Waliya Entertainment
296 subscribers
1.57K photos
15 videos
758 links
ሙዚቃ እና ሙዚቃ ብቻ!!!

Follow us on social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
Download Telegram
የማስተዋል እያዩ እንዚራ አልበም በአሪፍ ዝግጅት ተጠናቀቀ።

በድምፅ ችሎታው በበርካቶች ዘንድ ተወዳጅነትን ያተረፈው ድምፃዊ ማስተዋል እያዩ እንዚራ የሚለውን አልበሙን ከለቀቀ በኃላ በብዙዎች ዘንድ መልካም ምላሽ ማግኘቱ ይታወቃል። አልበሙ በበርካቶች ዘንድ መወደዱን አስመልክቶ በሸራተን አዲስ ጋዝ ላይት ክበብ በርካታ አንጋፋና ጀማሪ ሙዚቀኞች በተገኙበት በአሪፍ ሁኔታ ተመርቋል።

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music #mastewal_eyayu
ቴዲ አፍሮ እና አምለሰት ሙጬ ከተጋቡ ድፍን 12 አመት ሊሞላቸው ነው።

በዚህ መሀል :-
* 4 ልጆችን አፍርተዋል::

እውነተኛ ፍቅር ይኖራል::

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music #Teddy_afro #Amleset_muchie
ሴሊና ጎሜዝ ስሟ ከዝነኛ ቢሊየነሮች ዝርዝር ውስጥ ተካተተ

ሴሊና በድምጻዊነት፣ በተዋናይነት እና በሥራ ፈጣሪነቷ ባስመዘገበቻቸው ስኬቶች የተነሳ ወጣት ቢሊየነር መሆኗ ተዘግቧል። እንደ ብሉም በርግ ዘገባ ከሆነ የ32 ዓመቷ ተዋናይት እና ድምጻዊት 1.3 ቢሊዮን ዶላር ሀብት በማካበት የዝነኛ ቢሊየነሮች ዝርዝር ውስጥ ስሟ ተካትቷል።

የሀብት ምንጯን ሲገልጽም ከአምስት ዓመት በፊት ያቋቋመችው የመዋቢያ ዕቃዎችን ከሚያመርተው ኩባንያ ጋር የተያያዘ መሆኑ የተጠቀሰ ሲሆን ይህ ድርጅትም የ1 ቢሊዮን የአክስዮን ድርሻ አግኝቷል ሲል መጽሔቱ ገምቷል።

'ሬር ቢውቲ' የተሰኘው ይህ ብራንድ በማኅበራዊ ሚዲያዎች ላይ ከፍተኛ ስኬትን ያስመዘገቡ የመዋብያ ምርቶችን የሚያቀርብ ሲሆን እስከ የካቲት ወር ባሉት 12 ወራት ብቻ 400 ሚሊዮን ዶላር የተጣራ ሽያጭ ማስመዝገቡም ተጠቅሷል።

ድምጻዊቷ ባለፈው ዓመት በኢንስታግራም በርካታ ቁጥር ተከታይ ካላቸው ሴቶች መካከል ቀዳሚዋ ስትሆን በኢንስታግራም ብቻ 424 ሚሊዮን አድናቂዎች እንዳሏት ተዘግቧል ይህም ከቴይለር ስዊፍት እና ከካይሊ ጄነር ቀዳሚ ሲያደርጋት ከክርስትያኖ ሮናልዶ (638 ሚሊዮን) እና ከሊኦኔል ሜሲ (504 ሚሊዮን) በመቀጠል ሦስተኛዋ ዝነኛ ነች።

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music #Selina_gomez
🔹ኤፍሬም ታምሩ - ደግሞ ጀመረኝ 1988

ይህ አልበም በብዙዎች ዘንድ የድምፃዊ ኤፍሬም ታምሩን ተወዳጅነትን ያጎላ ሲሆን ሀ እና ለ በሚል ረድፍ ወደ 9 የሚሆኑ ትራኮችን አካቷል።

በአልበሙ ላይ አንጋፋ ሙዚቀኞች የተሳተፉ ሲሆን በግጥም ሙሉ በሙሉ ይልማ ገ/አብ  በዜማ ደግሞ አክሊሉ ስዩም፣አበበ ብርሃኔ፣ዘላለም መኩሪያ እንዲሁም ሞገስ ተካ ተሳትፈውበታል።

ከዚህ አልበም የትኛውን ሙዚቃ ይወዱታል?

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music #Efrem_tamiru
Waliya Entertainment pinned «ምርጥ የአዲስ አመት ሙዚቃ እንጋብዞት https://youtu.be/FUorYcTAA0A?si=9ZtS0h-kj63Gs0SU»