ዜና ሽልማት
እንኳን ደስ አለን እንኳን ደስ አላቹ!!!
ኮሌጁ በ2016 ዓ.ም አጠቃላይ ስራ አፈፃፀም ከሁሉም ኮሌጆች 1ኛ በመውጣት ከክቡር በም/ል ከንቲባ ማዕረግ የስራና ክህሎት የቢሮ ሀላፊ አቶ ጥራቱ በየነ የ1ኛነት ሽልማቱን የተረከበ ሲሆን በተጨማሪም የዴስክቶፕ እና የፕሪንተር ስጦታም ተበርክቶለታል።
ይህ ውጤት እንዲመጣ የለፋችሁ የኮሌጁ ማህበረሰብ በድጋሜ እንኳን ደስ አላቹ!!!
"ለላቀ አገልግሎት የመረጃ ጥራት"

👏37👍15❤6👎3
http://actacademy.et
ይህ መስራት(Mesirat) የተሰኘ ኮሌጁ
ከ American College of Technology(ACT) ጋር በመሆን የሚሰጠው የonline የአጫጭር የhard skills እና soft skills ማስተማርያ ገፅ ነው። ገፁ ስልጠናዎትን እንዳጠናቀቁ Certeficate የሚሰጦት ሲሆን ሲያጠናቅቁ የስራ እድልም የሚሙቻችላቹ ይሆናል።
የእድሉ ተጠቃሚ ለመሆን የዬትኛውም ደረጃ ላይ በኮሌጁ ስልጠና የምትከታተሉ በዬትኛውም አመተ ምህረት በቀን በማታ እና በዊኬንድ የገባቹ እየሰለጠናቹም ያላቹ ሆነ የተመረቃቹ በቀጣዩ አመት ኮሌጁን ለመቀላቀል የተዘጋጃቹ ስትሆኑ የምዝገባ ፎርሙን ስትሞሉ TVET የሚለውን ከመረጣችሁ በኋላ Institution Name በሚለው ቦታ General wingate PTC ማለታቹን አትርሱ።
የምዝገባ እና የስልጠና ቅደም ተከተሉን ከዚህ በታች የተያያዘውን PDF በማንበብ ይረዱ።
ስልጠናውን በኮሌጁ በመገኘትም በኮሌጁ ተገኝተው በአካል ከተመዘገቡ በኋላ የኮሌጁን ነፃ Internet ተጠቅመውም መከታተል ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ;-በ +251912792054 ማነጋገር ይችላሉ።
ጀነራል ዊንጌት ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ

👍20❤1
Forwarded from Ethiopian Artificial Intelligence Institute
በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ለፒ.ኤች.ዲ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ
የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት እና የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በጋራ በመሆን ለ2ዐ17 ዓ.ም በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ የትምህርት መስክ የፒ.ኤች.ዲ ኘሮግራም በመደበኛ መርሓ ግብር አመልካቾችን ተቀብለው ማስተማር ይፈልጋሉ፡፡ የኘሮግራሙ ዓላማ በዘርፉ ያለውን የተመራማሪዎች እና ከፍተኛ ባለሙያዎች እጥረት መቅረፍ ነው፡፡ ለኘሮግራሙ ስኬት ሁለቱ ተቋማት ከፍተኛ የሆነ ትኩረት ሰጥተው የሚከታተሉ ይሆናል፡፡
#Ethiopia #AI #artificialintelligence #AdamaUniversity #PhDOpportunities #PhD

👍6❤1
ኮሌጁ የ2017 ዓ.ም ዕቅድ ወይይት አካሄደ
በ2017 በጀት አመት በኮሌጁ ሊሰሩ በታቀዱት ስራዎች ላይ ከአጠቃላይ ሰራተኛው ጋር ውይይት የተካሄደ ሲሆን ከሰራተኛው ለዕቅዱ ማዳበርያ የሚሆኑ ሀሳቦች የታከሉ ሲሆን በመጨረሻም የተጨመሩት ሀሳቦች ተካተው እቅዱን በማፅደክ ለስራና ክህሎት ቢሮ በማሳወቅ ወደ ስራ እንዲገባ አቅጣጨ ተቀምጦ ተጠናቆዋል።

👍10