Waliya Entertainment
296 subscribers
1.57K photos
15 videos
758 links
ሙዚቃ እና ሙዚቃ ብቻ!!!

Follow us on social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
Download Telegram
እንኳን ደስ አለህ!!!!

ከዚ በፊት በነበረው በዋልያ ማስተርክላስ ላይ ልምዱን ለወጣት ሙዚቀኞች ያካፈለው እዩኤል መንግስቱ በ ጉማ አዋርድ ላይ በምርጥ የፊልም ስኮር ዘርፍ ማሸነፍ ችሏል።

ዋልያ ኢንተርቴይመንትም የእንኳን ደስ አለህ መልእክቱን ማስተላለፍ ይፈልጋል።

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
መልካም ልደት  የሶል ሙዚቃ ንግስቷ 🎂🎂

ኢትዮጵያዊት የሶል ሙዚቃ ንግስት አስቴር አወቀ የተወለደችዉ ጥቅምት 10 ጎንደር አካባቢ ሲሆን ያደገችዉ ደግሞ አዲስ አበባ ነዉ ።

ዋልያ ኢንተርቴይመንት ለሶል ንግስቷ መልካም ልደት ይመኛል።

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music #aster_aweke
ሮፍናን ኑሪ ከትላንት ምሽቱ ኮንሰርት በኋላ ለወላይታ ሶዶ ነዋሪ ምስጋናውን አቅርቧል።

''It was a dream to perform in a place that has inspired my music in a lot of ways. ከሙዚቃ ሰው ጋሽ ሙላቱ አስታጥቄ ኤሳ የልጅነት ትዝታዬ : ኮይሻ ሴታ : ከኒኒ ሐበሻዊ እስከ ካሙዙ ካሳ ድረስ የሙዚቃን ውበት የተማርኩበት : ሀገሬን ሰፊ አድርጎ ካደመቃት ተሰምቶ ከማያልቅ ባህል ወግ ካለበት ቦታ እኔም ደርሼ እዚ ተገኝቼ ያገኘሁትን በህይወቴ ሙሉ አልረሳውም🙏🙏🙏 ወላይታ ምስጋናዬ ከልብ ነው ለሰጣችሁኝ ፍቅር!!! ፈጣሪ ያክብርልኝ 🙏!!! " Rophnan

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music #rophnan
በ2024 የ አፍሪካ ኢንተርቴይመንት ሽልማት በ አሜሪካ ተወዳጇ ድምፃዊ ቬሮኒካ አዳነ የአመቱ ምርጥ ሙዚቃ በሚል ዘርፍ በእናነይ ዘፈን ታጭታለች።

በዚህ ዘርፍ ዳይመንድ ከ ጄሰን ድሩሎ እና ከሌሎች አለም አቀፍ ዘፋኞች ጋር የተሳተፈበት "Komasava" የተሰኘው ሙዚቃን ጨምሮ ሌሎች 8 ሙዚቃዎች ወደመጨረሻው ዙር ለማለፍ እየተወዳደሩ ሲሆን ድምፅ ለመስጠት ምስሉ ላይ ያለውን Qr code ስካን በማረግ የሃገራችንን ስም ለማስጠራት ከቬሮኒካ አዳነ ጎን ድምፅ በመስጠት እንቁም።

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music #Veronica_adane
በ2024 የ አፍሪካ ኢንተርቴይመንት ሽልማት በ አሜሪካ ድምፃዊ ያሬድ ነጉ የአመቱ ምርጥ ወንድ አርቲስት በሚል ዘርፍ ታጭቷል።

በዚህ ዘርፍ  እጩዎች
- Eddy Kenzo
- Rayvanny
- Marioo
- The Ben
- Harmonize
- Yared Negu
- Tamer Hosny
- Young Stunna
- Jah Prayzah
- Focalistic

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - http://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music #yared_negu
በ2024 የ አፍሪካ ኢንተርቴይመንት ሽልማት በ አሜሪካ ድምፃዊት ሄዋን ገብረወልድ የአመቱ ምርጥ ሴት አርቲስት በሚል ዘርፍ ታጭታለች።

በዚህ ዘርፍ  እጩዎች
- Spice Dianna
- Haidy Mousa
- Kiin Jamac
- Hewan Gebrewold
- DJ Uncle Waffles
- Nandy
- Nadia Mukami
- Kenza Morsli
- Mampi
- Feli Nandi

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - http://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music #hewan_gebrewold
እጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ) ዛሬ 50ኛ አመት የልደት በዓልዋ ነው ።

መልካም ልደት ጂጂ !
ለመሆኑ ከጂጂ አንድ ሙዚቃ ምረጡ ብትባሉ የቱን የበለጠ ትወዱታላችሁ?

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music #Gigi #Egigaihu_shibabaw #happybirthday
አርቲስት ኤደን አይሸሹም የተሳተፈችበት"ዳናሽ" ፊልም ለዕይታ ሊበቃ ነው

ዳናሽ" የተሰኘው ፊውቸርፊልሙን ለመስራት በአጠቃላይ 3ሚልየን ብር ወጪ ተደርጓል እንዲሁም 120 ተዋንያን የተሳተፉ ሲሆን የፊልሙ ርዝማኔ 1ሰአት ከ46 ደቂቃ መሆኑ ተጠቁሟል

በ ፊልሙ በትወናይነት ኤደን አይሸሹም፣ሄኖክ በሪሁን፣ጌታቸው ስለሺ፣አልማዝ አበበ እና ሌሎችም ሲሳተፉ በኤዲተርነት ዳንኤል ቴዎድሮስ እንዲሁም በሲኒማቶግራፊ ዳንኤል ግርማ እና ቃለአብ መንግስቱ

ኢነርጂ ፊልም ፕሮዳክሽን ከዚህ ቀደም የፕሮዳክሽን ደረጃቸው ከፍ ያሉ በርካታ የጥበብ ሥራዎችን ለሕዝብ በማቅረብ የሚታወቅ ሲሆን በተለይ በቅርቡ ከሠራቸዉ ሥራዎች መካከል ለመጥቀስ ያህል እንደ አበባዬ የመሳሰሉ የሚውዚክ ቪዲዮ የፕሮዳክሽን ሥራዎችን ለሕዝብ እይታ በማቅረብ ከፍተኛ አድናቆትን ማትረፉ ይታወቃል፡፡

ቆንጆ ፒክቸርስ በዘርፉ አዲስ ቢሆንም ጥሩ በሚባል ሁኔታ እራሱን አዘጋጅቶ ተመልካቹን ይመጥናል የሚለውን ፈልም ለማቅረብ ዝግጅቱን አጠናቋል::

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music #eden_aysheshum
መጠሪያዬ አልበም ሊመረቅ ነው

የተወዳጇ ድምፃዊት የቬሮኔካ አዳነ መጠሪያዬ የተሰኘው አልበም ከወጣ ከአንድ ወር በኋላ ጥቅምት 23 ( November 2 ) ቅዳሜ በማርዮት ሆቴል አልበሟን ልታስመርቅ ዝግጅቷን ከ level one entertainment ጋር ጨርሳለች።

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music #veronica_adane