Afar Mass Media Agency (AFMMA)
1.09K subscribers
3.65K photos
161 videos
2 files
655 links
This channel is an official channel of Afar Mass Media Agency (AFMMA).
AFMMA is an autonomous government organization accountable to the regional Council of the Afar region.
Download Telegram
#የብልፅግና የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ዛሬ ካስተላለፈው መልዕከት የተወሰዱ ዋና ዋና አበይት ሃሳቦች ‼️

👉 ይህ ወቅት ኢትዮጵያዊያን ሁለት ነገሮችን ለይተው በፅናት የሚቆሙበት ጊዜ ነው፤

👉 የውስጥ ጉዳዮቻችንን በክርክርና በምሁራን ድርድር የምንፈታቸው ናቸው፤ የተፈጠሩት በአንድ ሌሊት አይደለም፣ የሚፈቱትም በአንድ ሌሊት አይደለም፣

👉 የውጭ ጉዳያችን ጊዜ የሚሰጠን አይደለም፤

👉 ዛሬም ከግራና ቀኝ የተቃጣብንን አደጋ ለመቀልበስ በአንድነት የምንቆምበት ወቅት ነው፤

👉 በተለይም ከፊታችን ያሉብን ሁለት ሀገራዊ ተልዕኮዎችን በሚገባ በመወጣት ኢትዮጵያ ልጆቿ እንዳሏት ማረገገጥ አለብን፤

👉 ሁለቱ ሀገራዊ ተልዕኮዎች የህዳሴውን ግድብ ሁለተኛ ዙር የውኃ ሙሌት እና ሀገራዊ ምርጫን በስኬት ማጠናቀቅ ናቸው፤ ሁለቱም የኢትዮጵያንና የኢትዮጵያዊያን ዕጣ ፈንታ ይወስናሉ፤

👉 ብዙ ሀገራት ከሌላ የዓለም ዳርቻ መጥተው በቀይ ባህር ዙሪያ የጦር መንደሮችን ከመመስረት፣ ወዶቦችን ከማልማት፣ የንግድ መስመሮችን ከመዘርጋት ባለፈ በቀጠናው ፖሊቲካ እጃቸውን ከማስገባት ተቆጥበው አያውቁም፣ ኢትዮጵያ ደግሞ ከቀይ ባህር ጋር አብራ የተፈጠረችና የኖረች ሀገር ናት፣

👉 ኢትዮጵያ በቀይ ባህር ጂኦ ፖለቲካዊ ጠቀሜታ ባለፈ የአባይ ውኃ ምንጭ በመሆኗ የአፍሪካን ቀንድና የሰሜን ምስራቅ አፍሪካን ሁኔታ የመወሰን አቅም አላት፣

👉 በመንግስት በኩል የተጀመሩ የህግ የበላይነትና ሰላምን የማስከበር ስራዎችን አጠናክሮ ይቀጥላል፣
👉 በተለያዩ አጋጣሚዎች የተፈናቀሉ ዜጎችን በፍጥነት ወደ ቀያቸው እንዲመለሱ የተለያዩ ባለድርሻ አካላትና ህዝቡ በማስተባበር ይሰራል፤

👉 መንግስት በትግራይ ክልል የየጀመረውን የመልሶ ግንባታና የሰብዓዊ ድጋፍ ከአጋርሮቹ ጋር በመሆን አጠናክሮ ይቀጥላል፤

👉 የብሔርና የኃይማኖት ልዩነቶችን እንደ ጸጋ በማየት አንድ ሆነ እንደ ብዙ ብዙ ሆነን እንደ አንድ በመንቀሳቀስ የጀመርናቸውን ፕሮጀክቶች ሁሉ በተገቢው ደረጃና ፍጥነት በማጠናቀቅ ከቃል ይልቅ ለተግባር ቅድሚያ ይሰጣል፤

👉 ኢትዮጵያ ክህዳሴው ግድብ የሚገባትን ጥቅም እንድታገኝ በዓለም አቀፍ መድረኮችና በመካከለኛው ምስራቅ ሚዲያዎች ላይ እየሞገታችሁ ላላችሁ ሁሉ ኢትዮጵያ ለእናንት ትልቅ ክብር አላት፤

#Via Ethiopian Press Agency
#የብልፅግና ፓርቲ ጥሪ

ሰመራ-ጥቅምት 20/2014 (አፋ.ብ.መ.ድ)


የአሸባሪው ትሕነግ ኢትዮጵያን የማፈራረስ ከንቱ ምኞትን በሚገባው ቋንቋ አስረድተን እስከወዲያኛው ላይመለስ በአጠረ ጊዜ ልንሸኘው ይገባል ሲል ብልፅግና ፓርቲ ጥሪ አቀረበ፡፡

ፓርቲው በማኅበራዊ ትስስር ገጹ ላይ ባወጣው ሐተታ አሸባሪው ሕወሓት ኢትዮጵያን በቅጥፈት እጆቹ ጠፍጥፎ የጋገራት ህብስት አድርጎ በመቁጠር እሱ ባሻው ሰዓት የሚያቦካትና የሚፈረካክሳት ጡብ አድርጎ ይቆጥራታል ብሏል።

ነገር ግን ኢትዮጵያዊያንን በጎሳ እና በመንደር በመከፋፈል ኢትዮጵያ ኅልውናዋን መቼም ልታጣ አትችልም ሲል በአጽንኦት ገልጿል።

ኢትዮጵያዊነት የኅብር መገለጫ የዜግነት ክብር እና ኢትዮጵያዊ በመሆን ብቻ የሚገነዘቡት እውነት እንጂ አየር ላይ የተበተነ ጉም አይደለም ሲልም ነው ያብራራው፡፡

አያይዞም ሽብርተኛው የትሕነግ ቡድን በአገሪቱ ሥልጣን ከያዘበት ጊዜ ጀምሮ መከራ ሲዘራና ሲያሳጭድ መቆየቱን የጠቀሰው ብልጽግና ፓርቲ ነፃ አወጣዋለሁ የሚለውንም የትግራይ ሕዝብ በነፃ አውጪ ስም በርካታ ግፍና መከራ ሲያሸክመው መኖሩን አስረድቷል።

አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊያን አባቶቻችን ደማቸውን አፍስሰው፣ አጥንታቸውን ከስክሰው ከወራሪ ጠላት ጠብቀው ያስረከቡንን ውድ አገራችንን የወቅቱ የጋራ ጠላታችን የሆነው ትሕነግ ኢትዮጵያን የማፈራረስ ከንቱ ምኞቱን በሚገባው ቋንቋ አስረድተን እስከወዲያኛው ላይመለስ በአጠረ ጊዜ ልንሸኘው ይገባል ብሏል ፓርቲው፡፡

ኢትዮጵያዊነትን በማንኳሰስ የሚለወጥ አንዳች ነገር እንደሌለ የገለጸው ብልጽግና ፓርቲ አገር የሁላችንም ምሰሶ ናት አገር ከግለሰቦችና ከቡድኖች በላይ ናት፤ እንደ አፈ ቀላጤዎቹ ቢሆንማ ኖሮ ኢትዮጵያ የምትባል አገር ልትኖር አትችልም ነበር ብሏል።

#Walta
#Leedâ Missoynak Inik hattô Kobox Qimmiseh geytima. Ityoppiyak Siyaasâ gexsitih aydaadul Qimmoh Addah Agat Kee Agattiinaane Kee Ummatta Itta fanah Bahteh tan tama missoyna Yeexegen Missoynaani Aftiita kak tabbixeeh, gersí mari xer ikkek kataata Ityoppiya hinnay inki-gid sinaamah takke Ityoppiya Xissintuh kaxxa Doori lem timixxigeh.

Tama Koboxul Baxsa le margaqooqiy ummattâ fayxi aracat heele kak iyyeenik tatrelem timixcige.

#የብልፅግና ፓርቲ 1ኛ ጠቅላላ ጉባኤ መክፈቻ በፎቶ፣፣
#የብልፅግና ፓርቲ ሲያካሂድ በነበረው የመጀመሪያው የፓርቲ ጉባኤ 45 አባላት ያሉት የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ መርጧል። በዚህ መሰረት፦

1. ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ
2. አቶ አደም ፋራህ
3. አቶ ደመቀ መኮንን
4. አቶ ደስታ ዴላሞ
5. ደ/ር ፍፁም አሰፋ
6. አቶ አብረሀም ማርሻሎ
7. አቶ አሻድሊ ሃሰን
8. አቶ ጌታሁን አብዲሳ
9. አቶ ኡመድ ኡጁሉ
10. አቶ ተንኳይ ጆክ
11. አቶ ኦርዲን በድሪ
12. አቶ አሪፍ መሐመድ
13. ዶ/ር አብርሃም በላይ
14. ዶ/ር ሊያ ታደሰ
15. ሃጂ አወል አርባ
16. ሃጂ አሴ አደም
17. አቶ አወሎ አብዲ
18. አቶ ሳዳት ነሻ
19. ወ/ር አዳነች አቤቤ
20. ደ/ር እዮብ ተካልኝ
21. ዶ/ር ቢቂላ ሁሪሳ
22. ዶ/ር ይልቃል ከፋለ
23. ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ
24. አቶ ተመስገን ጥሩነህ
25. አቶ መላኩ አለበል
26. ወ/ሮ አይናለም ንጉሴ
27. ዶ/ር ሰማ ጥሩነህ
28. አቶ ኤሌማ አቡበከር
29. ወ/ሮ ሃለሞማ ሃሰን
30. አቶ ሙስጠፌ መሐመድ
31. አቶ አህመድ ሺዴ
32. ዶ/ር ነጋሽ ዋኔሾ
33. አቶ ፀጋዬ ማሞ
34. ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል
35. አቶ ተስፋዬ በልጂጌ
36. አቶ ርስቱ ጥርዳው
37. አቶ ተስፋ ይገዙ
38. አቶ ሞገስ ባልቻ
39. አቶ ጥላሁን ከበደ
40. አቶ መለሰ አለሙ
41. አቶ ሽመለስ አብዲሳ
42. አቶ ፍቃዱ ተሰማ
43. ዶ/ር አለሙ ስሜ
44. ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ
45. አቶ ግርማ የሺጥላ

የስራ አስፈፃሚ አባል ሆነው ተመርጠዋል።

#AMN