

ወሃ ማያስገቡ ጃኬቶች 🧥

እጅግ ምቹ ስኒከሮች 👟

ማራኪ ዋጋ ፣ ምርጥ እቃዎች 🙌

ፈጥነው ለመሸመት ቴሌግራም ቻናላችንን ይከታተሉ!

@sharonwears
@sharonwears
@sharonwears
Forwarded from Kelemat Ads Hub
መጪውን የብርድ ጊዜ በጋራ እንመክተው! 💪💪💪

ለክረምቱ እጅግ ምቹ ጃኬት እና ስኒከሮች አዘጋጅተን እየጠበቅንዎ ነው!

ወሃ ማያስገቡ ጃኬቶች 🧥

እጅግ ምቹ ስኒከሮች 👟

ማራኪ ዋጋ ፣ ምርጥ እቃዎች 🙌

ፈጥነው ለመሸመት ቴሌግራም ቻናላችንን ይከታተሉ!

@sharonwears
@sharonwears
@sharonwears
Awash Bank, one of Ethiopia’s leading private financial institutions, has announced its intention to establish an investment banking subsidiary. This strategic initiative is poised to reshape the country’s financial landscape as Ethiopia prepares for a more open and diversified banking sector.

Read more
Et Securities
3
100 የኢትዮጵያ ብር በ57.58 የሩሲያ ሩብል እንዲመነዘር ተመን ወጣለት ተባለ።

የሩሲያ ሩብል ከኢትዮጵያ ብር ጋር ያለውን የምንዛሪ ተመን የሩሲያ ባንክ ይፋ አድርጓል።

በዚህም 100 የኢትዮጵያ ብር በ57.5872 የሩሲያ ሩብል እንዲመነዘር ተመን ወጥቶለታል፡፡

የሩሲያ ማዕከላዊ ባንክ የኢትዮጵያ ብር የምንዛሪ ተመን ይፋ ሲያደርግ ለኢትዮጵያ ብር ኮድ 230 የመለያ ቁጥር የተሰጠው ሲሆን፤ የምንዛሪ ተመን በየጊዜው ማሻሻያ እየተደረገበት ይቀጥላል ተብሏል።

የሁለቱ ሀገራት ገንዘቦች የእርስ በእርስ የምንዛሪ ተመን መቀመጡ በመካከላቸው ያላቸውን የንግድና ሌሎችንም ልውውጦች በቀጥታ ለማከናወን እንዲችሉ ያደርጋቸዋል ተብሏል፡፡
via Gazette

Subscribe 🙏 YouTube.com/@etstocks
1
Ethiopian Deposit Insurance Fund Collects Birr 13.84 Billion in Two Years

The Ethiopian Deposit Insurance Fund (EDIF) has announced it has collected Birr 13.84 billion in initial and annual premiums from member financial institutions over the past two years. The update was shared during an awareness workshop aimed at enhancing understanding of the Fund’s role among investors and stakeholders.

Etsecurities.com
Ethiopia officially launched its first securities trading platform today, marking a moment in the country’s financial history.

The Ethiopian Securities Exchange (ESX) began operations with the public registration and trading of government treasury bills (T-bills) on its secondary market.

The inaugural event took place at the Sheraton Addis Hotel today, where financial sector officials gathered to ring the ceremonial bell, signaling the start of a new era in the capital markets.

Read more
Etsecurities.com
ኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ታሪካዊ ምዕራፍ አስመዘገበች!

ትላንት አርብ ኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ሴኩሪቲስ ልውውጥን (ESX) በይፋ በመክፈት፣ የመንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ ግብይት እና የሰነደ መዋለ ነዋይ (equity) ንግድ ለመጀመሪያ ጊዜ በተደራጀ ገበያ እንዲጀመር አድርጋለች።
ይህ ወሳኝ ለውጥ የኢትዮጵያ “አገር በቀል ኢኮኖሚ ማሻሻያ አጀንዳ” ማዕከላዊ አካል ሲሆን፣ ለአዳዲስ ኢንቨስትመንቶች፣ ለግልጽነት እና ሁሉን አቀፍ የኢኮኖሚ እድገት አዲስ በር ከፍቷል።
እንደ ተቆጣጣሪ አካል፣ የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለሥልጣን (ECMA) የባለሀብቶችን እምነት እና የገበያውን ታማኝነት የሚያስጠብቅ ጠንካራ የሕግና የቁጥጥር መሠረት በመገንባት ግንባር ቀደም ሚና በመጫወቱ ኩራት ይሰማዋል።
ባለሥልጣኑ ደንቦችንና ሥርዓቶችን ከማስፈን ባሻገር፣ የሕዝብ ግንዛቤን ለማሳደግ፣ አቅም ለመገንባት እና ሁሉንም ባለድርሻ አካላት (መንግሥታዊ እና የግል) በጉዞው ውስጥ ለማካተት በትጋት ሰርቷል።

የካፒታል ገበያዎች አሁን በመከፈታቸው፣ የኢትዮጵያ የንግድ ድርጅቶች አዲስ የፋይናንስ አማራጮች አግኝተዋል፣ ባለሀብቶች የታመነ የንግድ መድረክ አላቸው፣ እንዲሁም ዜጎች በሁሉም ደረጃ በሀገሪቱ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴዎች ውስጥ ለመሳተፍ ዕድል አግኝተዋል።

ባለሥልጣኑ ገበያውን በማጠናከር፣ ባለሀብቶችን በመጠበቅ እና የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ለጋራ ብልጽግና ኃይለኛ አንቀሳቃሽ መሆኑን በማረጋገጥ ረገድ ቁርጠኛ ነው።
3🔥1
G Y
Photo
አዲሱ የገቢ ግብር ረቂቅ አዋጅ 2025.pdf
5.7 MB
ማሻሻያ የተደረገበትን የገቢ ግብር አዋጅ ማንበብ ለምትፈልጉት....
Etsecurities.com
🔥1
⚽️Only for football lovers 🇫🇷🇫🇷 🆚 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿

#Package award. (Data &voice)

በዛሬው የአለም የክለቦች ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ የቼልሲ እና የፓሪስ ሴንት ዠርመንን ውጤት በትክክል ለገመተ!

#FIFACWC
Etsecurities.com
አባይ ባንክ በ2024/25 በጀት ዓመት 4.3 ቢሊዮን ብር ከግብር በፊት ትርፍ አግኝቷ

ካለፈው አመት ጋር ሲነጻጸር በ 225% ጨምሯል ሲል ባንኩ ዛሬ ባደረገው ጋዜጣዊ መግለጫ 15 ኛ አመት የምስረታ በዓል አከባበር አካል አድርጎ ገልጿል። የባንኩ አጠቃላይ ገቢ ወደ 16.2 ቢሊዮን ብር ከፍ ብሏል, ይህም ከዓመት አመት የ 95% ጭማሪ አሳይቷል. ዋና ስራ አስፈፃሚ የኋላ ገሰሰ እንዳሉት እድገቱ ጠንካራ የስራ አፈጻጸም እና የሁለቱም ባህላዊ እና ዲጂታል የባንክ አገልግሎቶች ፍላጎት መጨመርን ያሳያል።

ባንኩ አጠቃላይ የደንበኞች ተቀማጭ ገንዘብ በ 37 በመቶ በማደግ 72 ቢሊዮን ብር ሲደርስ አጠቃላይ ንብረቱ ከ 38 በመቶ ወደ 91.3 ቢሊዮን ብር አድጓል። ባንኩ በተለያዩ ዘርፎች 47.5 ቢሊዮን ብር ብድር ሰጥቷል።
ይበልጥ ያንብቡ
Etsecurities.com
👍4
Awash Bank and M-PESA Sign a Strategic Partnership to provide Financial Services.
========
Awash Bank and M-Pesa Ethiopia signed a strategic partnership to launch digital financial products starting with “Errif be M-PESA ”, an overdraft service that allows customers to complete M-PESA transactions even when their wallet balance is low.

Read more
Etsecurities.com
👏2
ወጋገን ካፒታል ኢንቬስትመንት ባንክ በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የመንግስት የትሬዥሪ ቢል በባንኮች መካከል ግብይት በኢትዮጵያ የሰነደ መዋለ ንዋዮች ገበያ (ESX) ላይ አካሂዷል።

ይህ ታሪካዊ ግብይት በ ሐምሌ 04 ቀን 2017 ዓ.ም በሸራተን አዲስ ሆቴል በተካሄደው የT-bill ግብይት ማስጀመሪያ ላይ ነው።!

ተጨማሪ ያንብቡ
etsecurities.com/wegagen-capital-executes-ethiopias-first-ever-inter-broker-trade-on-esx/
Calling Ethiopia’s rising talent in finance and capital markets!

The  ESX Young Professionals Program (YPP) – Cohort II is now accepting applications.

If you're passionate about shaping Ethiopia’s emerging capital markets, driving technological innovation, and contributing to market development, this is your opportunity to grow, lead, and make an impact.

Apply https://ethiojobs.net/job/kdlAN0azhn-esx-young-professionals-program-ypp-cohort-ii