General Wingate Polytechnic college-Official channel
9.95K subscribers
3.37K photos
43 videos
204 files
198 links
ራዕይ:- በ2022 በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ መሆን።

የአይሶ 9001፡2015 የጥራት አመራር ስርዓት ሰርተፍኬት ባለቤት።
Download Telegram
ጀነራል_ዊንጌት_ፖለተኮ_በ2016_አመልክተው_ሙያ_የተደለደሉ.xlsx
119.3 KB
በ 2016 ዓ.ም በኮሌጁ ለመሰልጠን በቀን በማታ እና በዊኬንድ ለመሰልጠን የተመዘገባችሁ ሰልጣኞች የተመደባቹባቸውን ሙያዎች የሚከተለውን ኤክሴል ከፍታቹ ተመለከቱ።
👍40
ለonline registration ይሄንን ደረሰኝ ተጠቀሙ
👍9
Forwarded from admasu Ye Abiye Lij
👍13👎1
ሰኞ፡- ህዳር 24 ቀን 2016 ዓ.ም

ለአዲስ ተመዝጋቢ ሰልጣኞች የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ተካሄደ!!

በጀነራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2016 ዓ.ም ስልጠና ለመከታተል ላመለከቱ አዳዲስ ሰልጣኞች የግንዛቤ መስጫ መድረክ ዛሬ ህዳር 24 ቀን 2016 ዓ.ም ተካሄደ፡፡

በዚህ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ላይ በበጀት ዓመቱ በተለያዩ የሙያ መስኮች ስልጠናቸውን ለመከታተል ያመለከቱ አዳዲስ ሰልጣኞች በዕለቱ ተገኝተዋል፡፡

በወቅቱ የኮሌጁ ዲኖች እና የስልጠና ዘርፍ ተጠሪዎች በቦታው ተገኝተው የስልጠናውን ሂደት በተመለከተ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡

በዚህ የስልጠና ሂደት ገለፃ ላይ የሁሉም ስልጠና ክፍል ተጠሪዎች ተገኝተው ስለ ዲፓርትመንታቸው ምንነት፣ በዲፓርትመንቱ ስር ስለሚሰጡ የስልጠና መስኮች፣ እያንዳንዳቸው የስልጠና መስኮች በገበያው ላይ ያለው የስራ ፍላጎት፣ ስልጠናው የሚፈጀው የጊዜ ቆይታ እና መዳረሻቸው የት እንደሆነ በዝርዝር አቅርበዋል፡፡

አንዳንድ ዲፓርትመንቶች ደግሞ በሰልጣኞች የተሰሩ ምርቶችን መድረክ ላይ በማሳየት አዲስ ተመዝጋቢ ሰልጣኞች የስልጠና ክፍሉን እንዲቀላቀሉ የማስተዋወቅ እና የመቀስቀስ ስራ አከናውነዋል፡፡

አሁን ላይ አዳዲስ ሰልጣኞች ሌላ አማራጭ ፈልገው ዲፓርትመንት መቀየር ቢሹ መስተናገድ እንደሚችሉ የተገለፀ ሲሆን ነገር ግን Accounting & finance, Automotive elecetric & electronics, Automotive mechanics, Biulding electrical installation /BEI/, Fashion Designing, Hard ware & Networking Service, Marketing & Sales management, Secretarial & office administration እና web design & data base administration ባሉ 9 የስልጠና መስኮች ላይ ከስልጠና ግብዓት እና ከአሰልጣኝ መጠን አንፃር ከበቂ በላይ ስልተመዘገበባቸው ለመደበኛው የቀን ተማሪዎች አማራጭ ለመቀየር የማይስተናገድባቸው እንደሆኑ ተገልጿል፡፡

‹‹በላቀ አገልግሎት የመረጃ ተደራሽነት››
👍29😢3
በኮሌጁ Application ሞልታችሁ የሙያ ድልድል የተደረገላችሁ Registration ለመጨረስ የሚከተሉትን ቅደም ተከተል እና ማብራርያ ተጠቀሙ፡፡ በመጀመርያ ደረጃ Registration ከመጀመራችሁ በፊት (የ8ኛ ክፍል ካርድ፡የ12ኛ ክፍል ዉጤት ዶክሜንት፡የ11ኛ እና የ12ኛ ክፍል ትራንስክሪብት፡ጉርድ ፎቶ እና ክፍያ የፈፀማቹበትን ደረሰኝ ፎቶ አንስታችሁ በሶፍት ኮፒ መያዝ ይጠበቅባቹዋል)
1. ይህንን http://gwptc.sims.aatvetb.edu.et ድህረገፅ በብራውዘራቹ ላይ ይፃፉ ወይም ክሊክ ያድርጉ
2. በመቀጠል ከሚመጡላቹ አመራጮች ዉስጥ Registration የሚለውን ይጫኑ
3. በመቀጠል Application ID እና ምዝገባ ያካሄዳቹበትን ስልክ ቁጥር 9 ብለው በመጀመር ያስገቡ ከዛም Go ይበሉት
4. በመቀጠል የሚፈለጉትን መረጃዎች በባዶ ቦታዎቹ ይሙሉ upload የሚደረጉትን upload ያድርጉ
5. መረጃዉን ስትሞሉ Date of Commencement በሚለው ቦታ 1ኛ ክፍል የገባቹበትን አመተ ምህረት ያስገቡ
6. DOB በሚለው ቦታ ደግሞ የትውልድ አመትን ያስገቡ
7. የክፍያ ደረሰኝ የጠፋበትን ሰልጣኝ ካለ ከላይ ያያዝነውን ስም የሌለው ደረሰኝ ይጠቀም
8. በመጨረሻም statement of Applicant የሚለውን ራይት በማድረግ Apply የሚለው Active ሲሆን Apply ይበሉት ያኔ Registration አጠናቀዋል ማለት ነው:: payment የሚለው ችግር ስለተፈታ online registration መጨረስ ትችላላችሁ::
👍44😢15
ጀነራል_ዊንጌት_ፖለተኮ_በ2016_አመልክተው_ሙያ_የተደለደሉ.xlsx
119.3 KB
በ 2016 ዓ.ም በኮሌጁ ለመሰልጠን በቀን በማታ እና በዊኬንድ ለመሰልጠን የተመዘገባችሁ ሰልጣኞች የተመደባቹባቸውን ሙያዎች የሚከተለውን ኤክሴል ከፍታቹ ተመለከቱ።
👍44👎1
በጀነራል ዊንጌት Rejected የሚል Message የደረሳችሁ ሰልጣኞች የሚከተለውን የመመዝገቢያ መመሪያ ቅደምተከተል በመከተል መመዝገብ ትችላላችሁ
1. በመጀመሪያ የሚከተለውን ማስፈንጠሪያ በ ብሮዘራችሁ ሰርች ማደረጊያ ላይ መፃፍ ወይም click ማድረግ (gwptc.sims.aatvetb.edu.et)
2.በመቀጠል በስተግራ ያለውን 3 ነጥብ ይጫኑ
3. በመቀጠል (registration guideline) የሚለውን በመጫን መመሪያውን በሚገባ ማንበብ
4. Application form የሚለውን መምረጥ
5.የተጠየቁትን መረጃዎች በሙሉ በጥንቃቄ እና ሳይዘሉ መሙላት። ስልክ የሚጠይቅበት ቦታ ላይ 09 ያለማለት ይልቅ 9 ብሎ መጀመር
6.ሙያ ስትመርጡ በቀን ከሆነ መማር የሚፈልጉት የሚከተሉት ዲፓርትመንቶች ስለሞሉ አይምረጡ
......... Business
..........Automotive
.........Information Technology
6. በመጨረሻም Apply የሚለውን በመጫን ፎርሙን መጨረስ
8. ከዚያም ሲስተሙ admission ID በ 8465 SMS ይልካል 09 ካላችሁ ግን አይልክም።

ማሳሰብያ:- ከላይ የተጠቀሱትን ቅደም ተከተል በመከተል መመዝገብ የማይችል ተማሪ በአካል ወደ ኮሌጁ ቢመጣ በኮሌጁ ባሉ መዝጋቢዎች ድጋፍ ተደርጎለት መመዝገብ ይችላል
👍30😢4👌1
ቅዳሜ፡- ህዳር 29 ቀን 2016 ዓ.ም

ከተለያዩ የስራ ክፍሎች ለተውጣጡ ባለሙያዎች እና አሰልጣኞች የመሪነት ክህሎት ስልጠና ተሰጠ!!

ከተለያዩ የስራ ክፍሎች ለተውጣጡ ባለሙያዎች እና አሰልጣኞች በኢትዮጵያ አቬሽን አካዳሚ 5 ቀናትን የፈጀ የመሪነት ክህሎት ስልጠና ተሰጠ፡፡

ከህዳር 24 እስከ ህዳር 28 ቀን 2016 ዓ.ም በአካዳሚው በተሰጠው ስልጠና ላይ የተሳተፉት አብዛኛዎቹ ከአካዳሚክ ዘርፍ የተውጣጡ ሲሆን ዓላማውም ተተኪ አመራርን ለመፍጠር ታቅዶ እንደተዘጋጀ ተገልጿል፡፡

በዚህ ስልጠና ላይ ከኮሌጁ ሰራተኞች ባሻገር ከሌሎች ኮሌጆች ጭምር እንዲሳተፉ የተደረገ ሲሆን ኮሌጁ ከአቬሽን አካዳሚው ጋር በተፈራረመው የመግባቢያ ሰነድ መሰረት ከዚህ በፊት ከኮሌጁ ለተውጣጡ አመራሮች እና ባለሙያዎች የተለያዩ ስልጠናዎች ተሰጥቷል፡፡

‹‹በላቀ አገልግሎት የመረጃ ተደራሽነት››
👍28

👍37😢9