Waliya Entertainment
296 subscribers
1.57K photos
15 videos
758 links
ሙዚቃ እና ሙዚቃ ብቻ!!!

Follow us on social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
Download Telegram
በቅርብ ቀን #ይበለኝ

ድምፃዊ #ኤፍሬም_ጎሳዬ #ይበለኝ የተሰኘ ምርጥ ስራ ይዞ ወደናንተ ብቅ ብሏል በቅርብ ቀን በተወዳጁ #Waliya_Entertainment ይጠብቁን።

ሊንኩን በመጫን ብቻ ቀድመው የተለቀቁ ስራዎችን ይመልከቱ👇👇👇Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
https://www.youtube.com/@waliyaentmt
STAY CONNECTED!!
የኢቫንጋዲ አልበም ፈርጦች ከ 20 አመታት በኋላ!!!

በብዙዎች ዘንድ የምንጊዜም ምርጥ ተብለው ከሚጠሩት አልበሞች ውስጥ አንዱ የሆነው ኢቫንጋዲ በኤልያስ መልካ ድንቅ የቅንብር ብቃት ፣ በአለማየሁ ደመቀ የዜማ እና የግጥም ልህቀት በጎሳዬ ተስፋዬ እና በአለማየሁ ሂርጶ የድምፃዊነት ብቃት ተሰርቶ ከ 20 አመታት በላይ ከሰው ጆሮ ሳይጠፋ እንደተወደደ ቆይቷል።

አለማየሁ ሂርጶም ከ 19 አመታት በኅላ ወደሃገሩ ኢትዮጵያ ተመልሶ ከበፊት ወዳጁ ድምፃዊ ጎሳዬ ተስፋዬ እና ከቤተሰቦቹ ጋር ተገናኝተዋል

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music #Gossaye_tesfaye #Alemayehu_hirpo #Evangadi
🌟Our Waliya Masterclass event was a huge success! 🌟

We were honored to have the incredible Yemariam Chernet (Yema), the voice behind the Yedega Sew album, and the talented producer Eyuel Mengistu share their experiences and insights with aspiring artists. 🎤🎶

A big thank you to everyone who attended and made this event unforgettable. 🙏

Tnxs For Coming @yemisme & @eyuel_mengistu_

Stay tuned for more exciting events! #WaliyaMasterclass #YedegaSew #Yema #EyuelMengistu #WaliyaEntertainment #BritishCouncil #MusicMasterclass

@waliyaentmt
የጂጂ ነገር ...

#Ethiopia | ጋዜጠኛ፣ ቁጥር 1 የመድረክ መሪ ፣ ባለአስገምጋሚ ድምፅ ባለቤት ወንድወሰን ከበደ ስለ ድምፃዊት እጅጋየሁ ሽባባው ( ጂጂ ) ከአሜሪካ መልዕክት አስተላልፏል።

የአዲስ አበባ ኤግዚበሽን ማእከል ዛሬ ላይ በስራቸው የገነኑና ተወዳጅነትን ያተረፉ ድምፃዊያን ገና ከጅማሯቸው ከህዝብ ጋር የመገናኛ መድረክና ለስካኬታቸው በር የከፈተ ባለውለታቸው ነው።

ከ1980ዎቹ አጋማሽ ጀምሮ በመድረኩ ስራቸውን ያቀርቡ ከነበሩት ባንዶች አክሱማይት ፣ኤክስፕረስ ፣መዲና ፣ሴቫንስና ዳኒ ቦይ የሚጠቀሱ ሲሆን በማእከሉ አልፎ አልፎ ብቅ ከሚሉት ባንዶች በአርቲስት ቻቺ ታደሰ እና በሙዚቀኛ ወንድሞቾ በቤዚስቱ ፖሊ ታደሰ እንዲሁም በድራመሩ ዘላለም ታደሰ የሚመራው "ሩትስ ኤንድ ካልቸር ባንድ " ይታወሳል።

ሩትስ ኤንድ ካልቸር ባንድ ሲነሳ የዛን ጊዜዋ ለግላጋ ወጣት እጅጋየሁ ሽባባው /ጂጂን /አልዘነጋትም ።

እኔና ጂጂ እዉቂያችን በ1987 አ.ም የሚጀምር ሲሆን በዚያን ጊዜ የአስቴር አወቀና የቡዙዬ ጥሩ አድርጋ ትጫወት ነበር ።

ብዙም ሳትቆይ ወደ አሜሪካን ሀገር ሀገር ሄደች። እሷ ከሄደች ከጥቂት አመታት በኋላም እኔም ወደ አሜሪካን ሀገር አቀናሁ። የተለያየ ስቴት እንኖር ስለነበር ሳንገናኝ ቆየን። ከአመታት በኋላ ከኒውዮርክ አንድ ወዳጄ ያለችበትን ጥሩ ያልሆነ ሁኔታ ስለነገረኝ በስልክ እየተገናኘን ማውራት ያዝን።

በየቀኑ በሚባል በስልክ እናወራለን። ወደ ቀልቧ ስትመለስም በትዝታ የኢትዮጵያ የመድረክ ቆይታዋንም አንስተን እንጨዎታለን ። ተወዳጁ ድምፃዊ አያሌው መስፍንና ሻምበል በላይነህን በስልክ አገናኝቻትም ተጨዎውተዋል።
ከጥቂት ወራት በፊት እሁድ ማለዳ  ወደ ምትኖርበት  ኒውዮርክ ብሮክስ ሁለት የሚዲያ ባልደረቦቼንና አንድ ወዳጄን አስከትዬ መንግስት በሰጣት ቤቷ ተገኝተን፤ ተጨዎወትን።

ለሚወዳት ህዝብም በቪዲዮ መልክት አስተላልፋለች። ሆኖም በተለያየ ምክንያት እስክ አሁን ያለቀኩትን ቪዲዮ ከነምክንያቱና ተጨማሪ መረጃ ጋር የማጋራችሁ ይሆናል ።

ዛሬም ድረስ ጂጂ ወደ ሀገሯ ልትገባ ነው እየተባለ የሚነገረው ሁሉ ከሀቅ የራቀ ሲሆን ያለችበት ሁኔታ ህዝብ እንዳያቀው የሚደረገው ሴራም እጅግ ያሳዝናል።

ጂጂ ካለችበት የህይወት ጥልፍልፍ  ወጥታ የምናይበት  ቀን እንዲመጣ እግዚአብሔር ይርዳን።

ወንድወሰን ከበደ
ከዋሽንግተን ዲሲ

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music #gigi
አርብ ማታ 12  #ይበለኝ

ድምፃዊ #ኤፍሬም_ጎሳዬ  #ይበለኝ የተሰኘ ምርጥ ስራ ይዞ ወደናንተ ብቅ ብሏል አርብ ማታ 12 ሰአት ላይ በተወዳጁ #Waliya_Entertainment ይጠብቁን።

ሊንኩን በመጫን ብቻ ቀድመው የተለቀቁ ስራዎችን ይመልከቱ👇👇👇Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
https://www.youtube.com/@waliyaentmt

STAY CONNECTED!!