"በኢትዮጽያ ዘመናዊ ሙዚቃ ውስጥ እጅግ ትልቅ ተፅእኖ ፈጣሪ በነበረው ስመጥሩ እና አንጋፋው ድምፃዊ (በኋላም ዘማሪ) ሙሉቀን መለሰ ኅልፈተ ሕይወት የተሰማኝን ጥልቅ ኅዘን ለመግለፅ እወዳለሁ።
ድምፃዊ ሙሉቀን መለሰ ከመንፈሳዊ ዘማሪነቱ ቀደም ሲል በሙዚቃ ህይወቱ በነበረው አጭር የማይባል ቆይታ ባበረከታቸው ዘመን ተሻጋሪ አይረሴ ስራዎቹ በብዙ ኢትዮጽያን ዘንድ ትልቅ አድናቆትና ተወዳጅነትን ያተረፈ ከመሆኑም ባሻገር በዜማና በግጥም ደራሲነት የነበረው ተሳትፎ እጅግ ከፍተኛ ነበር። በተለይም የእራሱን ስልት ይዞ በመምጣት ከ70ዎቹ አጋማሽ በኋላ በነበሩ በርካታ ድምፃዊያን ላይ ያሳደረው ተፅእኖ የጎላ ስፋራ የነበረው ከመሆኑም በላይ በእሱ ስልት ውስጥ የታነፁ አንጋፋ ዜማ ደራሲያንን እስከማፍራት የዘለቀ ድንቅ ባላሙያ ነበር።
ሙሉቀን መለሰ በሙዚቃ ሙያ ውስጥ በቆየባቸው ጊዜያትም ካበረከታቸው ተወዳጅ ዘመን ተሻጋሪ ስራዎቹ መካከል “አንቺን መሳይ ቆንጆ” ፣ “ይረገም ይህ ልቤ” ፣ “ሰውነቷ” እና ሌሎችም ከብዙ በጥቂቱ ይጠቀሳሉ።
በትላንትናው ዕለት በተሰማው ዜና ዕረፍቱም በደረሰው ኅዘን ለቤተሰቦቹ፣ ለወዳጅ ዘመዶቹ፣ ለሙያ አጋሮቹ እና ለመላው አድናቂዎቹ በሙሉ መፅናናትን እየተመኘሁ ፤ ፈጣሪ ነፍሱን በአጸደ ገነት እንዲያኖርልን ከልብ እመኛለሁ።"
ቴዎድሮስ ካሳሁን
(ቴዲ አፍሮ)
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music

በቅርቡ የሙዚቃ ኮንሰርት ታዘጋጃለች የተባለችው ኢትዮጵያዊቷ ሮቦት
በሳይንስ ሙዚየም እየተካሄደ የሚገኘው የስታርት አፕ ኤግዚብሽን፤ የትውልዱን የማድረግ አቅም የሚያዩበት፣ ቴክኖሎጂ ከደረሰበት ስፍራ የሚቀመጡበት ነገን የሚናፍቁበት ድንቅ ስራዎች የሚታዩበት ሆኗል።
ለዚህም አንዷ ማሳያ ደስታ ናት። ደስታ ሮቦት ናት። ኢትዮጵያዊ እጆች የነኳት ሀገራዊ እውቀት የፈሰሰባት ኢትዮጵያዊት ሮቦት ፡፡ ሮቦቷ ዛሬ ለህዝብ እይታ ይፋ ስትሆን ራሷን መድረክ ላይ ቀርባ ያስተዋወቀችው ራሷው ነች። በአማርኛ። ስሟን ከማስተዋወቅ አንስቶ ዓላማውንም ገልፃለች።
በዚህም ፈጠራዋ የአርቴፊሻል ቴክኖሎጂ የደረሰበትን ደረጃ ለማሳየት እንደሚረዳና የነገው ትውልድ ተረካቢ ህፃናት ለሚሰሩት ለፈጠራ ስራዎችን አጋዥ እንደሚሆን ገልፃለች።
ደስታ መድረክ ላይ ቀርባ ራሷን ከማስተዋወቋ በተጨማሪ ትናደዳለች፣ ትስቃለች፣ ትቆጣለች እንዲሁም ሌሎች የፊት ገፅታዎችን ታሳያለች።
በዋነኝነት በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት የበለፀገችው ሮቦቷ ኢትዮ ቴሌኮም፣ ራይድ፣ አየር መንገድ እና ሌሎች አካላት ተሳትፈውበታል። ሮቦቷ በ5G ኢንተርኔት የምትሰራም መሆኗ ተነግሯል።
ደስታ በቀጣይ ከሙላቱ አስታጥቄ ጋር በመሆን የሙዚቃ ዝግጅት ኮንሰርት ለማዘጋጀት እየተንቀሳቀሰች ሲሆን ከዚህ ባሻገር ሌሎች ቀጣይ ተግባራትም ይኖሯታል ተብሏል።

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች EID Mubarak.
ዒድ ሙባረክ #eid #family #gathering #muslim #eidmubarak

👍2
የአንጋፋው ድምፃዊ የሙሉቀን መለሰን ሞት አስመልክቶ የተለያዩ አርቲስቶች የሃዘን መልእክታቸውን እያስተላለፉ ይገኛሉ።
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music
በአምላክ ቢያድግልኝ የ4ኛው የፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድርን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ድምጻዊ በአምላክ ቢያድግልኝ የ4ኛው የፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ የ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር አሸናፊ ሆኗል፡፡
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው 4ኛው የአሸናፊዎች አሸናፊ የፋና ላምሮት የድምጻውያን ውድድር ዛሬ ፍጻሜውን አግኝቷል፡፡
በፍጻሜ ውድድሩም በአምላክ ቢያድግልኝ፣ ትዕግስት አስማረ፣ ሄኖክ ብርሃኑ እና ሃብታሙ ይሄነው የተዘጋጁበትን ሥራ በማቅረብ ብርቱ ፉክክር አድርገዋል፡፡
በዚህም በአምላክ ቢያድግልኝ ውድድሩን በአንደኝነት በማጠናቀቅ የ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር አሸናፊ መሆን ችሏል፡፡
እንዲሁም ፣ ሃብታሙ ይሄነው 2ኛ፣ ሄኖክ ብርሃኑ 3ኛ እና ትዕግስት አስማረ ደግሞ 4ኛ ሆነው ውድድሩን አጠናቅቀዋል፡፡
በዚህ መሰረትም 2ኛ ለወጣው ሃብታሙ ይሄነው 1ሚሊየን ብር ፣ 3ኛ ሆኖ ላጠናቀቀው ሄኖክ ብርሃኑ 500 ሺህ ብር እና 4ኛ ለወጣችው ትዕግስት አስማረ 300 ሺህ ብር ተሸልመዋል፡፡
በአጠቃላይ ለ4ኛው የፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ የፍጻሜ ውድድር የ3 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር ሽልማት ተበርክቷል፡፡
በሌላ በኩል ለግጥም እና ዜማ ደራሲ ለሆኑት ጸጋዬ ደቦጭ ደግሞ በዘርፉ ላበረከቱት አስተዋጽኦ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የ200 ሺህ ብር ስጦታ አበርክቷል፡፡
በመላኩ ገድፍ

👍1
"የሙዚቃ ስራዎቼን ለማበላለጥ አቅም አጣለሁ"!
ዝነኛው የሙዚቃ ሰው ሙላቱ አስታጥቄ
የኢትዮጵያን ሙዚቃ ተራቆበታል፥ በማሲንቆና ዋሽንት የተከሸኑ ባህላዊ ሙዚቃዎችን ማዳመጥ ያዘወትራል፥ለጥላሁን ገሰሰ እና ሙሉቀን መለሰ አድናቆቱን ይቸራል፤ አራቱንም የሀገር ቤት ቅኝቶች በፍቅር ያደምጣል።
በኮንሶ፣ በወላይታ፣ በከፋ፣ በደራሼ፣ ጋሞ፣ አኙዋክ፣ በሱርማና በሌሎችም ብሔረሰቦች ሙዚቃ ላይ የሱሩትን ሙያተኞች ደግሞ ደጋግሞ ያወድሳል።
በጥበብ ውስጥ ከአራት አሥርት ዓመታት በላይ የዘለቀው አርቲስት ሙላቱ አስታጥቄ የኢትዮጵያን ጃዝ ሙዚቃ ለማስተዋወቅ ዓለምን ዞሯል። ከታዋቂ ሰዎች ጋርም ኮንሰርቶችን ሰርቷል
በመጀመሪያው አልበም “አይፈራም ጋሜ አይፈራም”፣ “አልማዝ” እና “አክሱም” የተሰኙትን ኢትዮጵያዊ ሙዚቃዎችን ሲያካትት በሁለተኛው “ቆንጂት” እና “ከረዩ” የተሰኙትን አክሎበታል።
በዚ አጋጣሚ ነበር ኢትኖግራፈሩ ሙዚቀኛ ሙላቱ አስታጥቄ “ኢትዮ ጃዝ” የተሰኘውን የሙያ ልጁን ለመጠንሰስ የበቃው። አክብሮቱና ትህትናው ወደር አይገኝለትም። ተሞክሮውን ለማካፈል ደስ እያለው ጊዜውን ይሰጣል ።
ነጥሎ ሶስት ተመራጭ ሙዚቀኞችን እንዲጠራ ጫን ብለን ጠየቅነው። የተወዳጁ ሙዚቀኛ ጥላሁንን ገሰሰ 'ያላንቺ አልኖርም' የተባለውን ሙዚቃ ጠራ። ከሙሉቀን ጋር የሰራቸውን ዘመን ተሻጋሪ ስራዎችና በጥቅሉ ሁሉንም የሙዚቃ ቅንብሮቼን እወዳቸዋለው ሲል አከለ። የሰይፉ ዩሐንስን የከርሞ ሰውን ጨምሮ የሰራቸው በርካታ ስራዎቹ አይጠገቤነታቸው አያጠያይቅም።
Follow us on

የሐረሪ ባህላዊ የሙዚቃ ኖታ : የጥናት መፅሐፍ
#Ethiopia | የሐረሪ ባህላዊ የሙዚቃ ኖታ ላይ ትኩረት ያደረገ የጥናት መፅሐፍ ተመርቋል፡፡
የጥናት መፅሐፉን ያዘጋጁት የአዲስ አበባ ባህል፣ ኪነ ጥበብ እና ቱሪዝም ቢሮ እንዲሁም የሐረሪ ክልል ባህል ቅርስ እና ቱሪዝም ቢሮ ናቸው፡፡
የሐረሪ ብሔረሰብ ተዝቆ የማያልቅ ቱባ የስልተ ምት እንዲሁም የማህበራዊ ክንዋኔ ባለቤት መሆኑን የአዲስ አበባ ባህል፣ ኪነ ጥበብ እና ቱሪዝም ቢሮ ምክትል ሃላፊ አቶ ሰርፀ ፍሬስብሃት ተናግረዋል፡፡
መፅሐፉ ይህንን ሐብት አጥንቶ መሰነድን ዓላማ ማድረጉንም ምክትል ሃላፊው ገልጸዋል፡፡
የሐረሪ ብሔራዊ ጉባኤ አፈ ጉባኤ አቶ ሙህየዲን አህመድ በበኩላቸው ሐረር የበርካታ የጥበብ ባለሞያዎች መፍለቂያ መሆኗን ጠቁመው የጥናት መፅሐፉ የክልሉን ባህላዊ ሙዚቃ በማስተዋወቅ ረገድ የላቀ ሚና እንደሚኖረው አመላክተዋል፡፡