Waliya Entertainment
291 subscribers
1.57K photos
16 videos
763 links
ሙዚቃ እና ሙዚቃ ብቻ!!!

Follow us on social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
Download Telegram
#የልቤን የሙዚቃ አልበም cd ምርቃት ባማረ እና በደመቀ እንዲሁም ታዋቂ እና ዝነኛ ሰወች በተገኙበት በማሪዮት ሆቴል ተመረቀ!

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music #messay_tefera
ተወዳጁ ድምፃዊ ናቲ ማን ከ13 አመት በኋላ በኢትዮጵያ መድረክ ዝግጅቱን ሊያቀርብ ነው።

ትርጉም ባላቸው ሙዚቃዎቹ ተወዳጅነትን ያገኘው ድምፃዊ ናቲ ማን ለብዙ አመታት በአውስትራሊያ ህይወቱን መስርቶ ከኢትዮጵያ ደግሞ ከ13 አመት በላይ ርቆ ኢትዮጵያ እያለ አንድ አልበም ከኢትዮጵያ ከወጣ በኋላ ደግሞ 2 አልበም ለኢትዮጵያውያን ማድረሱ ይታወቃል።

አሁን ደግሞ ወደሃገሩ ተመልሶ በአዲስ አመት ዋዜማ በሸራተን አዲስ ሆቴል ዝግጅቱን ሊያቀርብ በትልቁ ጠብቁኝ እያለ ይገኛል።

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music #Natty_man
ምርጥ 10 የ2024 ተወዳጅ አርቲስቶቾ

1, ዳዊት ፅጌ
2, ሮፍናን
3, የማ
4, ንዋይ ደበበ
5, ልኡል ሲሳይ
6, አስቻለው ፈጠነ
7, ራሄል ጌቱ
8, ይሁኔ በላይ
9, አብነት አጎናፍር
10, ሚካኤል በላይነህ

📜 ይህ ደረጃው የወጣው በሬዲዬና ቴሌቭዥን ባጠቃላይ ከ4 ጊዜ በላይ ሙዚቃቸው የተጫወቱ አርቲስቶችን ብቻ ነው።
📜 ደረጃውን ያወጣው "Whatsinaddis" የተሰኘ ዲጂታል ጋዜጣ ነው።

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music #Top10
ምርጥ 10 የ2024 ተወዳጅ ሙዚቃዎች

1, ይሁኔ በላይ - ዘገሊላ
2, ራሄል ጌቱ - እዩት
3, ሚኪ ላላ - ቆየን ካየን
4, ሮፍናን - ዶርዜ ዴሊክስ
5, ዳዊት ፅጌ - ድማማ
6, ቬሮኒካ አዳነ - እናነይ
7, ልኡል ሲሳይ - የኔ አመል
8, ሃና ግርማ - ባንተ ላይ
9, ልኡል ሲሳይ - መልኬ በቃኝ
10, ቃል ኪን - ወይ ማማር

📜 ይህ ደረጃው የወጣው በሬዲዬና ቴሌቭዥን ባጠቃላይ ከ3 ጊዜ በላይ ሙዚቃቸው የተጫወቱትን ብቻ ነው።
📜ሙዚቃው ምርጫ ውስጥ እንዲገባ በትንሹ ሙዚቃው ሳይቀየር የሙዚቃውን 40% መደመጥ አለበት።
📜 ደረጃውን ያወጣው "Whatsinaddis" የተሰኘ ዲጂታል ጋዜጣ ነው።

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music  #Top10
👤 Lij Micheal | ልጅ ሚካኤል
🎵 Addis Arada | አዲስ አራዳ
━━━━━━━━━━━━━━
➠ RELEASED: 2024
➠ GENRE: #Ethiopian
➠ TYPE: #Album
➠ TRACKS: 15
➠ FORMATS: #Mp3
➠ CHANNEL: @Waliyaentmt
━━━━━━━━━━━━
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Lij_mic #Album #Ethio_albums #Waliya_Entertainemnt