Waliya Entertainment
296 subscribers
1.57K photos
15 videos
758 links
ሙዚቃ እና ሙዚቃ ብቻ!!!

Follow us on social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
Download Telegram
ዛሬ የ ቤቲ ጂ ልደት ነው🎂🎂🎂
የምትወዷት እስኪ በላይክ የመልካም ልደት መልክት አድርሱላት።

Happy birthday to #betty_G🎂🎂🎂

Follow us on social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaent
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaent
Telegram - https://www.t.me/waliyaent
#Ethiopia
ቤቲ ጂ የዩኒቨርስቲ መምህርት ሆነች።

በተጋባዥነት እያስተማረች የምትገኘው በሎስ አንጀለስ ሎዮላ ሜሪማውንት ዩንቨርስቲ ሲሆን በ1865 እኤአ የተመሰረተ ነው ። በተቋሙ የመጀመሪያው እንስት ኢትዮጵያዊ አስተማሪ ሆናለች።

Follow us on social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaent
Facebok: https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaent
Telegram - https://www.t.me/waliyaent

#waliya_entertainment #betty_g
ተወዳጇ ድምፃዊት ቤቲ ጂ የሆሊውድ ተዋናይት ልትሆን ነው።

በብዙ ተወዳጅ ስራዎቿ እና በሚገርም ድምጿ ተወዳጅነትን ያገኘችው ድምፃዊት ቤቲ ጂ ኑሮዋን በአሜሪካ ካረገች በኋላ የፊልም ተዋናይ ለመሆን በሎስ አንጀለስ ውስጥ የትወና ስልጠና መጨረሷን አስታውቃለች።

አያይዛም በቅርቡ የምትሰራቸውም የሙዚቃ ክሊፖችም እንዳሉ ተናግራለች።

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music #betty-g
መነበብ አለባቸው የምትያቸው 5 መጻሕፍት የትኞቹ ናቸው?

ቤቲ ጂ፡የመጀመሪያው የM. M. Kay- ‘The Far Pavilions’ በሕንዳዊና በፈረንጅ መካከል ያለ የፍቅር ታሪክ ነው። በጣም ረዥም ነው። ግን በጣም ከምወዳቸው መጻሕፍት አንዱና ታሪኩን ውስጡ ገብቼ ያነበብኩት ነው። ሁለተኛ ‘ፍቅር አስከ መቃብር’፣ ስለ ኢትዮጵያ ምንነትና ማንነት፤ ስለእኛ ባህልና ሥነ ሥርዓት ማወቅ ከፈለግን. . . ብዙ ምስጢር ያለው መጽሐፍ ነው። ሌላው ‘Romeo and Juliet’ ነው። የፍቅር ታሪክ ነው፣ ግን መቸኮል ምን ያህል ዋጋ እንደሚያስከፍል ያሳያል። ሌላኛው ‘Animal Farm’ ነው። አሁን ስለምንኖርበት ዓለምና ስለ ሰዎች አኗኗር ብዙ ትምህርት ይሰጠናል።

የቀጣይ ዓመት ዕቅድሽ ምንድ ነው?
ቤቲ ጂ፡ሁለተኛ ልጄን በሰላም ተገላግዬ፣ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ሦስተኛ አልበሜ ይወጣል። ከዛ በፊት አንድ ነጠላ ዜማ እለቃለሁ ብዬ አስባለሁ። ወደ ፊልም ሙያ ውስጥም ለመግባት እየሞከርኩ ነው። ዘንድሮ በእኛ የክረምት ወቅት በአሜሪካ በነበረኝ ቆይታ የትወና ትምህርት ወስጄ ነበር። ከእኔ ጋር አብሮ ሊሄድ የሚችል ሆኖ ስላገኘሁት ወደ ፊልም ትወና የምገባበት ዓመት ይሆናል ብዬ አስባለሁ።

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music #Betty_g