የያሬድ ሹመቴ የዓመቱ ምርጦች
ምርጥ ጋዜጠኛ - Elias Meseret
ምርጥ ፖድካስት - Dawit Tesfaye ደጃፍ ፖድካስት
ምርጥ አልበም - Mastewal Eyayu እንዚራ
ምርጥ ድምጻዊት - YEMa
ምርጥ ድምጻዊ - Aschalew Fetene
የእርሶስ እነማን ናቸው?
እንኳን አደረሳችሁ
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music

✨እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳቹ✨
🌼 መልካም አዲስ አመት🌼
https://youtu.be/FUorYcTAA0A?si=9ZtS0h-kj63Gs0SU
#newyear #Ethiopia #waliya_entertainment

የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት ከ አርቲስቶች
"በሀገር ውስጥና በመላው ዓለም ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን ወገኖች በሙሉ እንኳን ለ2017 የዘመን መለወጫ በዓል አደረሳችሁ። መጪው አዲስ ዓመት የሰላም የአንድነትና የፍቅር እንዲሆን መልካም ምኞቴን እገልፃለሁ።
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
ፍቅር ያሸንፋል!" - ቴዲ አፍሮ
"ክፉ ዓመት ነበር እንኳንም አለፈ::😫
ወዳጆቼ ክፉ እንዳሰበልን ሳይሆን እርሱ እንዳሰበልን ሆኖ እንኳንም አሻገረን::
ኡፍፍፍ ...እግዚአብሔር ግን ይችላል!!💪🏾
#መልካም_አዲስ_አመት🌼🌼🌼 " - አስጉ.
"ጤና ይስጥልኝ ነግቷል
አዲስ አመት መጥቷል .....
አዲሱ አመት አኔ ጋር አዲስ አልበም ይዟል!
እናንተጋስ?" - ዬሃና
"🌼🌼🌼
ሰላም እንዴት ናችሁ በመላው ዓለም የምትገኙ ውድ የሀገሬ ልጆች
እንኳን ለ2017 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ እያልኩኝ መጪው አዲስ ዓመት በሀገራችን ሰላም ፍቅር ጤና እንዲሁም በረከት የሚነግሥበት ዓመት ይሆን ዘንድ ልባዊ ምኞቴ ነው!
🌼መልካም አዲስ ዓመት🌼" - ዳዊት ፅጌ
"መልካም አዲስ አመት🌼🌼🌼
እንኳን አደረሳችሁ !!
Happy Ethiopian new year !" - ሄዋን ገ/ወልድ
"በሀገር ውስጥም በመላው አለም ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን በሙሉ
መልካም አዲስ አመት እንዲሆንልን እመኛለሁ ሰላም ፍቅር ጤና ለሁላችን" - ዲበኩሉ
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music #newyear

በ2016 በዩቲዩብ በርካታ ተመልካች ያገኙ ምርጥ 10 የኢትዮጵያ ሙዚቃዎች
1ኛ ቬሮኒካ አዳነ [እናነይ] 18+ ሚሊዮን
2ኛ ሮፍናን [ሸግዬ] 13+ ሚሊዮን
3ኛ ዮሰን ጌታሁን [ባለ ጊዜ] 9+ ሚሊዮን
4ኛ ልዑል ሲሳይ [የኔ አመል] 9+ ሚሊዮን
5ኛ አንዱዓለም ጎሳ [ቢሊሌ] 9+ ሚሊዮን
6ኛ ዳኜ ዋለ [ወንድ ልጅ ቆረጠ] 9+ ሚሊዮን
7ኛ ናሆም መኩሪያ [ባዳ ባዳ] 8+ ሚሊዮን
8ኛ እዮብ በላይ [ማለዳ] 8+ ሚሊዮን
9ኛ ያሬድ ነጉ [ሁሌ] 7+ ሚሊዮን
10ኛ አብዱ ኪያር [ገለመሌ] 7+ ሚሊዮን

ኩኩ ሰብስቤ ለበአል ከቢቢሲ ጋር ያደረገችው ቃለመጠይቅ
ቢቢሲ፡ የ2016 ዓ. ም. ልዩ ትውስታዬ የምትይው ምንድን ነው?
ኩኩ፡ በ2016 ዓ. ም. አሜሪካ ለስድስት ወር ቆይቻለሁ። ለ16 ዓመት የኖርኩበት አገር ነውና እዛ በርካታ ኢትዮጵያውያን ወዳጆቼን፣ ጓደኞቼን አዝናንቻለሁ። ሳን ፍራንሲስኮ፣ ሲያትል፣ ዲሲ እንዲሁም ካናዳ። በዛው ዓመታዊ የጤና ምርመራ አድርጌ፣ ከወዳጆቼ ጋር ገበያ አድርጌም ነበር። ሌላው፣ በየጊዜው ስሄድ እንደማደርገው ከኢትዮጵያ ቁልፍ መያዣዎች ይዤ ሄጄ ነበር። ሰዎች በ20 ዶላርም፣ በ100 ዶላርም ገዝተውኛል። ያንን ገንዘብ ወደ ኢትዮጵያ አምጥቼ ለችግረኞች መርጃ እንዲውል ሰጥቻለሁ። አዲስ አልበም በቅርቡ ስለማወጣ እዛ ሆኜ ብዙ ነገር አዘጋጅቻለሁ።
በበዓል ወቅት በጣም የምትወጂው ምግብ ምንድን ነው?
ኩኩ፡ክትፎና ዶሮ ወጥ እወዳለሁ። ዋና እነሱ ናቸው። የበግ ወጥም እወዳለሁ።

የምንጊዜም ምርጥ የምትያቸው 3 ዘፈኖች ወይም አልበሞች የትኞቹ ናቸው?
ኩኩ፡የውልሽ. . .ሙዚቃ እንደ ቀለም ነው። ቀለሞች ሁሉ ስናያቸው እንደምንወዳቸው፣ ብዙ የተለያዩ ዘፋኞችን እኔ በጣም ነው የምወዳቸው። ያለ ምክንያት በአንድ ወቅት ዝነኛ አልሆኑም እና ልክ እንደ ቀለም ለመምረጥ ያስቸግረኛል። ሙሉቀን መለሰ፣ ጥላሁን ገሠሠ፣ ቴዲ አፍሮ፣ ቴዎድሮስ ታደሰ፣ አስቴር አወቀ፣ ጂጂ፣ ሐመልማል፣ ነጻነት. . . ስንቱን እዘረዝራለሁ? ቴዲ አፍሮ የሕዝብ ልጅ፣ መልዕክተኛ ስለሆነ እጅግ በጣም አደንቀዋለሁ። ከእኔ ዘፈኖች ምረጭ ብትይኝ፣ ‘ከልጆቻችሁ የቱን አብልጣችሁ ትወዳላችሁ?’ እንደማለት ነው። ቢሆንም ያነሳኝ ዘፈንና መታወቂያዬ ስለሆነ ‘ፍቅርህ በረታብኝ’ ን በጣም ነው የምወደው። ትዝታ አልበሞቼ ላይ ያሉ የትዝታ ቅኝቶቼንም እወዳለሁ።
መነበብ አለባቸው የምትያቸው 5 መጻሕፍት የትኞቹ ናቸው?
ኩኩ፡‘ፍቅር እስከ መቃብር’፣ ቢትወደድ መኮንን እንዳልካቸው የጻፉት ‘አርሙኝ’- ድሮ ያነበብኩት አስተማሪና ደስ የሚል ታሪክ ያለው መጽሐፍ ነው፣ ሌላው የአቤ ጉበኛ ‘አልወለድም’ እና ከአሁኖች ደግሞ ‘እመጓ’ መነበብ ያለባቸው መጻሕፍት ናቸው እላለሁ።
የቀጣይ ዓመት ዕቅድሽ ምንድ ነው?
ኩኩ፡ በ2017 ዓ. ም. አልበሜ ይወጣል። እንደእኔ ሐሳብና ፍላጎት፣ በመስከረም መጨረሻ ወይም በጥቅምት እንደሚያልቅ ተስፋ አለኝ። 90 በመቶው አልቋል። ትንሽ የሚስተካከል ነገር ነው የቀረው።
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music #Kuku_Sebsibe

አቢ ላቀው ለበአል ከቢቢሲ ጋር ያደረገችው ቃለመጠይቅ
ቢቢሲ፡ የ2016 ዓ. ም. ልዩ ትውስታዬ የምትይው ምንድን ነው?
አቢ፡ እውነቱን ለመናገር አገር ቤት ባለው ሁኔታ የተነሳ በ2016 ዓ. ም. ጥሩ ትውስታ የለኝም። 2017 ዓ. ም. አገራችን በጣም የምትፈልገው ሰላም የሚመጣበት፣ ሰዎች ሰላምና ደኅንነታቸው የሚጠበቅበት እንዲሆን እፀልያለሁ።
በበዓል ወቅት በጣም የምትወጂው ምግብ ምንድን ነው?
አቢ፡ በበዓል የምንበላቸውን ባህላዊ ምግቦችን ሁሉ እወዳቸዋለሁ። ግን በዋናነት ዶሮ ወጥ። በአዲስ ዓመት አከባበር ከምንም በላይ ደስ የሚለኝ ግን የቤተ ክርስቲያን ሥነ ሥርዓትና ቤተሰብ ሲሰባሰብ ነው። ያው በዓሉ አብሮ ተሰባስቦ የመመገብ ስለሆነ።
የምንጊዜም ምርጥ የምትያቸው 3 ዘፈኖች ወይም አልበሞች የትኞቹ ናቸው?
አቢ፡ የአስቴር አወቀ፣ የጂጂ እና የሚካያ በሃይሉ
መነበብ አለባቸው የምትያቸው 5 መጻሕፍት የትኞቹ ናቸው?
አቢ፡ ሦስት ልንገርሽ። አንደኛ መድሐፍ ቅዱስ፣ ከየትኛው በላይ ነው። ሁለተኛ የPaulo Coelho- ‘The Alchemist’፣ ልባችንን ማዳመጥን እና ሌላ ቦታ የምንፈልገው ነገር ደጃፋችን እንዳለ ያስተምረናል። ሦስተኛ የRobert Kiyosaki- ‘Rich Dad poor Dad’፣ ስለ ፋይናንስ አያያዝ ስለሚያስተምር ማንኛውም ንግድ መክፈት የፈለገ ነው ቢያነበው እላለሁ።
የቀጣይ ዓመት ዕቅድሽ ምንድ ነው?
አቢ፡ ከዓመት በፊት አንድ ፕሮጀክት ጀምሬያለሁ። የቀጣይ ዓመት ዕቅዴ ይሄን ፕሮጀክት ማጠናቀቅ ነው። አንደኛው የሙዚቃ ፕሮጀክቴ ነው፤ ሁለተኛው ደግሞ የራሴን ቢዝነስ መጀመሬ ነው።
Follow us
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt

ቤቲ ጂ ለበአል ከቢቢሲ ጋር ያደረገችው ቃለመጠይቅ
ቢቢሲ፡ የ2016 ዓ. ም. ልዩ ትውስታዬ የምትይው ምንድን ነው?
ቤቲ ጂ፡ ዋናው ከፍታዬ ልጄን ማሳደግ ነበር። አልበሜንም እየሠራሁ ነው። ሁለተኛ ልጅም እየጠበቅኩ ነው። እነዚህ ናቸው ትልልቆቹ የምላቸው።
ቢቢሲ፡ በበዓል ወቅት በጣም የምትወጂው ምግብ ምንድን ነው?
ቤቲ ጂ፡በበዓል ወቅት በጣም የምወደው ምግብ የእናቴ ዱለት ነው። ጉበት ተመርምሮ በግ አይታረድምና ብዙ ጊዜ በግ ከታረደ በኋላ የምጠይቀው ‘ጉበቱ ደኅና ነው ወይ?’ ብዬ ነው። ምክንያቱም የዱለት ወዳጅ ስለሆንኩና የእናቴ ዱለት በጣም ስለሚጣፍጠኝ።
ቢቢሲ፡ የምንጊዜም ምርጥ ሙዚቃ የምትያቸው 3 ዘፈኖች ወይም አልበሞች የትኞቹ ናቸው?
ቤቲ ጂ፡በዓል ስለሆነ የጋሽ ጥላሁን ‘ክረምት አልፎ በጋ’. . . ልጅ ሆነን ጀምሮ የምንሰማውና በልጅነቴ በዓል ያሳለፍኩበትን የሚያስታውሰኝ ነው። በጣም የማይክል አድናቂ ነኝና ‘Man in the Mirror’ የሚለው ትልቅ ትርጉም ይሰጠኛል።በሕይወታችን ውስጥ ምንም ነገር ስንጠይቅ፣ ለውጥ ማምጣት ስናስብ ራሳችንን ማሰብ አለብን የሚል መልዕክት አለው። ሦስተኛው የብዙነሽ በቀለ ‘የሚያስለቅስ ፍቅር’ ነው። ልጅነቴን ያስታውሰኛል። እናቴ የምትወዳትም ዘፋኝ ስለሆነች የሷን ዘፈን እሞክር ነበር። ሦስት ብቻ ለመምረጥ ግን ከባድ ነው. . . እንደምንም ተጠብቤ ነው የነገርኩሽ።

ቤቲ ጂ፡የመጀመሪያው የM. M. Kay- ‘The Far Pavilions’ በሕንዳዊና በፈረንጅ መካከል ያለ የፍቅር ታሪክ ነው። በጣም ረዥም ነው። ግን በጣም ከምወዳቸው መጻሕፍት አንዱና ታሪኩን ውስጡ ገብቼ ያነበብኩት ነው። ሁለተኛ ‘ፍቅር አስከ መቃብር’፣ ስለ ኢትዮጵያ ምንነትና ማንነት፤ ስለእኛ ባህልና ሥነ ሥርዓት ማወቅ ከፈለግን. . . ብዙ ምስጢር ያለው መጽሐፍ ነው። ሌላው ‘Romeo and Juliet’ ነው። የፍቅር ታሪክ ነው፣ ግን መቸኮል ምን ያህል ዋጋ እንደሚያስከፍል ያሳያል። ሌላኛው ‘Animal Farm’ ነው። አሁን ስለምንኖርበት ዓለምና ስለ ሰዎች አኗኗር ብዙ ትምህርት ይሰጠናል።
የቀጣይ ዓመት ዕቅድሽ ምንድ ነው?
ቤቲ ጂ፡ሁለተኛ ልጄን በሰላም ተገላግዬ፣ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ሦስተኛ አልበሜ ይወጣል። ከዛ በፊት አንድ ነጠላ ዜማ እለቃለሁ ብዬ አስባለሁ። ወደ ፊልም ሙያ ውስጥም ለመግባት እየሞከርኩ ነው። ዘንድሮ በእኛ የክረምት ወቅት በአሜሪካ በነበረኝ ቆይታ የትወና ትምህርት ወስጄ ነበር። ከእኔ ጋር አብሮ ሊሄድ የሚችል ሆኖ ስላገኘሁት ወደ ፊልም ትወና የምገባበት ዓመት ይሆናል ብዬ አስባለሁ።
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music #Betty_g

ፍቅራአዲስ ለበአል ከቢቢሲ ጋር ያደረገችው ቃለመጠይቅ
ቢቢሲ፡የ2016 ዓ. ም. ልዩ ትውስታዬ የምትይው ምንድን ነው?
ፍቅርአዲስ፡ በ2016 ዓ. ም. እንዲህ የምለው ነገር የለኝም። አገሪቱ ካለችበት ሁኔታ አንጻር ትዝታ የለኝም። እውነቱን ልንገርሽ፣ ጭንቀት ነው የማስታውሰው። የጎንደር ልጅ ነኝ። ስደውል ቤተሰብ ውስጥ ያለው ሰላም ማጣት ያስጨንቃል። እየተረበሽ ገንዘብ ብትሠሪም፣ ሥራ ላይ ብትሆኚም ደስታ የለውም።
ቢቢሲ:በበዓል ወቅት በጣም የምትወጂው ምግብ ምንድን ነው?
ፍቅርአዲስ፡ዶሮ ወጥ እና ጥብስ ነው በጣም ደስ የሚለኝ።
የምንጊዜም ምርጥ የምትያቸው 3 ዘፈኖች ወይም አልበሞች የትኞቹ ናቸው?
ፍቅርአዲስ፡የአስቴር አወቀን ነዋ. . . ከሷ ምንም የምጠላው ዘፈን የለኝም። የአዲስ ዓመቱን ‘እዮሃ አበባዬ’ ብትጋብዢልኝ ደስ ይለኛል። አስቴርን በጣም ነው የምወዳት። ሁሌም ከሷ እማራለሁ። ቀና ናት። በዚሁ እንኳን አደረሰሽ በይልኝ። ከራሴ ሙዚቃዎች ልንገርሽ. . . ‘ልዑል አስወደደኝ’፣ ‘ምስክር’ እና ‘ዞማ’ን እወዳቸዋለሁ።
መነበብ አለባቸው የምትያቸው 5 መጻሕፍት የትኞቹ ናቸው?
ፍቅርአዲስ፡ከማንበብ ይልቅ ሲነበብ ስሰማ ነው ደስ የሚለኝ። ቢነበቡ የምላቸው ‘አንድ ለእናቱ’ እና የፍቅረማርቆስ ደስታ መጻሕፍት ናቸው። አቤ ቁጭ ስንል አንብቦልኛል። አቤ ግጥሙን የጻፈው ‘ያሙ ያሙ’ የሚለው ዘፈኔ ‘አቻሜ’ ከሚለው መጽሐፍ ነው የተወሰደው። በትረካ ሰምቼ ከወደድኳቸው መካከል ‘ፍቅር እስከ መቃብር’ ዋናው ነው።
የቀጣይ ዓመት ዕቅድሽ ምንድ ነው?
ፍቅርአዲስ፡ሁሉም ነገር ሰላም ሆኖ፣ በቀጣይ ዓመት የሠራሁትን ሲዲ ለማውጣት ዝግጀት ላይ ነኝ።

ዮሐና አሸናፊ በአዲስ አመት አዲስ አልበም ይዞ እየመጣ ይገኛል በዚህ የመጀመርያው የአልበም እንደሚለቀቅ ያበሰረው ዮሐና አሸናፊ ነው፡፡
በማህበራዊ ገፁ ይንን ብሏል፡፡
“ጤና ይስጥልኝ ነግቷል አዲስ አመት መጥቷል ….. አዲሱ አመት አኔ ጋር አዲስ አልበም ይዟል!እናንተጋስ?” ሲል ገልጿል”፡፡ ብሏል፡፡
...
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music #yohanna