Waliya Entertainment
288 subscribers
1.57K photos
16 videos
763 links
ሙዚቃ እና ሙዚቃ ብቻ!!!

Follow us on social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
Download Telegram
"ዳግማዊ አሊ ጆሮዬን ቃኝቶታል"

ድምፃዊት ሄራን ጌዲዮን

ሄራን ጌዲዮን ከ4 አመት በኃላ ዝነኛው ዳግማዊ አሊ በሙዚቃ ቅንብር የተሳተፋበት አልበሟ ሊወጣ ነው::

"ባይ ባይ" በሚለው የመጀመሪያ ነጠላ ዜማዋ እንዲሁም የ80ዎቹ አጋማሽ ተወዳጅ የሙዚቃ ስራዎችን በማቀንቀን የምትታወቀው ሄራን አዲስ አልበሟ ስለመጠናቀቁ ማርጋገጫ ሰጥታለች::

ሄራን ለአልበሙ መዳረሻም "አባብዬ" የተሰኘውን እና ተወዳጁ ድምፃዊ፣ የግጥምና ዜማ ደራሲው ብስራት ጋረደው ስራ የሆነውን አዲስ ነጠላ ዜማ ለአድማጭ አድርሳለች::

ከመሰንበቻ ፕሮግራም ጋር ቆይታ ያደረገችው ድምፃዊቷ ለሙዚቃ አፍቃሪያን ካደረሰቻቸው ተወዳጅ ነጠላ ዜማዎች ማግስት በሙሉ የአልበም ስራ እንደምትመጣ ብትጠቁምም የአልበሙ መውጫ ጊዜ እንዳልተቆረጠ አስታውቃለች።

ከሶስት ዓመታት በፊት ከእዚህ ዓለም በሞት የተለየው ዕውቁ የሙዚቃ ባለሙያ ሱራፌል አበበን ጨምሮ በሙሉ የአልበም ስራ ከሙዚቃ ከመድረኩ የራቁት ብስራት ጋረደው እና ዳን አድማሱ እንዲሁም ቢኒአምር አህመድ በሄራን አዲሱ አልበም ስራ ላይ በግጥምና ዜማ ተሳትፎ ማድረጋቸውን አስታውቃለች።

ተወዳጁ የሙዚቃ ባለሙያ ዳግማዊ አሊ ፕሮዲውስ ባደረገው በእዚሁ አልበም ላይ በቅንብርም አሻራውን ከማሳረፍ ባለፈ "እራሴን እንዳገኝበት አድርጓል "ስትል ከመሰንበቻ ጋር በነበራት ቆይታ አንስታለች።

ናትናኤል ሀብታሙ አዘጋጅቶታል
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt
👍2
ተወዳጁ ድምፃዊ እና ዳንሰኛ “ ሳንቾ “ የልጅ አባት ሊሆን ነው

* ሳንቾ ና በእምነት እንኳን ደስ አላችሁ
መልካም የትዳር ዘመን ይሁላችሁ

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
ተወዳጇ ድምፃዊት ሚካያ በሀይሉ ህይወቷ ካለፈ ነገ ታህሳስ 15/2016ዓ.ም አስር አመት ይሞላታል::

👉በድምጷ ለዛ እና ውበት የሚደመሙ እንከን የለሽ አንጎራጓሪ ሲሉ ይገልጿታል።

👉 "የቀለም እናት ድንቅ መምህርትም ”ሲሉ የሚያሞካሿት ይህቺ ብርቱ ሴት ወደ ጋዜጠኝነቱም ጎራ ለማለትም ውጥን ነበራት።

👉ከልጅነቷ ጀምሮ ወደ ሙዚቃው ዓለም ያዘነበለችዋ ሚካያ የነብሷ ጥሪ ስምረት ተሞላበትና በ1980 ዎቹ አንድ አልበም ሰርታ ነበር።ያም ሆኖ ይህ አልበሟ በሚታሰበው ልክ ተደማጭ መሆን አልቻለም።

👉 ድምፃዊቷ በእዚያ ወቅት ላይ ባቀረበችው አልበም ራሷን ያገኘችበት ሳይሆን በአንጋፋዋ ድምፃዊት አስቴር አወቀ የድምፅ ቀለም ተውጣ አሊያም ተፅዕኖ አርፎባት እንደነበር ይገለፃል።

👉 ያም ሆኖ ግን የነበራትን እምቅ አቅም መረዳት የቻለው ኤልያስ መልካ ድምፃዊቷን ዳግም ፈጠራት በሚያስብል ደረጃ እራሷን እንድታገኝ ምክንያት ሆኗል።

👉 "ሸማመተው" አልበም ከበገና ስቱዲዮ በላቀ ከፍታ መውጣት ችሏል። በስራዋ ውስጥ ከተካተቱ ሙዚቃዎች መካከል "ደለለኝ" የተሰኘው ስራ የአህጉሪቱ የውድድር መድረክ በሆነው ኮራ አዋርድ ላይ መውጣት ችሎ ነበር።

👉 ከድምፃዊነቱ ባሸገር የግጥምና ዜማ ድርሰት ላይም ድንቅ የሚባል አቅም እንደነበራት ይገለፃል። በ"ሸማመተው" አልበም ውስጥ የተካተተው "ሰበቤ ሁን ሲልህ" ሙዚቃ የዜማ ባለቤትነት የራሷ መሆኑ አንደኛው ማሳያ ነው።

👉 ይህቺ ተወዳጅ ድምፃዊት ልክ በዛሬው ቀን ታህሳስ 15 ቀን 2006 ዓ. ም ላይ ነበር ከእዚህ አለም በሞት የተለየችው።

Follow us
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
ተወዳጁ ድምፃዊ አብሌክስ እና ታዋቂ ኮንቴንት ክሬተሯ አናስታሲያ የልጅ አባት ሊሆን ነው

👉አብሌክ እና አናስታሲያ እንኳን ደስ አላችሁ
መልካም የትዳር ዘመን ይሁላችሁ

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
የማን አድናቂ ኖት?
ቴዲ አፍሮ እና ልኡል ሲሳይ Vs ጎሳዬ ተስፋዬ እና መሳይ ተፈራ?

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
ዘጸአት ሪልስቴት አርቲስቶቹን " ሿሿ ስራቸው
**
#Waliya_Entertainment ይኸው ሪልስቴት ለአርቲስት ስዩም ተፈራ ፣ ለዘማሪና መጋቢ ሸዋዬ ዳምጤ ፣ ለቄስ አለሙ ሼጣ ( የቀድሞ የወንጌላዊያን አብያተ ክርስቲያናት ህብረት ፕሬዝዳንት ) " ደረጃውን የጠበቀ ባለ3 መኝታ አፓርታማ መኖሪያ ቤትና የተለያየ ድጋፍና የፍቅር ስጦታዎች በዘፀዓት ሪል ስቴት ባለቤትና በአገልጋይ ማቲዮስ ያዕቆብ ተደርጎላቸዋል ። " የሚል ዜና በስፋት ቢያሰራና በወቅቱ ሁሉም የተደሰተበት ዜና ቢሆንም ለማንም የተሰጠ ምንም አይነት ቤት የለም ። ዘማሪ ኤፍሬም " ጭራሽ የተጀመረ ቤትም የለም " እያለ ነው ። እንግዲህ ማቲዮስ ያዕቆብ የተባለው አገልጋይ በአገልግሎት መድረክ ላይ ወጥቶ " እግዚአብሔር ተናግሮኛል ፤ ጌታ ቤት ስጠኝ ብሎኛል " ብሎ በጉባኤ መሀል ካስጨበጨበና እልል ካስባለ በኋላ የውሀ ሽታ ሆኖ ቀርቷል ።

ጋዜጠኛ ኤልያስ መሰረት ስለዚህ ሪልስቴት ሀሰተኛ አሰራር ደጋግሞ ጽፏል ። የደገፉትም የተቃወሙትም አሉ ። አንዳንድ " ጴንጤዎች " ጉዳዩን ከሀይማኖት ጋር አያይዘው " ለምን ተነካብን ? " ሲሉ ነበረ ። አሁን ምን እንደሚሉ አይታወቅም ። ታዋቂው የወንጌላውያን ዘማሪ ኤፍሬም ዓለሙ ግን " ሿሿ ተሰርቻለሁ " ( በእርግጥ ይሄ አገላለጽ የእሱ ሳይሆን የእኔ ነው ) እያለ ነው ።

ዓለማውያን ሆይ እባካችሁ ከሀይማኖተኞች ተጠበቁ !!!
ቴዎድሮስ ተ/አረጋይ

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
ድምፃዊ አሌክስ ኦሎምፒያ

«በእመቤቴ በቅድስት ድንግል ማርያም አማካኝነት ድኜ አሁን ለምስክርነት መጥቻለሁ፣ ያለፈው የፈተና ጊዜ ከባድ ነበር፣ እመቤቴ ከአንድ ሁለት ጊዜ መጥታ አድናኛለች፣ አንድ ጊዜ ቤት መጥታ ኦፕራሲዮን አድርጋ አድናኛለች፣ ኪዳነምህርትም አብርታ ቤቴ መጥታ ዳብሳ አይዞ ልጄ አሁን ድነሃል ብላኝ ሄደች፣ አዲስ አልበም ሰርቼ ጨርሼ ነበር ከአርቱ ወጣለሁ ብዬ አስቤ አላውቅም ነበር፣ እኔ የፅድቅ ስራ አልሰራውም እግዚዓብሔር ቸር ስለሆነ በእናቱ ሊያድነኝ ስለፈለገ እሱ የፈቀደው አደረገ ከሙዚቃው ስራ ሙሉ በሙሉ ወጣው»

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
ተወዳጇ ድምጻዊት ቤቲ ጂ ❤️❤️❤️

የድምፃዊ ታምራት ደስታ የመጨረሻው የህክምና ሪፖርት ይፋ ሆነ

ታምራት ደስታ ህይወቱ ካለፈ ከሚያዝያ 10 ቀን 2010 አ.ም ጀምሮ ፖሊስ እና አቃቢ ህግ ምርመራውን መጀመራቸው የሚታወስ ነው። ፖሊስም አቃቢ ህግ በሚሰጠው አቅጣጫ መሰረት መሰብሰብ የሚገባቸውን ሁሉ ማስረጃ መሰብሰቡን ያስታወሱት አቃቢ ህጓ በወንጀለኛ ስነ ስርአት ህግ ቁጥር 42/120 መሰረት ድምፃዊ ታምራት ደስታ ህይወቱ ያለፈው በህክምና ስህተት መሆኑን የሚያስረዳ ማስረጃ ባለመገኘቱ ምክንያት መዝገቡ እንዲዘጋ የተወሰነ መሆኑን ገልፀዋል።

ከሆስፒታሉ የመጣው የአስከሬኑ የምርመራ ውጤት በሟች ታምራት ደስታ ልብ ዙሪያ ያሉ የደም ስሮች በመደፈናቸው እና የልብ ህመም በመታመሙ በመርፌ የወሰዳቸው መድሃኒቶች ህመሙን አባብሰውበት ህይወቱ እንዳለፈ ተገልጿል።

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music #tamirat_desta
👍1
የሙዚቃ ዝግጅቶች እና መድረኮች ሲኖሩ መረጃ እንዲደርሶት ይፈልጋሉ?
Anonymous Poll
92%
አዎ
8%
አይ
👍1
የክብር እንባ የተሰኘ የመድረክ ሙዚቃዊ ተውኔት ታህሳስ 25 ከ11:00 ሰዓት ጀምሮ በቫምዳስ ሲኒማ ሊቀርብ ነው ።

ዝግጅቱን ሸዊት አብርሃም እና ዳንኤል ወርቅነህ ያዘጋጁት ሲሆን በትወና ደግሞ ሰለሞን ተካ ፣ ውብሸት ተ/ስላሴን ጨምሮ የተለያዩ አንጋፋና ጀማሪ የመድረክ ተዋናዬች ይገኙበታል።

የሀገር እንባ በክብር እንጂ በውርደት አይፈስም!!!

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
መልካም ልደት ለኤፍሬም ታምሩ
(ዮናስ ታምሩ ገብሬ)

#Waliya_Entertainment : ኤፍሬም ታምሩ 1973 ዓ.ም እስከ ዛሬ ድረስ ጾታዊ ፍቅርን፣ የአገር ፍቅርን፣ ናፍቆትን፣ ይቅርታን፣ ትዝትብን፣ ሰውኛ ባሕሪን…ወዘተ. አስመልክቶ በርካታ ሥራዎችን ሰርቷል፤ በቤቴ ቀን በቀን የኤፍሬም ልደት ነው፤

ሙዚቃን ሀ ብሎ ያስጀመረው አያሌው መስፍን ነው፤ ኤፊ ‹‹ገና ልጅ ነኝ ጋሜ›› የሚል ዘፈን አለው፤ ገና ልጅ ነኝ ጋሜ፣ ለአቅመ አዳም አልደረስኩ አላውቅም ታምሜ የሚል፤ መጀመሪያዎቹ አካባቢ ላይ የተዘፈነ፤ ከአንድ ሁነኛ ሰው እንደሰማሁት፣ እነ ሙሉቀን መለሠ ዋሊያ ሙዚቃ ቤት ሲያገኙት ‹‹ፍቅር አልጀመርሽ፣ ልጅ ነሽ እንዴ?›› እያሉ ያበሽቁት ነበር አሉ፤

ኤፍሬም በ‹‹ገና ልጅ ነኝ ጋሜ›› (1973)፣ ‹‹ጀማዬ ነይ››(1974)፣ ‹‹ሸግዬ›› (1975)፣ እና ‹‹ነዪልኝ›› (1976) አልበሞች ተወዳጅነትን አገኘ፤ እንዲህ እንዲህ እያለ 11 (ከሪምክስ ጋር) አልበሞችን ለአድማጭ አድርሷል፤ በድርሰት ረገድ ከአንጋፋዎቹ ከአያሌው መስፍን፣ ይልማ ገ/አብ፣ አበበ መለሠ፣ አክሊሉ ሥዩም፣ አበበ ብርሃኔ፣ ሞገስ ተካ፣ ጸጋዬ ደቦጭ፤ ብሎም ከወጣቶቹ ከመሠለ ጌታሁን፣ ቴዲ አፍሮ፣ አማኑኤል ይልማ፣ እንዳለ አድምቄ እና ሌሎችም ጋር ሠርቷል፤ ሮሃ ባንድ፣ ኢትዮ ስታር ባንድ እና ሌሎችም አብሮ የተጫወታቸው ባንዶች ናቸው፤

#ስጠቀልል፣ ‹‹አካሌ›› አመለ ሸጋ እና ተናፋቂ እንስትን የተዋወቅንበት ዘፈን ነው፡፡ ያ-ነኹላላ አፍቃሪ፣ ውበቷ ልቡን ሞልቶት ለውርርድ ሲበቃ እናስተውላለን፡፡ ይህቺን የመሰልሽ ሴት ከወዴት አለሽ!?

መልካም ልደት!!
Via Michael Aschenaki

Follow us on telegram
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt