ዜና ዕረፍት
የድምፃዊ ሚካኤል በላይነህ አባት አቶ በላይነህ ሐይሉ ከዚህ አለም ድካም አረፉ፡ በመሆኑም የቀብሩ ስነሥርአት ነገ ረቡዕ በ9.00 ሠዓት በየካ ሚካኤል ስለሚፈፀም የአርቲስቱ አድናቂዎችና የሥራ ባልደረቦች በሠዓቱ እንድትገኙ ይሁን። ነፍስ ይማር
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music #micheal_balayneh

ድምፃዊ ሙሉዓለም ታከለ በዘንድሮ ዓመት የበኩር አልበሙን ለሙዚቃ አፍቃሪያን እንደሚያበቃ ገለፀ
በተለያዩ ነጠላ ዜማዎች ከሙዚቃ አፍቃሪያን ጋር የተዋወቀው ወጣቱ ድምፃዊ ሙሉዓለም ታከለ ‹‹ባለክራሩ›› በተሰኘው ፊልም ላይ በክራር ብቻ ያቀነቀናቸውን የሙዚቃ ስራዎች ስብስብ በአዲስ መልክ መስራቱን አሳውቋል፡፡
በክራር የሙዚቃ መሳሪያ ብቻ ታጅቦ ያቀነቀናቸው የቀደሙ ስራዎችን ጨምሮ ለፊልሙ የተዘጋጀ አንድ ሙዚቃን ጨምሮ በድምሩ አምስት ስራዎች እንደሆኑ ታውቋል፤ ድምፃዊው ከእዚህ ቀደም ‹ህዳር› በተሰኘው ፊልም ላይ ባቀነቀነው የማጀቢያ ሙዚቃ አማካይነት በጉማ አዋርድ ላይ ተሸልሞ እንደነበር ይታወሳል፡፡
ድምፃዊው ስለ አዲስ አልበሙ ለተነሳለት ጥያቄ በሰጠው ምላሽ ቢቻል በእዚህ ዓመት አጋማሽ፤ ካልሆነ በ2017ዓ.ም መጨረሻ ድረስ ባለው ጊዜ ውስጥ የማጠናቀቅ ሀሳብ እንዳለው አስታውሷል፡፡
የአልበም ስራው ከተጀመረ ሁለት ዓመታት ሊያስቆጥር ተቃርቧል ያለው ድምጻዊው በስራው ላይ ተሳትፎ ስላደረጉ ባለሙያዎች ባይገልፅም ብዙ ፈተናዎችን አልፎ ቢሆን ለሙዚቃ ወዳጆች የማድረስ ሃሳብ እንዳለው ገልጿል፡፡
Follow us
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music #mulualem_getachew

የሳምንቱ ምርጥ ሙዚቃዎች በዩቲዩብ በብዛት ተመልካች ያገኙ 10 የሳምንቱ ሙዚቃዎች
የሶና ታከለ "ወረ ቦሌ" ነጠላ ዜማ በዚህ ሳምንት ከፍተኛ ደማጭነት በማግኘት የደረጃ ሰንጠረዡን አለቀቀም። ከአንድ ወር በላይ በርካታ ተመልካች በማግኘት የሚደርስበት ሙዚቃ አልተገኘም። በዚህ ሳምንት ብቻ 900ሺ+ ተመልካች አግኝቷል።
1ኛ🟡 ሶና ታከለ (ወረ ቦሌ) 🎶 906,944 እይታ
2ኛ🟡 ኤደን ገ/ሥላሴ (ይኹን) 🎶 404,553 እይታ
3ኛ🟢 ሳሌሚያ (አለም ብሬ) 🎶 380,287 እይታ
4ኛ🟡 አብዱ ኪያር (ቡቡዬ) 🎶 300,293 እይታ
5ኛ🔴 አብዱ ኪያር (ገለመሌ) 🎶 294,316 እይታ
6ኛ🟢 አንዱዓለም ጎሳ (ቢሊሌ) 🎶 270,154 እይታ
7ኛ🟡 ሰላማዊት ዮሐንስ (ሰንቢደ) 🎶 224,447 እይታ
8ኛ🟢 ማህሌት ወንድሙ (እሺ አትለኝም ወይ) 🎶 208,652 እይታ
9ኛ🟢 ቬሮኒካ አዳነ (እናነይ) 🎶 203,825 እይታ
10ኛ🔴 አንዱዓለም ጎሳ (ፎቴ) 🎶 192,383 እይታ
🟢 ደረጃ ያሻሻሉ
🔴 ደረጃ የቀነሱ
🟡 ባሉበት ደረጃ የቆዩ
🎶 በሳምንቱ ውስጥ በኢትዮጵያዊያን በዩቲዩብ በብዛት የታዩ ሙዚቃዎችን በትክክለኛ ዳታ ላይ ተመርኩዞ የቀረበ ምርጥ አስር ሙዚቃ ሰንጠረዥ ነው።
ጥቅምት 03/2017 ዓ.ም
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music

የኤልያስ መልካ አድናቂዎች ዛሬ በሙዳይ የበጎ አድራጎት ድርጅት የኤልያስ 5ተኛ ሙት አመቱን በማስመልከት አከበሩ።
በብዙዎች ዘንድ የሙዚቃ ፈጣሪ ተብሎ አድናቆትን የተቸረው ኤልያስ መልካ 5ተኛ ሙት አመቱን መሙላቱን አስመልክቶ ዛሬ የኤልያስ መልካ አድናቂዎች በሙዳይ የበጎ አድራጎት ድርጅት አክብረዋል።
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music #elias_melka

❣️ የሶል ንግሥት አስቴር አወቀ
የ2024 የአፍሪካ ኢምፓክት አዋርድ በሙዚቃ ዘርፍ ተሸላሚ ሆናለች 🇺🇸
#Ethiopia | የኢትዮጵያን ሙዚቃ በዓለም ዓቀፍ ደረጃ አድማጮች ጋር እንዲደርስ በማስቻል ፈር-ቀዳጅ በመሆንሽ መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ልባዊ ደስታውን በመግለፅ እንኳን ደስ አለሽ ይላል ።
በአፍሪካ የሙዚቃ ኢንደስትሪ ለፈጠርሽው ከፍተኛ ተፅእኖና በዓለም አቀፍ ደረጃ ወጣቱን ትውለድ በማነቃቃት ያደረግሽው አርዓያነት ይህንን እውቅና እንድታገኚ አድርጓል።
እ. ኤ.አ ጥቅምት 13 ቀን 2024 በሚደረገው የ2024 የአፍሪካ ኢምፓክት አዋርድ ይህ እውቅናና ሽልማት ተበርክቶልሻል።
የ2024 የአፍሪካ ኢምፓክት አዋርድ ስነ ስርአት ሜሪላንድ በሚገኘውና ኢትዮጵያዊያን በባለቤትነት በሚያስተዳድሩት ሜትሮ ፖይንትስ ሆቴል ዛሬ፣ እሁድ ኦክቶበር 13/2024 ምሽት በደማቅ ዝግጅት እተካሄደ ነው።
በአሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ የተመሰረተውና ለትርፍ ያልተቋቋመው ኖቫ ኮኔክሽን ያዘጋጀው የ2024 አፍሪካ ኢምፓክት አዋርድ የዘንድሮ የክብር የሽልማት ሥነ ስርዓት እየተከናወነ ነው።
ይህ አመታዊ የእውቅና ሽልማት ስነ ስርአት በአሜሪካና በአፍሪካ በሙያቸው ታላቅ ሥራ የሰሩ ግለሰቦችን ለማክበር የተዘጋጀ ነው።
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music #aster_aweke

ከአራት ዓመታት በላይ ጊዜን የወሰደው የወጣቱ ድምፃዊ እዮብ በላይ አልበም በዚህ አመት ለአድማጭ ይደርሳል ተባለ::
ድምፃዊ እዮብ በላይ ከአራት ዓመት በላይ ስለወሰደበት አልበሙ አንዳንድ መረጃዎች የተናገረ ሲሆን ከአንድ ዓመት በፊት ሰርቶ ለሙዚቃ አፍቃሪያን ባደረሰው እና ተወዳጅነትን ባተረፈው ‹ማለዳ› በተሰኘው ነጠላ ዜማው የሚታወቀው ወጣቱ ድምፃዊ እዮብ በላይ በአዲስ ስራም መጥቷል፡፡
ድምፃዊው ዓርብ ጥቅምት 1/2017 ‹አጀቤ› የተሰኘውን ሁለተኛ ስራውን ለሙዚቃ አፍቃሪያን ያደረሰ ሲሆን ምህረትዓብ ደስታ በግጥምና ዜማ ተሳትፎ አድርጎበታል፡፡
ከእዚህ በተጨማሪ ሚካኤል ሀይሉ(ሚኪ ጃኖ) በቅንብር እና ሚክሲንግ እንዲሁም ሰለሞን ሃ/ማርያም በማስተሪንግ ተሳትፎ እንዳደረጉበት ድምፃዊው ከመሰንበቻ ጋር ባደረገው ቆይታ አንስቷል፡፡
ከአራት ዓመት በላይ የሆነውን አልበሙን ወደ ሙዚቃ ወዳጆች ሊያደርስ መሆኑንም ድምፃዊው ተናግሯል። የ ይህን የበኩር የሆነ አልበሙን እስከ ዘንድሮ ዓመት መጨረሻ ሰርቶ ላይ ለማጠናቀቅ አቅዶ በሂደት ላይ መሆኑን አሳውቋል፡፡
ከአልበሙ አስቀድሞ ተጨማሪ አንድ ነጠላ ዜማ በመጠናቀቅ ላይ ይገኛል ያለው ድምፃዊ እዮብ በላይ ስራው ለአድማጭ ብቁ ሆኖ ሲገኝ ለመልቀቅ መታቀዱን በተጨማሪነት ገልጿል፡፡

የ500 ሺህ ብር ካሜራ
ስንታየሁ ሲሳይ የበለጠ ሳቁን ዛሬ ደራሲ ፣ ዳይሬክተር እና ፕሮዲውሰር በሆነው ቴዎድሮስ ተሾመ እነሆ 500መቶ ሺህ ብር የሚያወጣ የታሸገ አዲስ ብላክ ማጂክ ካሜራ እንካ ስንቴ ስራህን ጀምር ላይቶች እና ሌሎች እቃዋች በፈለክም ሰአት በውሰት መልክ መውሰድ ትችላለህ ብሎ ከፍተኛውን ስጦታ አበርክቶለታል።

ዳዊት ጽጌን ጨምሮ የሙያ ባልደረቦቹ በአሜሪካ እውቅና ተሰጣቸው
#Ethiopia | ተወዳጁ ድምፃዊ ዳዊት ፅጌ የሙዚቃ አቀናባራው አበጋዝ ሺዎታ እና ፕሮሞተር ሰለሞን ገብረማሪያም (ኪንግ ሶሎን )ጨምሮ በሲያትል ከተማ እውቅና ተሰጣቸው ።
ደዊት ፅጌ በ2024 በአሜሪካን ከተሞች ያቀረባቸው የተሳኩ ዝግጅቶች በማስመልከት እና ልዩ ተስጦ ያለው ድምፃዊ በመሆኑ ለሙዚቃው ላበረከተው አስተዋፆ ጭምር እውቅና አግኝቷል።
የሙዚቃ አቅናባሪው አበጋዝ ሺዎታ በኢትዮጵያ የምርጥ ሙዚቃ አቀናባሪ በመሆኑ እና ለኢትዮጵያ ሙዚቃ ላበረከተው ከፍተኛ አስተዋጽዖ እንዲሁ እውቅና በክብር ተሰጥቷቸዋል።
በተያያዘ ዜና - የኪንግ ሶሎ ፕሮሞሽን ባለቤት ፕሮሞተር ሰለሞን ላለፉት 10 ዓመት በሲያትል ውስጥ በርካታ ዝግጅቶችን በማዘጋጀት እውቅና ተሰጥቶታል። ( City of Seattle • Office of the Mayor) የሲያትል ከተማ የከንቲባ ጽ/ቤት ቢሮ እውቅናውን የሰጠ ሲሆን ምክትል ከቲባዋም (Adiam Emery ) በዝግጅቱ ላይ በመገኘት የእውቅና ሰርተፍኬቱን አበርክተው አድናቆታቸውን ለተሸላሚዎቹ ገልጸዋል።
ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ የሃያላኑዋ አሜሪካ ግዙፍ ኢኮኖሚ ከሚንቅሳቅስባቸው ዋንኛዋ ከተማ የሆነው ሲያትል ዋሽግተን ምክትል ከቲባዋ መሆናቸው ለኢትዮጵያን ትልቅ ኩራት መሆኑ ተግልጿል።
Follow us on
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music #dawit_tsige

የአርቲስት አምሳል ምትኬ የባህል አዳራሽ የእሳት ቃጠሎ አጋጠመው
የተወዳጇ እና የባሕል ሙዚቃ አቀንቃኟ ድምፃዊት አምሳል ምትኬ የባህል ምሽት ቤት እና የምግብ አዳራሽ ጥቅምት 5/2017 ዓ.ም ከምሽቱ 12:30 አካባቢ በተነሳ የእሳት ቃጠሎ መውደሙ ከስፍራው በደረሰን መረጃ አረጋግጠናል
የባሕር ዳር ነዋሪ እሳቱን ለመቆጣጠር ያደረገው ርብርብ ጥሩ ነበር። ሆኖም የእሳቱ ሁኔታ ከባድ ስለነበር ንብረት ላይ ጉዳት መድረሱን የባህር ዳር ምንጮች አረጋግጠዋል።
የእሳት አደጋውን እስከ ምሽት 5:30 ገደማ ለመቆጣጠር የተደረገው ጥረት ሳይሳካ መቅረቱ ተነስቷል።
ከእዚህ በተጨማሪ በምሽት ቤት ፊት ለፊት የነበረውና በርካታ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎችን ያፈራው አንጋፋው ሙሉዓለም የባህል ማዕከል ሳይወድም እንዳልቀረ ተነስቷል።
መረጃው እስከተጠናቀረበት ጊዜ ድረስ በክልሉ ሆነ በፌዳራል መንግስቱ በኩል የተሰጠ ምላሽ እስካሁን የለም።
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music #amsal_mitke