Waliya Entertainment
295 subscribers
1.57K photos
15 videos
758 links
ሙዚቃ እና ሙዚቃ ብቻ!!!

Follow us on social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
Download Telegram
ሙዚቀኛ ካሙዙ ካሳ ደርሷል

#Ethiopia | አርቲስት ካሙዙ ካሳ በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ በኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰ ድንገተኛ የመሬት ናዳ ምክኒያት የደረሰውን አደጋ ለማቋቋም እየተደረገ ያለውን ጥረት ለመደገፍ ከአዲስ አበባ ተነስቶ ጎፋ ደርሷል።

📌 ይህቺ ናት ኢትዮጵያ፤
ይህቺ ናት አገሬ

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
100 ሺ ብር የረዳችው ቬሮኒካ አዳነ ሽልማት አለ ብላለች ።

በጎፋ ዞን በደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች ይፋ በተደረገው አካውንት ላይ የአቅማችሁን ድጋፍ አድርጋችሁ ማስረጃውን በፌስቡክ ገፄ አልያም በኢንስታግራም ላኩ እና የሽልማት ተጋሪ ሁኑ ስትል ቬሮኒካ ጥሪዋን አስተላልፋለች ።

የእርዳታ መስጫው አካውንት 1000511561276

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
የአብዱ ኪያር "ፓ" የተሰኘው አልበም ከ 16 ሚሊየን በላይ እይታ አገኘ

በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅነትን ያገኘው "ፓ" የተሰኘው የሙዚቃ አልበም በ1 ወር ጊዜ ውስጥ በግለሰብ የዩቱዩብ ገፅ ላይ ተለቆ ከ16 ሚሊየን በላይ እይታ በማግኘት ሪከርድ ሰበረ።

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
የአርቲስት ማናልሞሽ ዲቦ ልጅ
ሚስጥር በማእረግ ተመርቃለች

ለዚህም እንድትበቃ በአረቡ ዓለም እየስራች የእህቷን ልጅ ያስተማራች ኤሚ ዲቦ ትልቁን
ድርሻ ይዛለች።

Congratulations 🍾🎉🎈

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
ሚካኤል በላይነህ በቅርቡ አዲሱን አልበሙን እንደሚለቅ ምሽቱን ይፋ አድርጓል ።

የ90ዎቹ ተወዳጅ ሙዚቀኛ የሆነው ሚካኤል በላይነህ "አንድ ቃል" የተሰኘውን አዲሱን አልበሙን በቅርብ ቀን ለአድማጭ አድናቂዎቹ ሊለቅ እንደሆነ አስታወቀ።

በአልበሙ ላይ በሙያው አድናቆትን ያተረፉ ባለሙያዎች እንደተሳተፉበት የተገለፀ ሲሆን በቅንብር ሚኪ ጃኖ እና ኪሩቤል ተስፋዬም እንደተሳተፉበት ተገልጿል።

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
❣️ ድምፃችሁን ሰጡኝ፤ ምረጡኝ | Vote NOW 🙏

#Ethiopia | " ክቡራን የጥበቤ ወዳጆች ለበርካታ ወራት የሀገራችንን ሙዚቃ በሀገረሰብ ደረጃ በመወከል በአንደኝነት እየመራሁ ቆይቻለሁ።

በዚህ ወር በጠባብ ድምፅ ተበልጫለሁ። የቀሩት ቀናት ጥቂት ናቸው። የተለመደው ድምፃችሁን እንድትሰጡኝ በትህትና እጠይቃለሁ።

ዲያስፖራውን ማህበረሰብ እጠይቃለሁ።
ሀገር ውስጥ ያለው ሼር በማድረግና በማጋራት ተባበሩኝ "

ድምጻዊ Aschalew Fetene Ardi

https://zekin.me/kora-awards-2024/ASCHALEW19

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
አመለ ሸጋው ሙዚቀኛ "ጆ" አርፏል።

ሰውን በእጅጉ አክባሪ ራሱን የሚያከብር የሰውን ክብር የማይነካ ሙዚቀኛው ቤዚስት ከዚህም ዓለም ድካም አርፏል የ ፍሬው መንግስቴ" ጆ"! የቀብር ስነ ስርዓቱ ዛሬ ዘጠኝ ሰዓት በገርጂ ጊዮርጊስ ይፈጸማል ።

ዋልያ ኢንተርቴይመንት ለቤተሰቡ እና ለአድናቂዎቹ መፅናናትን ይመኛል

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
ከአብዱ ኪያር አዲሱ አልበም ጀርባ ያለው የሙዚቃ አቀናባሪ ስማገኝሁ ሳሙኤል

ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ  ተሰርተው ለሙዚቃ አፍቃሪያን እየደረሱ ከሚገኙ የሙዚቃ ስራዎች ጀርባ አሻራውን በማሳረፍ ላይ የሚገኘው ወጣቱ የሙዚቃ አቀናባሪ ስማገኘሁ ሳሙኤል ከሀገር አልፈው ባሕር ማዶ መሻገር የሚችሉ ስራዎችን ለመስራት እንደሚጥር አስታውቋል።

በቅርቡ ለሙዚቃ አፍቃሪያን በደረሰው የአብዱ ኪያር አምስተኛ አልበም ከአንድ ስራ በስተቀር በሁሉም ላይ በቅንብር እና በማስተሪንግ ተሳትፎ አድርጓል። ከአብዱ ኪያር ጋር የአልበም ስራው የመስራቱ አጋጣሚ የተፈጠረው በኮሜዲያን ጥላሁን እልፍነህ እና በብስራት ሱራፌል አማካይነት መሆኑን ተናግሯል።

በእዚህም መሰረት የአልበሙ ማሟሻ ቀዳሚው ስራ "ሰውዬው" የተሰኘው ሙዚቃ እንደነበር አንስቷል፣ ከእዚያ በኋላ ሌሎች የሙዚቃ ስራዎች ሊሰሩ መቻላቸውን ወጣቱ አቀናባሪ ይገልፃል።

"ባይ ባይ" የተሰኘው ሙዚቃ ደግሞ በመሰራት ረገድ ሶስተኛው ቢሆንም የሙዚቃው ቅጂ ለማድረግ ግን ሁሉም ተቀድተው እስኪያልቁ አስገድዶ ነበር።

ምክንያቱ ደግሞ አብዱ ኪያር ሙዚቃው በሚሰራበት ወቅት ላይ ይረበሽ ስለነበር ነው ያለው ስማገኘው ሁሉም ስራዎች ተቀድተው ካለቁ በኋላ ወደ እዚህኛው ሙዚቃ ቅጂ መሻገራቸውን ተናግሯል፣ በመጨረሻው ቅጂም ከአንድ ጊዜ በላይ መቅዳት እንዳልተቻለ አንስቷል፣ በእዚህም መነሻነት ከአልበሙ ስራ ውስጥ ለእዚህኛው ሙዚቃ የተለየ ቦታ እንደሚሰጥ ተናግሯል።

ይህን አልበም ለመስራት የቀደሙ የአብዱ ኪያር ስራዎችን ጊዜ ሰጥቶ ማዳመጥን ጨምሮ የእዚያን ወቅት የሙዚቃ ስራዎች ለመረዳት ሰፊ ጊዜ እንደወሰደበት በቆይታው አንስቷል።
ባልታሰበ አጋጣሚ ዶግ አመድ የሆነብኝ ስቱዲዮዬ ካሳጣኝ ይልቅ የሰጠኝ ይበልጣልና ለበጎ ነው ብዬ ተቀብዬዋለሁ ያለው ስማገኘው የህዝብ ፍቅርን ያየሁበት፣ ሰዎች ለስራዎች ቦታ እንዳላቸው የተረዳሁበት ነው ሲል ይናገራል።

መለስ ብሎ የትላንት መንገዱን የሚገልፀው ስማገኘሁ ተወልጄ ያደኩበት አከባቢ የሀዘንም ሆነ የደስታ ስሜቱን የሚገልፅበት መንገድ ሙዚቃ መሆኑ ላይ በእምነት ተቋም ውስጥ ኪቦርድን ጨምሮ ሌሎች የሙዚቃ መሳሪያዎች ጋር መቆራኘቴ የፈጠረልኝ ድርብ አጋጣሚ ወደ እዚህ መስመር ወስዶኛል ሲል ይናገራል።

የመጀመሪያው የሙዚቃ መሳሪያው ደግሞ ክራር መሆኑን የሚገልፀው ስማገኘሁ ሳሙኤል በእዚህ መነሻት ዛሬ ላይ በርካታ የሙዚቃ ስራዎች የሚፈልቁበትን ስቱዲዮውን "ዲታ" ብሎ ለመሰየሙ ምክንያት እንደሆነው ይናገራል።
(ዲታ የሚለው ቃል ወላይትኛ ሲሆን ትርጓሜው "ክራር" ማለት ነው።)

ከህዝብ ጋር በስፋት የተዋወቀበት ቀዳሚ ስራው ደግሞ የአስገኘው አሽኮ(አስጌ ዲንዳሾ) ሙዚቃ መሆኑንም ይነሳል።

የሙዚቃ ባለ ተሰጥኦ ልትባል የምትችለዉ ያደክበትን ማህበረሰብ እንዲሁም የሀገርህን የተለያዪ ብሄሮችን ባህል ጠብቀህ ከዘር እና ጎሳ ጎራ  ሳትይዝ በሙዚቃዉ አለም ራስህን በአለም አቀፍ ለየት ባለ በራስህ ቀለም ስትጓዝና ተቀባይነትህም በአድማጩ ዉስጥ ተፅእኖ ሲፈጥር  ነዉ ሲልም ይገልፃል።

👉ስማገኘሁ ሳሙኤል (Dita Studio)
በጥቂቱ ካቀናበራቸው እና ከድምፃዊያን ውስጥ ሙዚቃ የሰራላቸዉ እዉቅ ወጣት ድምፃዉያን መሀከል

1 ጃኪ ጎሲ
2 ብስራት ሱራፌል
3 አብዱ ኪያር
4 ሄዋን ጃኖ
5 ያሬድ ነጉ
6 ዲዲ ጋጋ
7 አስጌ ዴንዳሾ
8 አንዱአለም ጎሳ
9 አለምዬ
10 ሰላማዊት (ምላሽ)
11 ማሚላ ሉቃስ
12 ኪቺኒ ጎአ
13 ማይኪ ሸዋ
14 ምእራፍ አሰፋ
15 ታሪኩ ጋንጋሲ
16 አለማየሁ ዛሳ
17 ሳሚ ጎ
18 ነፃነት ሱልጣን
19 ቡዜ ማን
20  ኮሜዲያን ታሪኩ 80 (ባማን ደና ) ይገኙብታል::
ከዘመናዊ ሙዚቃዎች ባለፈ የብሔረሰብ ሙዚቃዎችንም ሰርቷል።

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music  #dita_studio
Abdu Kiar ! (ABD)
The real አራዳ from ሰባተኛ !!

ቃለምምልሳቸው በፍጹም እንዲያልፈኝ ከማልፈልገው ሰዎች መካከል አብዱ አንደኛው ነው ። ለምን ? ራሱን ሆኖ ስለሚያወራ : ስለማያስመስል : ነገር ለማሳመር ብሎ ስለማይራቀቅ ።

ከብዙ የዚህ ዘመን የሃይማኖት ሰባኪዎች ይልቅ የአብዱ ኢንተርቪው ለልብ የቀረበ ነው። ስለሞራል : ስለትህትና: ስለሰው መሆን : ስለመልካምነት : ስለሕይወት ውጣ ውረድ ኤቢዲ ሳይመክርህ ይመክርሃል ።

አዲሱን አልበም ለሰራለት አቀናባሪው ስማገኘሁ አዲስ መኪና ቀይሮለታል። ሰይፉ ሲጠይቀው 'ወላሂ የራሱን ሂሳብ ነው የሰጠሁት ' አለ ። አየኸው ስብዕና !

ብዙ charity አለው ግን ከረዳው ሰው ጋር ፎቶ የለውም ። አይናገረውም። ሲነሳበትም አይወድም።አንዳንድ ሰው በሙዚቃ ጥራት አቃቂር ሊያወጣባቸው የሚሞክርባቸው ሙዚቃዎቹ እንዴት እንደጻፋቸው : ለምን እንደዘፈናቸው ሲናገር የህሊናው ነገር ይገርመኛል ።

እነ አብዱ ሰፈር ነኝ ! and am really proud of the dude ሰባተኛ created !

Via Journalist Ermias Begashaw