Waliya Entertainment
291 subscribers
1.57K photos
16 videos
763 links
ሙዚቃ እና ሙዚቃ ብቻ!!!

Follow us on social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
Download Telegram
❣️ አርቲስት ያሬድ ነጉ ደግ ልቡን ይዞ ጎፋ ደርሷል

#Ethiopia | አርቲስት ያሬድ ነጉ በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ በኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰ ድንገተኛ የመሬት ናዳ ምክኒያት የደረሰውን አደጋ ለማቋቋም እየተደረገ ያለውን ጥረት ለመደገፍ ከአዲስ አበባ ተነስቶ ጎፋ ደርሷል።

🛑 ያሬድ ጓደኞቹን በማስተባበርም የተለያዪ ለድጋፍ የሚሆኑ ቁሳቁሶችን እና ለምግብነት የሚውሉ ግብአቶችን በአይሱዙ አስጭኖ የአደጋው ስፍራ ድረስ በመገኘት በአስክሬን ፍለጋ ስራ ላይም እንደተሰማራ በስፍራው የተገኙ ምንጮች ገልጸውልናል።

ደራሽ ለወገኔ 🙏❤️

📌 ይህቺ ናት ኢትዮጵያ፤
ይህቺ ናት አገሬ

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
❣️ድምፃዊ አስጌ ዴንዳሾ ጎፋ ደርሷል

#Ethiopia | አርቲስት አስጌ ዴንዳሾ በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ በኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰ ድንገተኛ የመሬት ናዳ ምክኒያት የደረሰውን አደጋ ለማቋቋም እየተደረገ ያለውን ጥረት ለመደገፍ ከአዲስ አበባ ተነስቶ ጎፋ ደርሷል።

📌 ይህቺ ናት ኢትዮጵያ፤
ይህቺ ናት አገሬ

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
ጎፋ

#Ethiopia | የአርባ ምንጮች ድምጻዊያን ቡጁ ስታር እና አሸር ሀበሻ ከድምፃዊ ምስክር ምንዳዬ ጋር በመሆን እያለቀሰች በምትገኘዋ በጎፋ ምድር በችግራቸው ሰአት ተገኝቶ ከህዝቡ ጎን ሆኖ የበኩሉን እያደረገ የሚገኙ ድምጻዊያን ናቸው ።

ድምጻዊያኑ ጎፋ አሁንም እያለቀሰች ትገኛለች፤ አሁንም ብዙ እርዳታ የሚያስፈልጋቸው ወገኖቻችን አሉና ኢትዮጵያውያን እንረባረብ ሲሉ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
👍1
ቬሮኒካ አዳነ 100 ሺህ ብር ለግሳለች !! 🙏❤️👏

#Ethiopia : ተወዳጇ ድምጻዊት ቬሮኒካ አዳነ እኔም ለወገኔ በሚል በጎፋ በመሬት ናዳ ሳቢያ ለተጎዱ ወገኖች
100 ሺህ የኢትዮጵይ ብር ለግሳለች ። ቬሮኒካ አዳነ በወጣ ይተካ ፣ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን !!🙏🙏❤️

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
“በምንችለው አቅም ጉዳት የደረሰባቸውን ዜጎች እናግዛለን"

ሳሚጎ እና ነፃነት ሱልጣን(ሙዚቀኞች)

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን በደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋን ተከትሎ ኢትዮጵያውያን ተጎጂዎችን በተለያየ መንገድ እያገዙ ነው::

አደጋውን በማህበራዊ ትስስር ገፆች ሲዘዋወሩ ከነበሩ ምስሎች እንደተመለከተ የሚናገረው ድምፃዊ ሳሚ ጎ አካባቢውን በሙዚቃ ስራ እና ዘጋቢ ፊልም ለማዘጋጀት በሚል ከ6ወር በፊት ቦታውን ተመልክቶ እንደነበር ያስታውሳል::

አደጋው እጅግ ልብ ሰባሪ ነው የሚለው ድምፃዊው ጉዳት የደረሰባቸውን ለማገዝ በሚደረገው ጥረት እንደሚሳተፍም ተናግሯል::

ድምፃዊት ነፃነት ሱልጣን በበኩሏም በመተባበር የተጎዱትን ለማገዝ የሚደረገው ጥረት ላይ ተሳታፊ እንደምትሆን ገልፃለች::

ድምፃዊያኑ በአደጋው ህይወታቸውን ላጡት ሰላማዊ እረፍትን ለሟች ቤተሰቦች መፅናናትን ተመኝተዋል::

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
ሙዚቀኛ ካሙዙ ካሳ ደርሷል

#Ethiopia | አርቲስት ካሙዙ ካሳ በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ በኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰ ድንገተኛ የመሬት ናዳ ምክኒያት የደረሰውን አደጋ ለማቋቋም እየተደረገ ያለውን ጥረት ለመደገፍ ከአዲስ አበባ ተነስቶ ጎፋ ደርሷል።

📌 ይህቺ ናት ኢትዮጵያ፤
ይህቺ ናት አገሬ

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
👍1
100 ሺ ብር የረዳችው ቬሮኒካ አዳነ ሽልማት አለ ብላለች ።

በጎፋ ዞን በደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች ይፋ በተደረገው አካውንት ላይ የአቅማችሁን ድጋፍ አድርጋችሁ ማስረጃውን በፌስቡክ ገፄ አልያም በኢንስታግራም ላኩ እና የሽልማት ተጋሪ ሁኑ ስትል ቬሮኒካ ጥሪዋን አስተላልፋለች ።

የእርዳታ መስጫው አካውንት 1000511561276