gwptc.xlsx
2.1 MB
Aplication ያጠናቀቁ የሙያ ድልደላ የተደረገላቸው ሰልጣኞች ዝርዝር። እናንተ Registration መጀመር ትችላላችሁ።
👍18😢15
gwptc-2.xlsx
236.8 KB
እናንተ Registration ስለጨረሳችሁ ምንም አይጠበቅባችሁም። ስልጠና ስንጀምር እናሳውቃቹሀለን። በትዕግስት ጠብቁን
👍42😢12
ረቡዕ፡- ታህሳስ 3 ቀን 2016 ዓ.ም
የስነ ምግባር መከታተያ ዳይሬክቶሬት ለተለያዩ ባለሙያዎች ስልጠና ሰጠ!!
የኮሌጁ የስነ ምግባር መከታተያ ዳይሬክቶሬት ከተለያዩ የስራ ክፍሎች ለተውጣጡ ባለሙያዎች እና አሰልጣኞች ከታህሳስ 1 – 2 ቀን 2016 ዓ.ም የ2 ቀናት ስልጠና ሰጠ!!
ስልጠናው በኮሌጁ ውስጥ በሚከናወን የግዢ ስርዓት፣ የፋይናንስ እና ንብረት አጠቃቀም እና ተያያዥ ስራዎች ላይ ያተኮረ ሆኖ ሙስናና ብልሹ አሰራርን ለማስወገድ እና ተጠያቂነትን ለማስፈን ነው፡፡
በስልጠናው ላይ የጨረታ፣ የቴክኒክ፣ የለቀማ እና የንብረት አስወጋጅ ኮሚቴዎች እንዲሁም የግዢና የንብረት አስተዳደር ባለሙያዎች፣ የስልጠና ዘርፍ ተጠሪዎች እና የወርክ ሾፕ ቴክኒሺያኖች ተሳትፈዋል፡፡
የስልጠናው ዓላማ ተቋሙ በሚያከናውነው የግዢ ሂደት ባለሙያዎቹ ሊያጋጥም የሚችልን ብልሹ አሰራር ተርድተው ችግሮችን እንዲስተካከሉ እና ከተጠያቂነት ራሳቸውን እንዲጠብቁ ለማድረግ እንደሆነ ተገልጿል፡፡
‹‹በላቀ አገልግሎት የመረጃ ተደራሽነት››

👍14
Forwarded from General Wingate Polytechnic college-Official channel
በኮሌጁ Application ሞልታችሁ የሙያ ድልድል የተደረገላችሁ Registration ለመጨረስ የሚከተሉትን ቅደም ተከተል እና ማብራርያ ተጠቀሙ፡፡ በመጀመርያ ደረጃ Registration ከመጀመራችሁ በፊት (የ8ኛ ክፍል ካርድ፡የ12ኛ ክፍል ዉጤት ዶክሜንት፡የ11ኛ እና የ12ኛ ክፍል ትራንስክሪብት፡ጉርድ ፎቶ እና ክፍያ የፈፀማቹበትን ደረሰኝ ፎቶ አንስታችሁ በሶፍት ኮፒ መያዝ ይጠበቅባቹዋል)
1. ይህንን http://gwptc.sims.aatvetb.edu.et ድህረገፅ በብራውዘራቹ ላይ ይፃፉ ወይም ክሊክ ያድርጉ
2. በመቀጠል ከሚመጡላቹ አመራጮች ዉስጥ Registration የሚለውን ይጫኑ
3. በመቀጠል Application ID እና ምዝገባ ያካሄዳቹበትን ስልክ ቁጥር 9 ብለው በመጀመር ያስገቡ ከዛም Go ይበሉት
4. በመቀጠል የሚፈለጉትን መረጃዎች በባዶ ቦታዎቹ ይሙሉ upload የሚደረጉትን upload ያድርጉ
5. መረጃዉን ስትሞሉ Date of Commencement በሚለው ቦታ 1ኛ ክፍል የገባቹበትን አመተ ምህረት ያስገቡ
6. DOB በሚለው ቦታ ደግሞ የትውልድ አመትን ያስገቡ
7. የክፍያ ደረሰኝ የጠፋበትን ሰልጣኝ ካለ ከላይ ያያዝነውን ስም የሌለው ደረሰኝ ይጠቀም
8. በመጨረሻም statement of Applicant የሚለውን ራይት በማድረግ Apply የሚለው Active ሲሆን Apply ይበሉት ያኔ Registration አጠናቀዋል ማለት ነው:: payment የሚለው ችግር ስለተፈታ online registration መጨረስ ትችላላችሁ::

👍10
ለኮሌጁ አሰልጣኞች በሙሉ
በ2016 ዓ.ም የቴክኒክና ሙያ አሰልጣኞች የሙያ ምዘና /COC/ በከተማ ደረጃ እንደሚሰጥ የስራና ክህሎት ቢሮ አሳውቆናል ስለሆነም ሁሉም የኮሌጃችን አሰልጣኞች አሁን ተመድባችሁ በምታሰለጥኑበት ሙያ እንዲሁም አሁን በደረሳችሁበት የትምህርት ደረጃ ሁላችሁም ለምዘናው አስፈላጊውን ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን
የምዘናው ሁኔታ
ተ.ቁ የትምህርት ደረጃ ሲኦሲ የሚመዘንበት ምርመራ
1 A Level 5 Holistic
2 B Level 4 Holistic
የምዘና ጊዜው ሲገለጽ የምናሳውቅ ይሆናል
ኮሌጁ

👍33😢3❤1
በድጋሚ ለማሳሰብ
Ammas yaadachiisuuf
To remind again
Ammas yaadachiisuuf
To remind again
👍8😢3
NEW Registrees of 2016.xlsx
186.7 KB
በ2016 ዓ.ም በኮሌጁ በቀን፤በማታ እና በዊኬንድ ለመሰልጠን ያመለከታችሁ ተማሪዎች የደረሳችሁን የሙያ ምደባ በዚህ ኤክሴል እየገባችሁ እንድትመለከቱ እያሳወቅን ከቀን ወደ ማታና ዊኬንድ እንዲሁም ከICT,AUTOMOTIVE & BUSINEES ፊልዶች ወደ ሌሎች ፊልዶች ቅያሪ የጠየቃችሁ በዚህ ዝርዝር ላይ ያልተቀየረ ከሆነ ወደ ጠየቃቿቸው ሙያዎች እና ፕሮግራም ገብታችሁ ስልጠና እንድትጀምሩ እያሳወቅን ወደ ICT,AUTOMOTIVE & BUSINEES ፊልዶች በቀን(regular) ቅያሪ የጠየቃችሁ ግን ቅያሬው ስለማይቻል በደረሳችሁ ሙያ ብቻ ገብታችሁ እንድትሰለጥኑ እናሳውቃለን፡፡
ከ2014 ዓ.ም በፊት ጨርሳችሁ በonline ሳይሆን በhard copy የተመዘገባችሁ የ 12ኛ እና የድግሪ ወይም ማስተርስ ጨራሾች ብቻ ስማችሁ በዚህ ዝርዝር ስላልተካተተ በ1ኛ ምርጫችሁ በወጣው ፕሮግራም መሰረት ገብታችሁ እንድትሰለጥኑ እያሳወቅን ዲፕሎማ ወይም ሌቨል ተመራቂ ሆናችሁ የተመዘገባችሁ ምዝገባችሁ ተቀባይነት ስላላገኘ መሰልጠን የማትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ከዚህ ውጪ የተለየ ጥያቄ ያለው ካለ ማክሰኞ(09/04/2016ዓ.ም) ከሰዓት 8፡00 ላይ በአካል ቀርቦ ሊያናግረን የሚችል መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

👍29😢8
Forwarded from General Wingate Polytechnic college-Official channel
በኮሌጁ Application ሞልታችሁ የሙያ ድልድል የተደረገላችሁ Registration ለመጨረስ የሚከተሉትን ቅደም ተከተል እና ማብራርያ ተጠቀሙ፡፡ በመጀመርያ ደረጃ Registration ከመጀመራችሁ በፊት (የ8ኛ ክፍል ካርድ፡የ12ኛ ክፍል ዉጤት ዶክሜንት፡የ11ኛ እና የ12ኛ ክፍል ትራንስክሪብት፡ጉርድ ፎቶ እና ክፍያ የፈፀማቹበትን ደረሰኝ ፎቶ አንስታችሁ በሶፍት ኮፒ መያዝ ይጠበቅባቹዋል)
1. ይህንን http://gwptc.sims.aatvetb.edu.et ድህረገፅ በብራውዘራቹ ላይ ይፃፉ ወይም ክሊክ ያድርጉ
2. በመቀጠል ከሚመጡላቹ አመራጮች ዉስጥ Registration የሚለውን ይጫኑ
3. በመቀጠል Application ID እና ምዝገባ ያካሄዳቹበትን ስልክ ቁጥር 9 ብለው በመጀመር ያስገቡ ከዛም Go ይበሉት
4. በመቀጠል የሚፈለጉትን መረጃዎች በባዶ ቦታዎቹ ይሙሉ upload የሚደረጉትን upload ያድርጉ
5. መረጃዉን ስትሞሉ Date of Commencement በሚለው ቦታ 1ኛ ክፍል የገባቹበትን አመተ ምህረት ያስገቡ
6. DOB በሚለው ቦታ ደግሞ የትውልድ አመትን ያስገቡ
7. የክፍያ ደረሰኝ የጠፋበትን ሰልጣኝ ካለ ከላይ ያያዝነውን ስም የሌለው ደረሰኝ ይጠቀም
8. በመጨረሻም statement of Applicant የሚለውን ራይት በማድረግ Apply የሚለው Active ሲሆን Apply ይበሉት ያኔ Registration አጠናቀዋል ማለት ነው:: payment የሚለው ችግር ስለተፈታ online registration መጨረስ ትችላላችሁ::
1. ይህንን http://gwptc.sims.aatvetb.edu.et ድህረገፅ በብራውዘራቹ ላይ ይፃፉ ወይም ክሊክ ያድርጉ
2. በመቀጠል ከሚመጡላቹ አመራጮች ዉስጥ Registration የሚለውን ይጫኑ
3. በመቀጠል Application ID እና ምዝገባ ያካሄዳቹበትን ስልክ ቁጥር 9 ብለው በመጀመር ያስገቡ ከዛም Go ይበሉት
4. በመቀጠል የሚፈለጉትን መረጃዎች በባዶ ቦታዎቹ ይሙሉ upload የሚደረጉትን upload ያድርጉ
5. መረጃዉን ስትሞሉ Date of Commencement በሚለው ቦታ 1ኛ ክፍል የገባቹበትን አመተ ምህረት ያስገቡ
6. DOB በሚለው ቦታ ደግሞ የትውልድ አመትን ያስገቡ
7. የክፍያ ደረሰኝ የጠፋበትን ሰልጣኝ ካለ ከላይ ያያዝነውን ስም የሌለው ደረሰኝ ይጠቀም
8. በመጨረሻም statement of Applicant የሚለውን ራይት በማድረግ Apply የሚለው Active ሲሆን Apply ይበሉት ያኔ Registration አጠናቀዋል ማለት ነው:: payment የሚለው ችግር ስለተፈታ online registration መጨረስ ትችላላችሁ::
👍14❤1
NEW Registrees of 2016 Edited.xlsx
185.3 KB

👍30