Waliya Entertainment
288 subscribers
1.57K photos
16 videos
763 links
ሙዚቃ እና ሙዚቃ ብቻ!!!

Follow us on social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
Download Telegram
ድምጻዊ አስቻለው ፈጠነ በኮራ ሽልማት እየመራ ነው!

በእናትዋ ጎንደር እና ካሲናው ጎጃም ባህላዊ ጣዕመ ሙዚቃዎችና በቅርቡ በተለቀቀው "አስቻለ" አልበም ተወዳጅነትን ያተረፈው ድምጻዊ አስቻለው ፈጠነ በኮራ አዋርድ "በኢትዮጵያ የባህል ሙዚቃ ዘርፍ" እጩ መሆኑ ይታወሳል።

ከደቂቃዎች በፊት ኮራ አዋርድ በማህበራዊ ትስስር ገፆቸው በይፋ ባደረጉት መሰረት ድምጻዊ አስቻለው ፈጠነ ከ40 እጩዎች ውስጥ በ20.67 በመቶ እየመራ ይገኛል።

አሸናፊው የሚወሰነው እኛ በምንሰጠው ድምጽ ስለሆነ ለድምጻዊ አስቻለው ፈጠነ ድምፃችሁን ለመስጠት የሚከተሉትን ሊንኮች ተጠቀሙ ተብላችኋል:-

1) በመጀመሪያ በአስተያየት መስጫው ላይ የተቀመጠውን ሊንክ ይክፈቱት ፣
https://www.koraawards.com/top40

2) ቀጥሎም በሚከፈተው ገፅ ወደ ግርጌ በመውረድ በምስል 1 ላይ ያለውን ማስፈንጠሪያ በመንካት የድምፅ መስጫውን ያግኙ፣

3) በመቀጠል ከሚመጣው የእጩዎች ዝርዝር ውስጥ በምስል 2 የተመለከተውን ይክፈቱት፣

4) በመጨረሻም በምስል 3 ላይ የተመለከተው የኢትዮጵያ እጩውን ምስል ያለበትን ያገኛሉ ፤ እሱን በመክፈት ድምፅ መስጠትዎን ያረጋግጡ ።

በመጨረሻም ይህንን ፅሁፍ ኮፒ በማድረግ ከነምስሎቹ በገፅዎ ላይ በማስፈር ለበርካቶች ተደራሽ ታደርጉ ዘንድ በአክብሮት ተጋብዛችኋል።

https://www.koraawards.com/top40

https://www.koraawards.com/top40

Website: https://eventaddis.com/

Telegram: https://t.me/EventAddis1
«ሳይገባኝ አክብራቹ እዚ ላደረሳቹኝ ወዳጅ ዘመዶቼ መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ጥልቅ ምስጋናዬን አቀርባለው ከእንግዲህም በመንገዴ የድንግል ማርያም ልጅ ከፊቴ ሆኖ ይርዳኝ ከዚ በላይ ትልቅ ደረጃ ላይ ቆሜ እናንተን የማመሰግንበትን ግዜ ያቅርብልኝ።»
የባላገሩ ምርጥ ሁለተኛ ሆኖ ያጠናቀቀ ብሩክ ሙሉጌታ

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
👍1🥰1
መላ ኢቨንት ከ ዋልያ ቢራ ጋር በመሆን "Wapiya fusion" የተባለ በአይነቱ ልዩ የሆነ በተለያዩ  ችሎታ ባላቸው ዲጄዎች እና አነቃቂ የሆኑ የሙዚቃ ዝግጅቶች የሚቀርቡበትን የሙዚቃ ዝግጅት ገርጂ በሚገኘው በ"Dusk Addis" ቅዳሜ የካቲት 23 የማይረሳ ምሽት ያሳልፉ።

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
👍1
Introduction to Music

Learn about basic music theory and practice.

Location: Col. John C. Robinson American Corner | Inside St.Mary's Graduate Campus

Register: http://tinyurl.com/cjcrac-imtp

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
መልእክት ከቴዲ አፍሮ

ለአንፀባራቂውና የጋራ አንድነታችን ውጤት ለሆነው፣ ከሀገር አልፎም ለመላው የአፍሪካ ሕዝብ ኩራት ሆኖ በታሪክ ሲዘከር ለሚኖረው ለ128ኛው የዐድዋ ድል በዓል እንኳን አደረሳችሁ የሚል መልእኬቴን እያስተላለፍኩ፤

የዘንድሮውን 128ኛው የዐድዋ ድል በዓል ስናከብር ሀገራችን ኢትዮጵያ በተለይ ካለፉት አምስት ዓመታት ወዲህ በገጠማት ፖለቲካዊ ቀውስ ሳቢያ በተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች እስካሁኗ ሰዓት ድረስ ያለማቋረጥ አለጥፋታቸው በማንነታቸው ብቻ ተለይተው በአሰቃቂ ሁኔታ በግፍ ሕይወታቸው እንደ ቅጠል እየረገፈ ያሉ ንፁሓን ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችንን በሙሉ በሕሊና ጸሎት እያሰብን ሊሆን ይገባል።

ይህንንም ከሰው ልጅ የሞራል ሕግ ያፈነገጠ እጅግ ዘግናኝና ኢሰብዐዊ ተግባር ሲፈፀም አለማውገዝና ከዳር ሆኖ በዝምታ ማየት እንደ አንድ ሀገር ተወላጅ ዜጋ ነገ ማናችንንም ከታሪክ ተወቃሽነት እና ተጠያቂነት እንደማያድነን ከግንዛቤ ውስጥ ልናስገባ ግድ ይለናል።

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
👍1
ዛሬ!

አዝማች

((ሃገር ሲበጠበጥ ሌቦች ቤት ሲያድኑ፣
የጎረቤት ካዝና ከበው የሚያድኑ፣
ዘሬ ዘሬ የማይሉት እነዛ ልጆችሽ፣
ኧረ ወዴት ጠፉ ከየሁሉም ደጅሽ.....፤ ኢትዮጵያ!))

ዛሬ ቀን ጎደለ ብዬ አንገት አልደፋ፣
ቀና ብዬ አያለሁ አለኝ በሱ ተስፋ፣
ሆዴ... ልቤ... አለው... ተስፋ፤ (2)

ዛሬ ሰላም አጣን ወገን ተከፋፋ፣
ፀሎት ምልጃ ቀረ እምነት ፍቅር ጠፋ፣
ግን ልቤ... ባንተ... አለው... ተስፋ፤
ግን ልቤ... ግን ሆዴ... አለው... ተስፋ፤
----------------

ያጣ ሰፈርተኛቸውን አልብሰው የሚችሩት፣
ድሃ ጎረቤታቸውን ግቢያቸው የሚድሩት፣
ደግ ሃብታም ጨዋ ልጆችሽ ምናውቃቸውን ድሮ፣
የት አረግሻቸው ኢትዮጵያ... የት ጣልሻቸው ዘንድሮ፤
ዘንድሮ!

////////////////////////////

ይታገላል እንጂ እስኪያልፍ እየለፋ፣
ከቶ አበሻ አይቆርጥም ተስፋ፤

ምን አይነት ክፉ ነው የያዘን በሽታ፣
አንተ ድረስልን..... ጌታ!፤

ያታግላል እንጂ ያደክማል ያለፋል፣
ግን አይቀርም ይህም..... ያልፋል!፤

)))))))))))))))))))))))

አዝማች

ዛሬ ፍቅር ራቀን ጤና ሰላም አጣን፣
ተስፋ አለን በጌታ ከዚህ እንደሚያወጣን፣
ባለው.... ጥበብ... ባለው... ስልጣን!፤

ዛሬ ቀን ጎደለ ብዬ አንገት አልደፋ፣
ቀና ብዬ አያለሁ አለኝ በሱ ተስፋ፣
ሆዴ... ልቤ... አለው... ተስፋ፤ (2)

አብርሃም ወልዴ

Follow us on
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
ስራዎትን በአለምአቀፍ መድረክ ላይ ማሳየት ይፈልጋሉ?

ሙዩዚክ ኢን አፍሪካ የተሰኘው ተቋም በየዓመቱ የሚያዘጋጀው "Showcases" ከዚህ በፊት ኬንያን ጨምሮ የተለያዩ ሀገራት ላይ ዝግጅቱን ያዘጋጀ ሲሆን አሁን ደግሞ በሩዋንዳ (ኪጋሊ) የተለያዩ ጀማሪና ታዋቂ የሙዚቃ አርቲስቶችን ሊያገናኝ ነው።

እናም በዚህ ዝግጅት መድረክ ላይ የሙዚቃ ችሎታውን ለማሳየት እስከ ሚያዝያ 7, 2016 ድረስ ከታች በተጠቀሰው ሊንክ ገብተው ይመዝገቡ።

https://forms.monday.com/forms/73bcfb7319c28f96b4f66d80ab409d35?r=use1

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
ስለ መስቀል በዓልና አደባባዩ "Meskel square " በማለት ለመጀመሪያ ጊዜ በዓለም ላይ የታወቀ ሙዚቃን የሠራውና አገራችንን በዓለም ላይ ሲያስተዋውቅ የነበረው የሬጌ አርቲስት ፒተር ሞርገን በ 46 አመቱ ከዚህ አለም በሞት ተለየ።

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
የልኡል ሲሳይ የአልበም ምርቃት በሸራተን ሊካሄድ ነው።

ልዑል የተሰኘውን የመጀመሪያ አልበም ካወጣ በኋላ በብዙዎቹ ዘንድ ተቀባይነትን ያገኘው ልኡል ሲሳይ አሁን ደግሞ አልበሙን ለማስመረቅ የካቲት 26 ማክሰኞ በሸራተን አዲስ ሆቴል ጋዝ-ላይት ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምሮ ሊያስመርቅ ዝግጅቱን ጨርሷል።

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
👤 Teddy Afro | ቴዲ አፍሮ
🎵 Beza | ቤዛ
━━━━━━━━━━━━━━
➠ RELEASED: 2024
➠ GENRE: #Ethiopian
➠ TYPE: #single
➠ TRACKS: 1
➠ FORMATS: #Mp3
➠ CHANNEL: @Waliyaentmt
━━━━━━━━━━━━
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt

#Teddy_afro #music #Waliya_Entertainemnt
የቴዲ አፍሮ አዲስ ሙዚቃ (ቤዛ) ግጥም

ቤዛ (ኅብረ ዝማሬ)

ይህቺ ሰንደቅ ዓላማ የክብር ምልክት
ሥፋት እና ምልዓት ርቀት አላት
በዓላማ አንድ ሆና ሦስት ናት በመልክ

ሆ …..
ላላ ….

ቤዛ ለሀገር ቤዛ ሆነው አርበኞቹ
ያቆዩሽ ሀገር ጀግኖቹ
እናት ኢትዮጵያ

ቤዛ ለሀገር ቤዛ ሆነው አርበኞቹ
ያቆዩሽ ሀገር ጀግኖቹ
እናት ኢትዮጵያ

ብለን ተነስተናል ተስፋ አርገን ኹላችን
እኔ ለኔ ሳንል ቅድሚያ ለሀገራችን
እንደ ሐራሴቦን (ወጥተን ከሐራሴቦን) አንድ ዓላማ ይዘን
እንገባለን ከነዓን በፍቅር ተጉዘን

ቤዛ ለሀገር ቤዛ ሆነው አርበኞቹ
ያቆዩሽ ሀገር ጀግኖቹ
እናት ኢትዮጵያ

የጸና ነው በአንድነት ላይ መሠረታችን
አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ነው ባንዲራችን
ማነው ደፍሮ በዘር ቋንቋ የሚነጣጥለን
እኛ እንደሆን እማንለያይ አንድ ነን

የጸና ነው በአንድነት ላይ መሠረታችን
አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ነው ባንዲራችን
ማነው ደፍሮ በዘር ቋንቋ የሚነጣጥለን
እኛ እንደሆን እማንለያይ አንድ ነን

በዘር በሃይማኖት በማሰብ አንሰናል
ይብቃ በኛ ዘመን ታሪክ ይወቅሰናል
እንቁም ተያይዘን በአንድነት
በኢትዮጵያዊነት

ቤዛ ለሀገር ቤዛ ሆነው አርበኞቹ
ያቆዩሽ ሀገር ጀግኖቹ
እናት ኢትዮጵያ

ዓላማ ነው አንድ ያረገን እኛን
አንድ ያረገን እኛን (x2)
ቤታችን ናት አትንኳት ኢትዮጵያን
አትንኳት ኢትዮጵያን (x2)
የአንድነት ኃይል ጨለማን ድል ነሥቶ
ጨለማን ድል ነሥቶ (x2)
እናያለን አዲስ ፀሐይ ወቶ
አዲስ ፀሐይ ወቶ (x2)
በዝምታ ብንመስልም የተኛን
ብንመስልም የተኛን (x2)
ከተነሣን ማን ሊያቆመን እኛን
ማን ሊያቆመን እኛን (x2)
ከሷ በፊት ይፈሳል ደማችን
ይፈሳል ደማችን (x2)
ቀልድ አናውቅም እኛ በሀገራችን
በእናት ሀገራችን (x2)

ዓላማ ነው

ዓላማ ነው አንድ ያረገን እኛን
አንድ ያረገን እኛን (x2)
ቤታችን ናት አትንኳት ኢትዮጵያን
አትንኳት ኢትዮጵያን (x2)
ከሷ በፊት ይፈሳል ደማችን
ይፈሳል ደማችን (x2)
አትምጡብን በቃ በሀገራችን
በእናት ሀገራችን
―———————————————

ዜማ እና ግጥም — ቴዎድሮስ ካሳሁን ( ቴዲ አፍሮ)
ተጨማሪ የመግቢያ ዜማ — ቆየት ካለ ኅብረ ዝማሬ የተወሰደ
ሙዚቃ ቅንብር፣ ሚክሲንግ እና ሊድ ጊታር — በረከት ተስፋዝጊ (ቤኪ)
ቴነር ሣክስ — ዘሪሁን በለጠ
ማስተሪንግ — ማሩ ዓለማየሁ (ማርቨን ስቱዲዮ)
ተቀባዮች ፤
1. ምኞት ኃይሉ (ዲጄ ዊሽ)
2. ልዑል ሲሳይ
3. ግሩም ታምራት

ምስጋና፥ ይህ ሥራ የተሳካ እንዲሆን አስተዋፅዖፆ ላደረጋችሁ ወገኖች
በሙሉ

የሐራሴቦን ትርጓሜ
―――――――――
ሐራሴቦን የቦታ ስም ነው። እጅግ በረኃማ ነው።
ታሪክ : - እግዚአብሔር እሥራኤልን ከግብጽ ነጻ አውጥቶ መና ከሰማይ እያወረደ፣ ውኅ ከጭንጫ እያፈለቀ ሲመግባቸው ሰለቸን ብለው በእግዚአብሔር ላይ በማንጎራጎራቸው ሐራሴቦን ወደተባለው በረሃ እንዲወርዱ አዘዛቸው። በዚያም በእባብ እየተነደፉ አለቁ። በንስሐ ሲመለሱ ራርቶላቸው ሙሴን ከነሐስ የእባብ ምስል ሰርቶ በመስቀል ላይ እንዲሰቅለው ያን የሚያዩ እንዳይነደፉ፣ የተነደፉ እንዲድኑ፣ ማየት የማይችሉ የነሐሱ እባብ ሲደበደብ ድምፁን ሰምተው እንዲድኑ መድኃኒት ሠራላቸው።

ተምሳሌታዊ ትርጉም ፦
ሐራሴቦን = የሲዖል
ተናዳፊው እባብ = የሰይጣን

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
👍1
በዛሬው እለት ከተለቀቁት የሙዚቃ ስራዎች የማንን ወደዳችሁት?
Anonymous Poll
44%
ቴዲ አፍሮ - ቤዛ (ህብረ ዜማ)
44%
ዳኜ ዋለ - ወንድ ልጅ ቆረጠ
13%
ቴዲ-ዮ - ይለያል
#አድዋ የጥቁር ሕዝብ ኩራት💪💚💛

#እንኳን ለአድዋ በአል 128ኛው የአፍሪካኖች :የጥቁር ሕዝብ ኩራት በሰላም አደረሳችሁ/አደረሰን💪💚💛

#Waliya_Entertainemnt #Adwa #Ethiopia
👍1
የዓድዋዋ እመቤት - እጅጋየሁ ሽባባው 💚💛
**
*
አንዳድደ የጥበብ ስራዎች ለባለቤቱ በሕይወት ዘመን አንዴ ብቻ ይሰራሉ ። አንዳንድ የጥበብ ስራዎች ደግሞ በአጠቃላይ ትውልዱ በዘመኑ ሁሉ እንዳይደረስበትና እንዳይተካ ሆኖ ይሰራል ። ለግጥም አፍላቂዋ ፣ ለዜማ አውጪዋ ፣ ለድምጻዊቷ እጅጋየሁ ሽባባው ( ጂጂ ) " ዓድዋ " የተሰኘው ስራዋ ሁለቱንም ነው ። እሷም ትውልዱም ደግመው አይሰሩትም ። ማንም ላይደርስበት የተሰቀለ ስራ ነው ፤ የማይደገም ። እንዲህ ያሉ ከዘመን አንድ ጊዜ የሚመጡ ስራዎች " እስቲ ግጥም ልጻፍ " ተብሎ በመቀመጥ የሚመጡ አይደሉም ። እንዲሁ የሚፈሱ ናቸው ። ፍስስስስስ የሚሉ ። ለዚያ ነው በባለቤቱም በሌላም የማይደገሙ የሚሆኑት ። የዓድዋዋ እመቤት ፣ የጥበቧ ጣይቱ ስለሰጠሽን ዘመን አይሽሬ ስራ እናመሰግንሻለን 💚💛

የሰው ልጅ ክቡር
ሰው መሆን ክቡር
ሰው ሞቷል ሰው ሊያድን ሰውን ሲያከብር
በደግነት በፍቅር በክብር ተጠርቶ
በክብር ይሄዳል
ሰው ሊኖር ሰው ሞቶ(2)
የተሰጠኝ ህይወት ዛሬ በነፃነት
ሰው ተከፍሎበታል ከደምና ካጥንት
ስንት ወገን ወደቀ በነፃነት ምድር
ትናገር አድዋ ትናገር ትመስክር
ትናገር አድዋ ትናገር ሀገሬ
እንዴት እንደቆሙኩኝ ከፊታችሁ ዛሬ
በኩራት በክብር በደስታ በፍቅር በድል እኖራለሁ
ያው በቀን በቀን
ደሞ መከራውን ያን ሁሉ ሰቀቀን
አድዋ ዛሬ ናት አድዋ ትላንት
መቼ ተነሱና የወዳደቁት
ምስጋና ለእርሱ ለአድዋ ጀግኖች
ለዛሬ ነፃነት ላበቁኝ ወገኖች
የጥቁር ድል አምባ …. አድዋ
አፍሪካ እምዬ ኢትዮጵያ
ተናገሪ (3) የድል ታሪክሽኝ አውሪ
ተናገሪ…..

Follow us on
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
👍1🥰1
የዛሬው ምርጥ ፎቶ!!!

"ለሃገራቸው ታመው ለሃገር ስለሞቱት
ህይወት ዕድሜያቸውን አካል ለገበሩት
ለህልውናዋ ዘብ ሆነው ለቆሙት
ልንዘምር ይገባል ሃገርን ላቆዩት" - እሱባለው ይታየው

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music #Adwa
👍21