የኢትዮጵያ ሙዚቀኞች በአፍሪካ ኮራ አዋርድስ ምርጥ 40 ውስጥ ገብተዋል።
በምርጥ የቡድን አቀንቃኞች ጃኖ ባንድ ፤ በምርጥ ሴት ዘፋኝ ሄዋን ገብረወልድ እና በምርጥ ባህላዊ ሙዚቃ አስቻለው ፈጠነ እጩ መረጃው የኮራ አዋርድስ ድረ ገጽ ነው።
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music

አንጋፋው ድምፃዊ ጌታቸው ካሳ ሆስፒታል ገባ።
በበርካታ የሙዚቃ ስራዎቹ ተወዳጅነትን ያገኘው አንጋፋው ድምፃዊ ጌታቸው ካሳ ሆስፒታል ገባ።
ህመሙ በውል ለጊዜው ባይታወቅም ባገኘነው መረጃ መሰረት አሁን በሃሌሉያ ሆስፒታል በሬድዞን ከፍተኛ የክትትል ክፍል ውስጥ እንደሚገኝ የዋልያ ኢንተርቴይመንት ምንጮች አረጋግጠዋል።

ሮፍናን "ዘጠኝ" የተሰኘ ሁለት የሙዚቃ አልበም በአንድ ጊዜ ሊለቅ ነው።
#Waliya_Entertainemnt
ተወዳጁ ሙዚቀኛ ሮፍናን "ዘጠኝ" የተሰኘ በአንድ ጊዜ ሁለት የሙዚቃ አልበም ሊያወጣ እንደሆነ ዛሬ ጥር 16/2016 ዓ.ም በሃያት ሪጀንሲ ሆቴል በሰጠው መግለጫ አስታውቋል።
የፋስት መረጃ ሪፖርተር ከስፍራው ባደረሰን መረጃ ሁለቱ አልበሞች "ሐራምቤ" እና "ኖር" የተሰኙ እንደሆኑ የተገለፀ ሲሆን ሁለቱ አልበሞች ከሶስት ሳምንት በኋላ ለህዝብ እንደሚደርስ ነው የተነገረው።
የድምፃዊው ሶስተኛ እና አራተኛ አልበም የሆኑት አልበሞቹ 10 እና 11 ሙዚቃዎችን የያዙ ሲሆን በግጥም እና ዜማ አብዛኛውን ድምፃዊው እንደሰራቸው ገልጿል።
ዛሬ ሐሙስ ለቅምሻ 1 ነጠላ ዜማ እንደሚለቀቅ የተገለፀ ሲሆን አልበሞቹ በሁሉም የዲጅታል የሙዚቃ ማሰራጫ አማራጮች እንደሚለቀቅ ተነግሯል።

የዘመን ቃናዎች ፩
በቅርቡ!
Yezemen Kanawoch Vol 1.
Coming Soon!

👍2
ተወዳጁ ሙዚቀኛ ሮፍናን በአይነቱ ለየት ያለ የሙዚቃ ስልጠና አዘጋጀ።
ከዚህ በፊት በለቀቃቸው ሶስት አልበሞቹ በብዙዎች ዘንድ አድናቆትን እና ተወዳጅነትን ያገኘው የሙዚቃ አቀናባሪ ፣ ድምፃዊ እና የግጥም እና የዜማ ደራሲው ሮፍናን እስካሁን በሙዚቃ አለም ያገኛቸውን ልምዶች ለአድናቂዎቹ እና ወደፊትም እንደሱ መሆን ለሚፈልጉ ሰዎች ለ3 ቀን በተከታታይ የትምህርትና የልምድ ልውውጥ እሱንም ጨምሮ ሌሎች ተጋባዥ እንግዶች ባሉበት በ ኤልያና ሆቴል ሊያረግ እንደሆነ አስታወቀ።
ትምህርቱን ለመውሰድ 150 ሰው ብቻ ሲሆን የሚችለው ለመመዝገብ Rophnanmasterclass.et ላይ መረጃዎን ያስገቡ።
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music #Rophnan

ተለቀቀ !
14 ዘፈኖችን ግጥምና ዜማ የራሱ የድምፃዊካሣሁን እሸቱ
ድርሰቶች ናቸው።
ቴዲ አፍሮ #ከነገርሽ የሚለውን ዘፈን ግጥምና ዜማ
ሰጥቶታል።
#ዜማ_ናት የተሰኘውን መዚቃ ዜማ ካሣሁንና አቤል
ጳውሎስ በጋራ ሰርተውታል።
በቅንብር 7 ሙዚቃዎች አቤል ጳውሎስ
4 ሙዚቃዎች መሐመድ ኑርሁሴን
2 ሙዚቃዎች ካሙዙ ካሣ
1 ሙዚቃ አበጋዝ ክብረወርቅ ሺዎታ
1 ሙዚቃ በጋራ አበጋዝ ክብረወርቅ ሺዎታ እና
ካሙዙ ካሣ ተሳትፈውበታል።
Kassahun Eshetu ( Kasseye) You Tube ላይ
ታገኙታላችሁ።
https://youtu.be/kNZ_3nA4RCQ?si=VbSAyzn9Bh1GLF9u
በሲዲም ታትሟል። አማራጭ መጠቀም ትችላላችሁ።

የኤንቢሲ የድምፅ ውድድር አሸናፊው አበባው ጌታቸው በአዳማ የክብር አቀባበል ተደረገለት።
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music
የደጋ ሰው ሊያልቅ የተቃረበ አልበም ተቋርጦ የተጠነሰሰ ፕሮጀክት ነው ተባለ
****
ድምፃዊት የማርያም ቸርነት(የማ) በቅርቡ ለአድማጮች ያደረሰችው "የደጋ ሰው" የተሰኘው የሙዚቃ አልበም ላይ ውይይት ተካሂዷል።
የሙዚቃ አልበሙ ፕሮጀክት፣ ሊያልቅ የተቃረበ አልበም ተቋርጦ የተጀመረ ሲሆን፣ መነሻውም የቦንኬ ማኅበረሰብ ሙዚቃ መሆኑን፣ የሙዚቃው አቀናባሪና ፕሮዲዩሰር ኢዩኤል መንግሥቱ ገልጿል።
ሀገረሰባዊ ሙዚቃዎችን ከማጥናት እና መደርደሪያ ላይ ከማስቀመጥ ባሻገር፣ ወደ አደባባይ የማውጣት እና የማስተዋወቅ ዓላማ እንዳለውም ተናግሯል ።
ድምፃዊቷ ወደ ጥበቡ ዓለም የተቀላቀለችው የእንግሊዝኛ ሙዚቃ በማቀንቀን መሆኑም ተገልጿል።
የሙዚቃ ባለሙያው ሰርፀ ፍሬስብሀት ባቀረበው የውይይት መነሻ ሀሳብ፣ "የደጋ ሰው" ከይዘት አኳያ ሙዚቃ የተርታ ሀሳቦች መገኛ አለመሆኑን ያሳየ፣ ታሪክና ባህልን "በንቡር ጠቃሽ" ስልት ያቀረበ እንዲሁም ስሜት እና በሳል ሀሳቦች ተዋህደው የሚገኙበት መሆኑን ገልጿል። ዜማዎቹም ለሙዚቃ መዋቅር በሚመች መልኩ የተዘጋጁ ናቸው ብሏል።
ውይይቱን የኢትዮጰያ ሳይንስ አካዳሚ፣ ብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ ሥነጥበባት ማዕከል አዘጋጅቶታል።
በውይይቱ ላይ ድምፃዊት የማርያም ቸርነት እና የሙዚቃ አቀናባሪው ኢዩኤል መንግሥቱ፣ ስለአልበሙ ከተሳታፊዎች ለተነሱ ጥያቄዎች ማብራሪያ ሰጥተዋል።
በመጨረሻም ድምፃዊት የማርያም ቸርነት ከራያ ህዝብ ለምስጋና የተላከላትን የባህላዊ ልብስ ስጦታ ተቀብላለች።
በወንድወሰን ሞላ

👍3
ልዩ የኪነጥበብ ምሽት ከ ድምፃዊ ጌታቸው ኃይለማርያም ጋር በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ።
በታላቁ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ባህል ማዕከል የሚዘጋጀው የኪነ-ጥበብ መርሃ ግብር ነገ ምሽት 11:30 ሰአት ላይ ይደረጋል። በዕለቱም ድምጻዊ ጌታቸው ኃይለማርያም በመሀከላችን ይገኛል! እንዲሁም ግጥሞች ፣ ወግ ፣ ሙዚቃና ሞኖሎግ ተሰናድተው እናንተ ውድ ታዳሚዎቻችንን በባህል ማዕከል አዳራሽ ከቀኑ በ 11: 30 ጀምሮ ይጠብቃችኃል ።
#ማስታወሻ :— ፕሮግራሙ ላይ ለመታደም የምትፈልጉ በአሁን ሰዓት የዩኒቨርስቲው ተማሪ ያልሆናችሁ የስነ ጽሑፍ አፍቃሪያን መግቢያው በ5ተኛ በር በኩል ነው ።
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music
በታላቁ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ባህል ማዕከል የሚዘጋጀው የኪነ-ጥበብ መርሃ ግብር ነገ ምሽት 11:30 ሰአት ላይ ይደረጋል። በዕለቱም ድምጻዊ ጌታቸው ኃይለማርያም በመሀከላችን ይገኛል! እንዲሁም ግጥሞች ፣ ወግ ፣ ሙዚቃና ሞኖሎግ ተሰናድተው እናንተ ውድ ታዳሚዎቻችንን በባህል ማዕከል አዳራሽ ከቀኑ በ 11: 30 ጀምሮ ይጠብቃችኃል ።
#ማስታወሻ :— ፕሮግራሙ ላይ ለመታደም የምትፈልጉ በአሁን ሰዓት የዩኒቨርስቲው ተማሪ ያልሆናችሁ የስነ ጽሑፍ አፍቃሪያን መግቢያው በ5ተኛ በር በኩል ነው ።
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music
👍1
የማ (የማን) ...?!
በብርቱካን ሚደቅሳ
#Ethiopia | ለራሴ በሚገባኝ መልኩ ፈጣሪን የጠየኩት (ያልጎመጎምኩለት ) አንድ ነገር ነበር፤ ያልተሠሙትን ቃላት፣ ያልተቀመሩትን ዜማዎች ያልተሳሉትን ሥእሎች ያልተባሉትን ነገሮች ለጦብያ ልጆች አሳይላት ብዬ፡፡ አረገላት መሰለኝ ሰሞኑን……..
የጋሞ ዞኗ ቦንኬ ወረዳ የጋሽ አሰፋ ሠፈር እንደ ሆነችው ጬንቻ ተራራማ ነች አሉ፡፡ ይህን የሰማሁት ባለፈው ቅዳሜ የደጋ ሰው አልበም ድምጻዊ የማ እና ፕሮዲውሰሩ ኢዩኤልን ለማክበር በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ በተዘጋጀው ውይይት ላይ በተገኘሁበት ወቅት ነው፡፡
ቦንኬ እና ማህበረሰቧ ለሙዚቃው ንሸጣ የተገኘበት ስፍራ ነው፡፡ጋሞን ሙሉ በሙሉ አውቃለሁ ብዬ ስለምኩራራ ቦንኬን ለመጀመሪያ ጊዜ የዛን ዕለት በመስማቴ ተቁነጠነጥኩ፡፡ እዛው ሆኜ አንዳንድ ማጣራቶች አረኩ፡፡ ለካ በምርጫ ቃላት ቦንኬ የምትጠራው በጎረቤቷ ወረዳ ገረሴ ነው፡፡ ሁለቱ ተዋህደው አንድ የፓርላማ መቀመጫ፡፡
ታዲያ እነ የማ ደጋነትን ለሙዚቃቸው መጠሪያ ከቦንኬ ብቻ ወስደው የጣፉት ነገር አይደለም፡ ፡የሙዚቃው እና የግጥሙ መንፈስ ከድምጻዊዋ ጋር ይዋሀድ ዘንድ ባሌ ተራራ ወጥተዋል፡፡ለእኔ ለማይሟ ለማብራራት ከባድ የሆነ የሙዚቃ ጥበባ (ግስ ነው) ተጠቅመው የደጋን ጉም እና ውርጭ የሚዘውረውን የንፋስ ድምፅ በሙዚቃው ውስጥ በስሱ እንዲሰማ አድርገዋል (የኢዩኤል ስራ ነው)፡፡ አይገርምም? ነገሩ የገባኝ የደጋ ሠውን እንደገና ቅዳሜ ማታ ስሰማው ነው፡፡
የራያ ራዩማን ነገር ካነሳሁ አውርቼ አላበቃም፤ በፍቅር ዘፈን አዘቦም ቆቦም የማ (የማን) እንደሆነ ጠይቆ ሁሉም የኛ ብሎ መመለስ እንዴት መታደል ነው?! ትርጉም የእኔ! የጎበዙን ገጣሚ ሀሳብ ወደፊት የምንሰመው ይሆናል፡፡
Telegram: https://www.t.me/waliyaentmt

👍1👏1
"የዘመን ቃናዎች - ፩" ነገ ይመረቃል
#Ethiopia | ከተቀነቀኑ ዘመናትን ያስቆጠሩ፣ ከአድማጩ ጆሮ ርቀው የኖሩና በስፋት ያልተደመጡ ተወዳጅ ሙዚቃዎችን ከእነነባር ቃና እና ወዘናቸው በአዲስ መልኩ በማዘጋጀት ለትውልድ ለማሻገር ታስቦ የተዘጋጀውና በወጣቱ ድምጻዊ ዳዊት ጽጌ ዳግም የተቀነቀኑ ሦስት ተወዳጅ ሙዚቃዎችን ያካተተው 'የዘመን ቃናዎች - ፩" የሙዚቃ ቪዲዮዎች
ሀሙስ፣ ጥር 23 ቀን 2016 ዓ.ም
ከረፋዱ 4:00 ሰዓት ላይ
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ራስ መኮንን አዳራሽ በደማቅ ሥነ ስርዓት ይመረቃል።
በአንጋፋዎቹ የአገራችን ድምጻውያን አሰፋአባተ፣ ጥላሁን ገሠሠ እና እሳቱ ተሰማ ከዘመናት በፊት የተቀነቀኑ እና በወጣቱ ድምጻዊ ዳዊት ጽጌ እንደገና ተዚመው በታላቁ የሙዚቃ ሰው አበጋዙ ክብረወርቅ ሺዎታ አቀናባሪነትና በበርካታ ባለሙያዎች ተሳትፎ የተዘጋጁ ሦስት ዘመን አይሽሬ ሙዚቃዎችን ባካተተው ''የዘመን ቃናዎች - ፩" የሙዚቃ ቪዲዮ ምረቃ ላይ ጥሪ የተደረገላቸው የኪነ ጥበብ ቤተሰቦች ይገኛሉ፡፡