ሐሙስ:- ግንቦት 28 ቀን 2017 ዓ.ም
ሀገራዊ ለውጡን ተከተሎ በተመዘገቡ ለውጦችና በተፈጠሩ ተግዳሮቶች ዙሪያ ላይ ወይይት ተካሄደ!!
ሀገራዊ ለውጡን ተከተሎ በተመዘገቡ ዘርፈ ብዙ ለውጦችና በተከሰቱ ተግዳሮቶች እንዲሁም በቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች ዙሪያ ከኮሌጁ አስተዳደር ሰራተኞች ጋር ውይይት ተካሄደ፡፡
"ብቃት ያለው ሲቪል ሰርቪስ ለኢትዮጵያ ብልፅግና!" በሚል መሪ ቃል የተደረገው የሰራተኞች ውይይት እንደ ሀገር የመጡ ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ስኬቶችን እንዲሁም ለሀገራዊ ለውጡ ተግዳሮት የሆኑ ፈታኝ ጉዳዮች ተብራርተዋል፡፡
ከዚህም ባሸገር የውይይት ሰነዱ የሲቪል ሰርቪሱን ሚና በገለፀበት መነሻ ላይ የአመራሩን፣ የሰራተኛውን እና የተገልጋዩን አሁናዊ ሁኔታ በጥንካሬና በድክመት አስቀምጣሉ፡፡
በቀረበው የሰነድ ገለፃ መሰረት ከኮሌጁ አስተዳደር ሰራተኞች ዘርፈ ብዙ ጥያቄዎች እና አስተያየቶች ተነስተው በኮሌጁ ዲኖች ምላሽና ማብራሪያ ተስጥቷል፡፡
በመጨረሻም ለአንዳንድ ጥያቄዎች ደግሞ ለሚመለከተው አካል ቀርበው ምላሽ እንደሚሰጥባቸው ተገልፆ የዕለቱ የውይይት መድረክ ተጠናቋል፡፡
‹‹በላቀ አገልግሎት የመረጃ ተደራሽነት››

ሐሙስ:- ሰኔ 5 ቀን 2017 ዓ.ም
#ለኮሌጁ #ማኅበረሰብ #በሙሉ
ከሰኔ 7 ቀን 2017 ዓ.ም "ብሩህ አዕምሮዎች በክህሎት የበቁ ዜጎች" በሚል መሪ ቃል 15ኛው የቴክኒክና ሙያ ሳምንት በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል በቴክኖሎጂ ዐውደ ርዕይ፣ በፋሽን ሾው ትርኢት እና በሌሎች አዝናኝ እና አስተማሪ መርሃ ግብራት ይከበራል።
ስለሆነም ተጠባቂው የጀነራል ዊንጌት ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ፋሽን ሾው ትርኢትን ጨምሮ ልዩ ልዩ ዝግጅቶች የሚቀርቡት እሁድ ሰኔ 8 ቀን 2017 ዓ.ም ከሰዓት በመሆኑ ሁላችሁም የኮሌጃችን ሰራተኞችና ሰልጣኞች በቦታው በመገኘት እንድትጎበኙና እንድታበረታቱ እየገለጽን
6:30 ላይ ለትራንስፖርት የተዘጋጁ ባሶች ከግቢ የሚነሱ መሆኑን እንገልፃለን።
የጀነራል ዊንጌት ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
#ማስታወቂያ

Forwarded from የአዲስ አበባ ሥራና ክህሎት ቢሮ-Addis Ababa Labor and Skill Bureau (Abrilo Gumes)
የ15ኛው ከተማ አቀፍ የቴክኒክና ሙያ ሳምንት የቅድመ ዝግጅት ስራዎች የደረሰበት ደረጃ የግምገማ መድረክ ተካሄደ፡፡
ሰኔ 5/2017 ዓ.ም
የአዲስ አበባ ሥራና ክህሎት ቢሮ የ15ኛው ከተማ አቀፍ የቴክኒክና ሙያ ሳምንት አውደርዕይ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች የደረሰበትን ደረጃ ከቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጅ ዲኖች ጋር በጋራ ገምግሟል፡፡
በግምገማ መድረኩ በቴክኒክና ሙያ ሳምንቱ የሚካሄዱ ሁነቶች የደረሱበት ደረጃ እና የሚካሄዱበት አግባብ ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል፡፡
በዚህም የኮሌጆችን የመልማት ጸጋ መሰረት በማድረግ በተካሄደው የዞኒንግና ዲፈረንሼን መሰረት በቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጆች አሰልጣኞችና ሰልጣኞች የተቀዱ ቴክኖሎጂዎች ተግባራዊነት ፍተሻና ልየታ መካሄዱ ተነስቷል፡፡
የቴክኒክና ሙያ ሳምንቱ ህብረተሰቡ ለዘርፉ ያለውን አመለካከት በማሳደግ ረገድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንዳለው የተናገሩት በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ሥራና ክህሎት ቢሮ ኃላፊ ክቡር አቶ ጥራቱ በየነ መርሃ ግብሩ የታለመለትን ዓላማ እንዲያሳካ የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጅ ዲኖች በትኩረት እንዲሰሩ አሳስበዋል፡፡
የቴክኒክና ሙያ ሳምንቱ የዘርፉን እሳቤ በማስረጽ የ2018 ዓ.ም ሰልጣኞች ቅበላ በማሳደግ ሂደት ሚናው የጎላ መሆኑንም አቶ ጥራቱ ተናግረዋል፡፡
ከቴክኖሎጂ ውድድሩ ጎን ለጎን ዘርፉን በሚያልቁ የተመረጡ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ የፓናል ውይይት እንደሚካሄድ የተገለጸ ሲሆን የፋሽን ሾው እና ስፖርታዊ ውድድሮች በተቀመጠላቸው መርሃ ግብር መሰረት እንደሚካሄዱ ተጠቁሟል፡፡
15ኛው ከተማ አቀፍ የቴክኒክና ሙያ ሳምንት "ብሩህ አዕምሮዎች በክህሎት የበቁ ዜጎች" በሚል መሪ ሃሳብ ከሰኔ 7 እስከ ሰኔ 11 ቀን 2017 በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽንና ገበያ ልማት ማዕከል እንደሚካሄድ ይጠበቃል፡፡

አርብ:- ሰኔ 6 ቀን 2017 ዓ.ም
የኮሌጁ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የንብረት አያያዝ ስርዓቴን እያዘመንኩ ነው ብሏል!!
ዳይሬክቶሬቱ ይህን ያለው ተቋማዊ ንብረቶችን ከማንዋል የምዝገባ ስርዓት ወደ ዲጂታል የንብረት አያየዝና ቁጥጥር ሽግግር እያደረገ መሆኑን ባሳወቀበት ጊዜ ነው፡፡
የንብረት ምዝገባ ስርዓቱ ሙሉ በሙሉ ወደ ዲጂታል የማስገባቱ ስራ መጠናቀቁ ተነግሯል፡፡
በሌላ ዜና የስራ ክፍሉ ካሉት የኮሌጁ የማስልጠኛ እና የስራ ማከናወኛ ደስክ ቶፕ ኮምፒውተሮች ውስጥ 324ቱ ያሉበትን ደረጃ የሚያሳይ በባለሙያዎች ፍተሻ አስደርጌ አብዛኛዎቹ በጥሩ አገልግሎት ላይ እንደሚገኙ አረጋግጫለሁ ብሏል፡፡

Forwarded from General Wingate Polytechnic college-Official channel