General Wingate Polytechnic college-Official channel
9.96K subscribers
3.37K photos
43 videos
204 files
198 links
ራዕይ:- በ2022 በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ መሆን።

የአይሶ 9001፡2015 የጥራት አመራር ስርዓት ሰርተፍኬት ባለቤት።
Download Telegram
ቀጣሪዎችና ተመራቂ ተማሪዎች የሚገናኙበት
የስራ ቅጥር አውደ ርዕይ (Carreer fair ) ላይ የ2016 ተመራቂዎች ተሳትፈዋል።

በእንጦጦ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በተካሄደውና ኬፕለር ኢትዮጵያ ከአዲስ አበባ ስራና ክህሎት ቢሮ ጋር በመተባበር ዘንድሮ ለሶስተኛ ጊዜ የቴክኒክና ሙያ ተመራቂ ተማሪዎች ከቀጣሪ ድርጅቶች ጋር በቀላሉ የሚገናኙበትን የስራ ቅጥር አውደ ርዕይ (Carreer fair) ላይ የኮሌጃችን ተመራቂዎ ተሳትፈዋል።

በዕለቱ ለስራ ቅጥር ከተገኙ ከ40 በላይ ቀጣሪ ድርጅቶች ጋር የተዋወቁ ሲሆን የስራ ማመልከቻ እና ግላዊ መረጃቸውንም ለቀጣሪ ድርጅቶቹ መስጠት ችለዋል።

"ለላቀ አገልግሎት የመረጃ ጥራት"
👍20👏31
ማስታወቅያ

ኮሌጁ ከ አሜሪካን ኮሌጅ ኦፍ ቴክኖሎጂ ጋር የሚሰጠውን የአጫጭር ኮርስ መውሰድ የምትፈልጉ ለህጋዊነት ሲባል በኮሌጁ በአካል ተገኝታችሁ መመዝገብ የሚጠበቅባሁ ሲሆን ለበለጠ ማብራርያ;- በ+251912792054 በመደወል ማግኘት ትችላላቹ።

ኮሌጁ
👍23
ዜና ሽልማት

ኮሌጁ በ2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ቁጥጥር ባለስልጣን በሙያ ምዘና ጣብያነት ላስመዘገበው የተሻለ አፈፃፀም የ1ኛነት ሰርተፍኬት ከጉለሌ ቅ/ፅ/ቤት ተበረከተለት።
👍151
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ለመመዝገብ ይህ Tutorial በደንብ ይመልከቱ
👍3