የኦሮምኛ ሙዚቃ ተጫዋች ፈይሰል ኡስማን ሙሜ ባደረበት ህመም ምክንያት ከዚህ አለም በሞት ተለየ
#Ethiopia | ሙዚቀኛ ወጣት ፈይሰል ተወልዶ ያደገው በድሬዳዋ ለገሀሬ ተብሎ በሚጠራው ሰፈር ሲሆን ትምህርቱንም እዚያው ድሬደዋ እስከ 12ኛ ክፍል ተከታትሏል ፡፡
ሙዙቀኛ ፈይሰል ኡስማን ፍላጎቱ የሆነውን የጥበብ ጥሪ ተከትሎ በርካታ የአፋን ኦሮሞ ሙዚቃዎችን የተጫወተ ሲሆን ባጠቃላይም በሙዚቃ አለምለ25 አመታት ቆይቷል፡፡
ከአፋን ኦሮሞ ሙዚቃዎች በተጨማሪም ከአምስት በላይ በሚሆኑ ቋንቋዎች ሙዚቃ የሚጫወት ሲሆን በስራውም ተወዳጅነት ያተረፈ ነበር፡፡
ሙዚቀኛ ፈይሰል ኡስማን ሙሜ 38 አመቱ ሲሆን ባለትዳርና የአንድ ወንድና የአንድ ሴት ልጅ አባት እንደነበር ከድሬደዋ መንግስት ኮሙኒኬሽን ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music

500ሺ ብር ለጎንደር ድጋፍ አደረገች
ድምፃዊት ቬሮኒካ አዳነ ጎንደር ላይ ለደረሰው አደጋ ከልቤ ተሰምቶኛል፤ አሞኛል፤ ለዚህም ግማሽ ሚልየን ብር ለመለገስ ቃል እገባለዉ ብላለች።
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music #Veronica_Adane

ድምፃዊ ዳዊት ፅጌ "የእልል ያልኩ ሐበሻ" የብራንድ አምባሳደር ሆኖ ተመረጠ።
ወጣቱ ድምፃዊ የሀበሻን ባህላዊ እሴቶችን እንዲሁም ሐበሻ ቢራን እንዲያስተዋውቅ የተመረጠው በሐበሻ ቢራ ፋብሪካ ነው።
በአንድ አልበም እና በተለያዮ ነጠላ ዜማዎች ከፍተኛ ተወዳጅነትን ያተረፈው ድምፃዊ ዳዊት ፅጌ ብራንድ አምባሳደር ሆኖ በመመረጡ የሀበሻ መገለጫ የሆኑ እሴቶች በዓለም አደባባይ ጎልተው እንዲወጡ ይሰራል።
"እልል ያልኩ ሀበሻ " በሐበሻ ቢራ አዘጋጅነት የደመቀ ዝግጅት ተካሄዷል።
በቃና ዌርሀውስ በተዘጋጀው በአይነቱ ለየት ያለ ፐሮግራም የኢትዮያዊያን ባሀል፤ ዕሴት፤ማንነት እና ወግ በተለያዩ ክዋኔዎች ባህላዊውን ከዘመነኛው ጋር ያሰናሰኑ ዝግጅቶች ቀርበዋል።
በዚህም በምግብ አዘገጃጀት፤በፋሽን ትርዒት፤ በሙዚቃ እና በሌሎች የጥበብ ስራዎች ባሀላዊው ከዘመናዊ ጋር በማሠናሠል ስራ የበረቱ ባለሞያዎች ስራዎቻቸውን አቅርበዋል።
የዝግጅቱ ዓላማም የሀበሻ መገለጫ የሆኑ አለባበሰ፣ምግብ ዝግጅት ፣ሙዚቃ እና የመሳሰሉትን በተለያዩ ሀገረኛ መድረኮች ብሎም በዓለም አቀፍ ደረጃ እንዲታወቁ ማድረግ እና እነዚህን ሁነቶች ላይ የሚሳተፉ ባለሙያዎች ጎን ለጎን እራሳቸውንም እንዲያስተዋውቁ መደገፍ ነው።
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music #Dawit_tsige

👤 Veronica Adane | ቬሮኒካ አዳነ
🎵 Meteryaye | መጠሪያዬ
━━━━━━━━━━━━━━
➠ RELEASED: 2024
➠ GENRE: #Ethiopian
➠ TYPE: #Album
➠ TRACKS: 12
➠ FORMATS: #Mp3
➠ CHANNEL: @Waliyaentmt
━━━━━━━━━━━━
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt
#Veronica_Adane #Album #Ethio_albums #Waliya_Entertainemnt