Forwarded from General Wingate Polytechnic college-Official channel
የጀነራል ዊንጌት ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
የተገልጋይ አስተያየት ማቅረብያ ፎርም
General Wingate Polytechnic College
User feedback form ወይም የሚከተለውን ሊንክ የጫኑ https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfwOsDFZhaRhaXxvyOx_yxGRr6yAoZKhP3c978BPM-UT1L8nA/viewform?usp=pp_url

👍3😢1

የመመዝገብያ ፎረማችን የነበረበት ችግር ተቀርፎዋል ይህንን ተጠቅመው ይመዝገቡ
The problem with our registration form has been solved. Register using this https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfx3PGn4-PwdmV92p5ggp8jtegBswIH7IBAJbKb7kYhwgu7tw/viewform

Google Docs
20 E.C New Trainees Registration Form
2016E.C New Trainees Registration Form
ጀነራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የ2016 ዓ.ም
አዲስ አመልካች ሰልጣኞችን መመዝገብያ ቅፅ
ጀነራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የ2016 ዓ.ም
አዲስ አመልካች ሰልጣኞችን መመዝገብያ ቅፅ
👍4
ቅዳሜ ፡- ጥቅምት 17 ቀን 2016 ዓ.ም
የኮሌጁ EASTRIP ፕሮጀክት የስራ አፈፃፀም ግምገማ እና ዕቅድ ውይይት ተደረገ!!
የጀነራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ EASTRIP ፕሮጀክት ያለፉት ዓመታት የስራ አፈፃፀም ግምገማ እና የቀጣይ አንድ ዓመት እቅድ ውይይት ዛሬ ጥቅምት 17 ቀን 2016 ዓ.ም በቢሾፍቱ ከተማ ፕራሚድ ሆቴል ተደረገ፡፡
በዚህ የስራ አፈፃፀም ግምገማ እና እቅድ ውይይት ላይ የኮሌጁ ዲኖች፣ የአዲስ አበባ ቴክኒክ እና ሙያ ትምህርት እና ስልጠና ቢሮ ተወካዮች፣ የክላስተር ኮሌጆች ዲኖች፣ የኢንዱስትሪ አድቫይዘሪ ቦርድ አባላት እና ከተለያዩ ዲፓርትመንት የተውጣጡ አሰልጣኞች ተገኝተዋል፡፡
በዕለቱ በኮሌጁ ዲን አቶ መለሰ ይግዛው አማካኝነት የእንኳን ደህና መጣችሁ መግቢያ ንግግር ከተደረገ በኋላ የፕሮጀክቱን የስራ አፈፃፀም እና የቀጣይ አንድ ዓመት የስራ ዕቅድ የሚያሳይ ገለጻ በፕሮጀክት ጽ/ቤቱ የፕሮጀክት ሞኒተሪንግ እና ኢቫሊዎሽን ኤክስፐርት በሆኑት አቶ ለሜሳ ደሜ አማካኝነት ቀርቧል፡፡
ሪፖርቱ ከስራ እንቅስቃሴ አመራራዊ ጥንካሬ፣ ከኢንዱስትሪ ትስስር ተሳትፎ፣ የገበያ ፍላጎትን እና ውድድርን መሰረት ያደረገ ስልጠና እንዲሰጥ ከማገዝ፣ የአቅም ግንባታ ስልጠናዎችን ከመስጠት፣ ለስልጠና የሚያስፈልጉ ግብዓቶች ከማሟላት እና ምቹ ሁኔታዎች እንዲኖሩ ከማድረግ አንፃር የተከናወኑ እንዲሁም እየተገነባ ያለውን የማሰልጠኛ ክፍል እና የወርክሾፕ ግንባታ ከማፋጠን አኳያ የተጓዘበት ደረጃ ቀርቧል። በተጨማሪም በትግበራ ሂደቱ የነበሩ ጥንካሬዎች እና ያጋጠሙ ችግሮች በዝርዝር ተዳሰዋል፡፡
ከዚያም በቀረበው የስራ አፈፃፀም ሪፖርት እና ዕቅድ ሰነድ መሠረት ከተሳታፊዎች ጥያቄ ተነስቶ እና ገንቢ አሰተያየት ተሰጥቶ የዕለቱ መድረክ ተጠናቋል።
‹‹በላቀ አገልግሎት የመረጃ ተደራሽነት››

👍10
Forwarded from General Wingate Polytechnic college-Official channel
የጀነራል ዊንጌት ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
የተገልጋይ አስተያየት ማቅረብያ ፎርም
General Wingate Polytechnic College
User feedback form ወይም የሚከተለውን ሊንክ የጫኑ https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfwOsDFZhaRhaXxvyOx_yxGRr6yAoZKhP3c978BPM-UT1L8nA/viewform?usp=pp_url
የተገልጋይ አስተያየት ማቅረብያ ፎርም
General Wingate Polytechnic College
User feedback form ወይም የሚከተለውን ሊንክ የጫኑ https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfwOsDFZhaRhaXxvyOx_yxGRr6yAoZKhP3c978BPM-UT1L8nA/viewform?usp=pp_url
Forwarded from General Wingate Polytechnic college-Official channel
የመመዝገብያ ፎረማችን የነበረበት ችግር ተቀርፎዋል ይህንን ተጠቅመው ይመዝገቡ
The problem with our registration form has been solved. Register using this https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfx3PGn4-PwdmV92p5ggp8jtegBswIH7IBAJbKb7kYhwgu7tw/viewform
The problem with our registration form has been solved. Register using this https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfx3PGn4-PwdmV92p5ggp8jtegBswIH7IBAJbKb7kYhwgu7tw/viewform
Google Docs
20 E.C New Trainees Registration Form
2016E.C New Trainees Registration Form
ጀነራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የ2016 ዓ.ም
አዲስ አመልካች ሰልጣኞችን መመዝገብያ ቅፅ
ጀነራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የ2016 ዓ.ም
አዲስ አመልካች ሰልጣኞችን መመዝገብያ ቅፅ
👍7😢1
ሰኞ፡- ጥቅምት 19 ቀን 2016 ዓ.ም
በኮሌጁ ለተለያዩ ሰራተኞች ስልጠና ተሰጠ!!
በኮሌጁ ለተለያዩ ሰራተኞች ልዩ ልዩ የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና ለ5 ቀናት ተሰጠ፡፡
ባሳለፍነው ሳምንት ለአሰልጣኞች የኢኖቬቲቭ ፔዳጎጂ እና ለሴት ሰራተኞች ደግሞ የስርዓተ ፆታ ስልጠና ከጥቅምት 12 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ለ5 ተከታታይ ቀናት ተሰጥቷል፡፡
ለአሰልጣኞች በተሰጠው የኢኖቬቲቭ ፔዳጎጂ ስልጠና ላይ ከኮሌጁ አሰልጣኞች ባሻገር የሌሎች ኮሌጆች አሰልጣኞች እና በአካባቢው ከሚገኙ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶች የተውጣጡ መምህራን እንዲሳተፉ ተደርጓል፡፡ አሰልጣኞቹ በዘርፉ ላይ በማሰልጠን እና በማማከር አገልግሎት ሰፊ እውቀት እና የካበተ ልምድ ያላቸው ሲሆን ዘመኑን የዋጅ እና የሰልጣኙን ስነ ልቦና የተረዳ አሰልጣኝ ለመፍጠር ታቅዶ የተዘጋጀ መሆኑ ተነግሯል፡፡ ስልጠናው የእያንዳንዱን አሰልጣኝ አቅምን ከማሳደግ ባሻገር ከሌሎች ኮሌጆች እና 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች ጋር ያለውን የስራ መስተጋብር ለማጠናከር ጭምር ታስቦ እንደሆነ ተገልጿል፡፡
በሌላ በኩል በኮሌጁ ለሚገኙ ሴት ሰራተኞች woman empowerment ላይ ያተኮረ የስርዓተ ፆታ ስልጠና በባለሙያ ተሰጥቷል፡፡ ስልጠናው ሴቶች ላይ ተፅዕኖ ከሚፈጥሩ ማህበራዊ እና ባህላዊ ሁነቶች ተጠብቀው ያለባቸውን ልዩ ልዩ ኃላፊነት በብቃት እንዲወጡ ለማስቻል ነው ተብሏል፡፡ ሁለቱም ዓይነት ስልጠናዎች በስልጠና ፍላጎት ዳሰሳ እና በልዩ ልዩ ምልከታ ጥናት መሰረት መካሄዳቸውን የኮሌጁ ተቋማት ልማት እና አስተዳደር ጉዳዮች ም/ዲን ቢሮ አሳውቆናል፡፡

👍5
ረቡዕ፡- ጥቅምት 21 ቀን 2016 ዓ.ም
የመጨረሻው መጀመሪያ!!
ኮሌጁን በአይሶ 9001፡2015 የጥራት ማናጅመንት ስርዓት ሰርቲፋይድ ለማስደረግ በሁሉም ሰራተኞች ዘንድ እየተከወኑ ያሉ የስራ ትጋቶች የመጨረሻው መጀመሪያ ላይ ነው፡፡
አይሶ /ISO – International Organization for standardization/ ዓለማቀፋዊ የጥራት መለኪያ ስርዓት ሲሆን 9001 ደግሞ ለጥራት ማናጅመንት ስርዓት /QMS – quality management system/ የተሰጠ ዓለማቀፋዊ ኮድ ነው፡፡ ኮሌጁን በአይሶ 9001፡2015 የጥራት ማናጅመንት ስርዓት ሰርቲፋይድ ለማስደረግ ከባለፈው ዓመት ጀምሮ ሰራተኞች እንድ አንድ ቃል ተናጋሪ እንደ አንድ ልብ መካሪ ሆነው ስታንዳደርዱን ለማስጠበቅ ያላሰለሰ ጥረት ሲያደርጉ ቆይተዋል፡፡
ኮሌጁ በአገልግሎት ዘርፍ የሚሰጠውን ዓለም አቀፋዊ የአይሶ ሰርተፊኬት በእጁ ለማስገባት የመጨረሻው መጀመሪያ ምዕራፍ ዋዜማ ላይ ይገኛል፡፡ የኮሌጁን አሰራር ለማዘመን እና የሚሰጠው አገልግሎት ፈጣን፣ ቀልጣፋ እና ውጤታማ እንዲሆን ለማድረግ በርካታ የቅድመ ዝግጅት ተግባራት ተከውነዋል፡፡
ከኢትዮጵያ ደረጃዎች ኢንስቲትዩት በተመደቡ አማካሪዎች አማካኝነት ከክፍተት ዳሰሳ ጥናት እስከ ሙሉ ትግበራ ምዕራፍ ድረስ ለረጅም ጊዜ ክትትል እና ድጋፍ ሲደረግ ቆይቶ አሁን ላይ የመጨረሻውን የውጪ ኦዲት ምርመራ ለማከናወን ጥቅምት 26 ቀን 2016 ዓ.ም ቀጠሮ ተይዟል፡፡ ይህ የመጨረሻው መጀመሪያ ነው፡፡
167 ሀገራት አባል የሆኑበት ISO ለ1.3 ሚሊዮን ድርጅቶች የጥራት መለኪያ ስርዓት ሰርተፊኬት ያበረከተ ሲሆን ጀነራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅም የዚህን ልኬት ምስክር ወረቀት ለመቀበል የሚወስነው የቀጣይ ሳምንት የኢንስፔክሽን ውጤት ነው፡፡ ለትግበራው መጨረሻ ለሰርተፊኬቱ ደግሞ መባቻ በሆነው ሳምንታዊ ሸር ጉድ በሁሉም የስራ ዘርፍ ላይ የሚገኙ አጠቃላይ የኮሌጁ ማህበረሰብ በትጋት ድርሻቸውን እየተወጡ ይገኛሉ፡፡
"በላቀ አግልግሎት የመረጃ ተደራሽነት"

👍19