to get dawit tsegie new music click below https://youtu.be/OUkR1EI0eOE
#ሀና_ግርማ #ጨረቃ❤️
ለማን አቤት ብዬ የት ሄጄ ልናገር
ዘመድ አዝማድ አላቅ ሰው የሌለኝ በሀገር
አንቺ ነሽ ጨረቃ ልቤን የምታውቂ
ይልቅ ከጎኔ ሁኚ ተይ አትደበቂ
ኧረ አይጣል ነው አይጣል ከመሸ ጫወታ
አርቆ ከምትወስደኝ ካሰምጥከኝ ቦታ
ሁሌ ከመሻሸ ከንፈርህን ለምጄ
ሰዓቴን ጠብቄ ቆሚያለሁ ከደጄ
ፍቅር አስለምደኸኝ ሁሌ ከመሻሸ
ድንገት ዛሬ ስትቆይ ልቤን ተረበሸ
አፋልጊኝ ጨረቃ እስካገኘው ውዴ
ብርሀን ሁኚኝ ና ምሪኝ ከመንገዴ /2x
❤️
ኧረ ናልኝ ናልኝ ፍጠንና
ተጨንቂያለሁ አውጣኝ ከፈተና
ቆሜ ማደሬ ነው ስጠብቅህ ደጃፍ
አማትራለሁኝ እዚም እዛም ሳላይ
አፍክልኝ ምሽቱ የኔ ድቦጥ ቃል
አብሬው አድሬ በማን ይደነቃል
❤️
ብቻ አንተ ሁን ደና አይከብደኝ መጠበቅ
አይንህን አይቼ ከእቅፍህ እስክጠልቅ
አፋልጊኝ ጨረቃ እስካገኘው ውዴ
ብርሀን ሁኚኝና ምሪኝ በመንገዴ /2x
❤️
❤️
shear to your friends for more lyrics @ethiopian_music_lyrics
ለማን አቤት ብዬ የት ሄጄ ልናገር
ዘመድ አዝማድ አላቅ ሰው የሌለኝ በሀገር
አንቺ ነሽ ጨረቃ ልቤን የምታውቂ
ይልቅ ከጎኔ ሁኚ ተይ አትደበቂ
ኧረ አይጣል ነው አይጣል ከመሸ ጫወታ
አርቆ ከምትወስደኝ ካሰምጥከኝ ቦታ
ሁሌ ከመሻሸ ከንፈርህን ለምጄ
ሰዓቴን ጠብቄ ቆሚያለሁ ከደጄ
ፍቅር አስለምደኸኝ ሁሌ ከመሻሸ
ድንገት ዛሬ ስትቆይ ልቤን ተረበሸ
አፋልጊኝ ጨረቃ እስካገኘው ውዴ
ብርሀን ሁኚኝ ና ምሪኝ ከመንገዴ /2x
❤️
ኧረ ናልኝ ናልኝ ፍጠንና
ተጨንቂያለሁ አውጣኝ ከፈተና
ቆሜ ማደሬ ነው ስጠብቅህ ደጃፍ
አማትራለሁኝ እዚም እዛም ሳላይ
አፍክልኝ ምሽቱ የኔ ድቦጥ ቃል
አብሬው አድሬ በማን ይደነቃል
❤️
ብቻ አንተ ሁን ደና አይከብደኝ መጠበቅ
አይንህን አይቼ ከእቅፍህ እስክጠልቅ
አፋልጊኝ ጨረቃ እስካገኘው ውዴ
ብርሀን ሁኚኝና ምሪኝ በመንገዴ /2x
❤️
❤️
shear to your friends for more lyrics @ethiopian_music_lyrics
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA (Tsegab Wolde)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#COVID19
መስማት የተሳናቸው ሰዎች በአካባቢያችሁ ክልል በዚህ መንገድ መረጃው ይደርሳቸው ዘንድ እባካችሁ ይህን ቪዲዮ ሼር አድርጉላቸው
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
መስማት የተሳናቸው ሰዎች በአካባቢያችሁ ክልል በዚህ መንገድ መረጃው ይደርሳቸው ዘንድ እባካችሁ ይህን ቪዲዮ ሼር አድርጉላቸው
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በመጨረሻም ይህን እናስታውሳችሁ!
እራሴን ከቫይረሱ እንዴት ነው መጠበቅ የምችለው?
- እጅዎን ቫይረሱን ሊገድሉ በሚችሉ ሳሙናዎች ይታጠቡ።
- በቫይረሱ የተበከሉ ነገሮችን ሊነኩ ስለሚችሉ ፤ በእጅዎ ዓይን ፣ አፍ እና አፍንጫዎን ከመነካከት ይቆጠቡ።
- ወደ የሚያስነጥሱ ፣ የሚያስሉ እና ትኩሳት ወዳለባቸው ሰዎች አይጠጉ። ቢያንስ የ1 ሜትር እርቀት ይፍጠሩ።
- ሲያስሉ እና ሲያስነጥሱ አፍ እና አፍንጫዎን ይሸፍኑ - ከዚያም እጅዎን ይታጠቡ። ይህን ማድረግዎ በቫይረሱ [ኮቪድ-19] ተይዘው ከሆነ የማሰራጨት ዕድልዎን ያጠባሉ።
በኮቪድ-19 እርሶ/ሌሎች መያዛቸውን ከተጠራጠሩ፦
እራሰዎን ያግልሉ ፤ በቤትዎ ይቆዩ ሌሎችም ተመሳሳይ እንዲያደርጉ የበኩልዎን ይወጡ። 8335 ላይ በመደወል ለህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በፍጥነት ያሳውቁ።
ረጅም እድሜን ከጤና ጋር እንመኝላችኃለን!
@ethiopian_music_lyrics
እራሴን ከቫይረሱ እንዴት ነው መጠበቅ የምችለው?
- እጅዎን ቫይረሱን ሊገድሉ በሚችሉ ሳሙናዎች ይታጠቡ።
- በቫይረሱ የተበከሉ ነገሮችን ሊነኩ ስለሚችሉ ፤ በእጅዎ ዓይን ፣ አፍ እና አፍንጫዎን ከመነካከት ይቆጠቡ።
- ወደ የሚያስነጥሱ ፣ የሚያስሉ እና ትኩሳት ወዳለባቸው ሰዎች አይጠጉ። ቢያንስ የ1 ሜትር እርቀት ይፍጠሩ።
- ሲያስሉ እና ሲያስነጥሱ አፍ እና አፍንጫዎን ይሸፍኑ - ከዚያም እጅዎን ይታጠቡ። ይህን ማድረግዎ በቫይረሱ [ኮቪድ-19] ተይዘው ከሆነ የማሰራጨት ዕድልዎን ያጠባሉ።
በኮቪድ-19 እርሶ/ሌሎች መያዛቸውን ከተጠራጠሩ፦
እራሰዎን ያግልሉ ፤ በቤትዎ ይቆዩ ሌሎችም ተመሳሳይ እንዲያደርጉ የበኩልዎን ይወጡ። 8335 ላይ በመደወል ለህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በፍጥነት ያሳውቁ።
ረጅም እድሜን ከጤና ጋር እንመኝላችኃለን!
@ethiopian_music_lyrics
# ዳዊት_ፅጌ # ቃል_ኪዳን
ለውዲቷ ለእናት ኢትዮጵያ ታጥቄ ጠንክሬ
የምሠዋላት ነኝ እኔስ ለሀገሬ
ጠላቶቿን እቃወማለሁ አጥብቄ በብርቱ
ስለሀገር ፍቅር ገባኝ በእውነቱ
ቀርጿት ታሪክሽን ሲመሰክር ድንጋይ
ማንነቴን ክጄ ላንቺ አንሼ ብታይ
ከእድሜ ከህይወቴ ሰስቼ ብነሳሽ
ይራቀኝ ሰውነት ልርገፍ እንደጤዛሽ
ታሪክ ያድርገኝ ተወቃሽ
ለውዲቷ ለእናት ኢትዮጵያ ታጥቄ ጠንክሬ
የምሰዋላት ነኝ እኔስ ለሀገሬ
ሀገሬ
ስሜን ፍቅር አይጥራው ከክብርሽ አዳራሽ
ቀድሞ ካላረገኝ የከፋሽ ቀን ደራሽ
ነግሰሽ በአደባባይ ኑሪ በፍቅር እድሜ
ትንፋሼ ነውና ያንቺ ልምላሜ
አ...ሀ..ኢትዮ..ጵያ
አባት መመኪያዬ እንስፍስፏ እናቴ
ጥላ ወንድም ጋሼ እኔን ባይ እህቴ
በምድርሽ አኑረሽ ሁሉንም ሰጥተሺኝ
እንዴት ላንቺ አልወድቅም በደም ተዛምደሺኝ
ስሜን ፍቅር አይጥራው ከክብርሽ አዳራሽ
ቀድሞ ካላረገኝ የከፋሽ ቀን ደራሽ
ነግሰሽ በአደባባይ ኑሪ በፍቅር እድሜ
ትንፋሼ ነውና ያንቺ ልምላሜ
አ...ሀ ኢትዮ...ጵያ።። (x 2) "
ስሜን ፍቅር አይጥራው ከክብርሽ አዳራሽ
ቀድሞ ካላረገኝ የከፋሽ ቀን ደራሽ
ነግሰሽ በአደባባይ ኑሪ በፍቅር እድሜ
ትንፋሼ ነውና ያንቺ ልምላሜ
አ...ሀ ኢትዮ...ጵያ።። (x 2)
For more lyrics shear to your friends
@ethiopian_music_lyrics
ለውዲቷ ለእናት ኢትዮጵያ ታጥቄ ጠንክሬ
የምሠዋላት ነኝ እኔስ ለሀገሬ
ጠላቶቿን እቃወማለሁ አጥብቄ በብርቱ
ስለሀገር ፍቅር ገባኝ በእውነቱ
ቀርጿት ታሪክሽን ሲመሰክር ድንጋይ
ማንነቴን ክጄ ላንቺ አንሼ ብታይ
ከእድሜ ከህይወቴ ሰስቼ ብነሳሽ
ይራቀኝ ሰውነት ልርገፍ እንደጤዛሽ
ታሪክ ያድርገኝ ተወቃሽ
ለውዲቷ ለእናት ኢትዮጵያ ታጥቄ ጠንክሬ
የምሰዋላት ነኝ እኔስ ለሀገሬ
ሀገሬ
ስሜን ፍቅር አይጥራው ከክብርሽ አዳራሽ
ቀድሞ ካላረገኝ የከፋሽ ቀን ደራሽ
ነግሰሽ በአደባባይ ኑሪ በፍቅር እድሜ
ትንፋሼ ነውና ያንቺ ልምላሜ
አ...ሀ..ኢትዮ..ጵያ
አባት መመኪያዬ እንስፍስፏ እናቴ
ጥላ ወንድም ጋሼ እኔን ባይ እህቴ
በምድርሽ አኑረሽ ሁሉንም ሰጥተሺኝ
እንዴት ላንቺ አልወድቅም በደም ተዛምደሺኝ
ስሜን ፍቅር አይጥራው ከክብርሽ አዳራሽ
ቀድሞ ካላረገኝ የከፋሽ ቀን ደራሽ
ነግሰሽ በአደባባይ ኑሪ በፍቅር እድሜ
ትንፋሼ ነውና ያንቺ ልምላሜ
አ...ሀ ኢትዮ...ጵያ።። (x 2) "
ስሜን ፍቅር አይጥራው ከክብርሽ አዳራሽ
ቀድሞ ካላረገኝ የከፋሽ ቀን ደራሽ
ነግሰሽ በአደባባይ ኑሪ በፍቅር እድሜ
ትንፋሼ ነውና ያንቺ ልምላሜ
አ...ሀ ኢትዮ...ጵያ።። (x 2)
For more lyrics shear to your friends
@ethiopian_music_lyrics
# ዳዊት_ፅጌ # ምን_ልሁን
ምን ልሁን ... ባላገሩ /2x
ኦሆሆሆ ያንገበግበኛል አቤት
እንደ ልጅነቴ አዬ አዬአዬአዬ
አንቺን ከፍቶሽ ከማይ አቤት
ይሻለኛል ሞቴ አዬ አዬአዬአዬ
ምል ልሁን ንገሪኝ አቤት
አንቺ አገሬ እናቴ አዬ
ምን ልሁን /3x
ሆዴ ሆዴ ሆዴ/2x
አትረበሽብኝ አትከፋ ሆዴ
የፈጠራት ጌታ ዝም ይላታል እንዴ
ድሮስ ጠባቂዋ እሱ አይደለም እንዴ
ኧረ እናቴ ሆዴ ኧረ አገሬ ሆዴ
ልበል ደፋ ቀና ... ኦሆሆሆ
ምን ላርግልሽ ጉዴ ... ኦሆሆሆ
ለመቼ ሊሆን ነው ... ኦሆሆሆ
ካንቺ መወለዴ ... ኦሆሆሆ
በእናት እና በሀገር ... ኦሆሆሆ
ይቀልዳል እንዴ ... ኦሆሆሆ
ብትኖሪ አይደለም ወይ ... ኦሆሆሆ
መክበር መደደዴ ... ኦሆሆሆ
የቀለምሽ ህብረት መዋቢያ
የታሪክሽ ስምረት መክበሪያ
የአለም ፍጥረት ቅሪት ማደሪያ
ቀኑብሽ ቅድስት ኢትዮጵያ
የሀይማኖት ፍቅር መማሪያ
የጥበብ መነሻ ማደሪያ
የፍቅራችን ኪዳን ማሰሪያ
ኑሪልን እናት ኢትዮጵያ
የቃልኪዳን ቤትሽ የወይራው ምሰሶ
የከፍታሽ ጣሪያ ያልታያቸው አንሶው
ይሰቃያሉ እንጂ መች ሊያወርዱሽ ደርሰው
ከላይ መሆንሽን ያልተረዱሽ ከሰው
እንኳን ያለሽ ሊጎል ... ኦሆሆሆ
ሊጠብ ማደሪያሽ ... ኦሆሆሆ
ገና አለም ይሆናል የመቅጠሪያው ስፍራሽ ... ኦሆሆሆ
ዘርሽን ባርኮ ነው ... ኦሆሆሆ
አምላክሽ የሰራሽ ... ኦሆሆሆ
ኢትዮጵያችን ገና ትሰፊያለሽ ጭራሽ ... ኦሆሆሆ
ምን ልሁን ምን ልሁን /2x
ሆሆሆ ሆዴ ሆዴ ሆዴ አትረበሽብኝ አትከፋ ሆዴ
የፈጠራት ጌታ ዝም ይላታል እንዴ
ድሮስ ጠባቂዋ እሱ አይደለም እንዴ
ኧረ እናቴ ሆዴ ኧረ አገሬ ሆዴ
ልበል ደፋ ቀና ... ኦሆሆሆ
ምን ላርግልሽ ጉዴ ... ኦሆሆሆ
ለመቼ ሊሆን ነው ... ኦሆሆሆ
ካንቺ መወለዴ ... ኦሆሆሆ
በእናት እና በሀገር ... ኦሆሆሆ
ይቀልዳል እንዴ ... ኦሆሆሆ
ብትኖሪ አይደለም ወይ ... ኦሆሆሆ
መክበር መደደዴ ... ኦሆሆሆ
ምን ችግር ቢገጥመው ባላገር
ተስፋ አይቆርጥም ከቶ ስለ ሀገር
ይማከር ሰክኖ ይነጋገር
ይጥፋለት ችግር ብሎ ነገር
እሸት ወተት ይትረፍ ቤታችን
ይደጉ ይፍኩ ልጆቻችን
አንድ ይሁን ይፋቀር ልባችን
ካፈሩ ሰው ነው ገንዘባችን
ጥፍ ጥል ከርመን እንኳን
እርም ሆኑ ሲለን ሰው
አውዳመቱ ሲደርስ
ደጅሽ የምንደርሰው
የእናት መስተፋቅር
መች ለቆን መንፈሱስ
ልጆችሽ መተናል
ተይዘን ባንቺ ሱስ
ይመስክር ባላገር ... ኦሆሆሆ
አፈርሽን ሚቀምሰው ... ኦሆሆሆ
ጣዕምሽን ቢያውቀው ነው ... ኦሆሆሆ
ስላንቺ የሚያለቅሰው ... ኦሆሆሆ
ተቃቃሩ ብለህ ... ኦሆሆሆ
ደስ እንዳይልህ ጠላት ... ኦሆሆሆ
ያው ላመል ነው እንጂ ... ኦሆሆሆ
ማን ቀልድ ያውቃል በእናት ... ኦሆሆሆ ]2*
ቴዎድሮስ ቢጋደል ዮሐንስ ቢቀላ
ምን ጉዳይ አላቸው ከአገራቸው ሌላ
እምዬ ሚሊሊክ ደጅ አዝማች ገረሱ
ባንቺ ቀልድ አያውቁም ማን ሊነካሽ እሱ
ያ በላይ ዘለቀ ባልቻ አብዲሳ አጋ
ጀግኖችሽ እያሉ ማን ሊደርስ አንቺጋ
እነ ኦማር ስመትር ፋራ ካዎ ጦና
ስንቶቹን ላንሳልሽ አንቺ ወላድ ጀግና
ባይወጉን አደለም ... ኦሆሆሆ
በነጭ ያልተገዛን ... ኦሆሆሆ
ተቸግረው እንጂ ... ኦሆሆሆ
ስንሞት እየበዛን ... ኦሆሆሆ
ስንት ሺህ ጀግኖችሽ ... ኦሆሆሆ
ከነ ፈረሳቸው ... ኦሆሆሆ
ለፍቅር ሞተዋል ... ኦሆሆሆ
ላንቺ ለእናታቸው ... ኦሆሆሆ
ምን ልሁን ... ባላገሩ
ምን ልሁን ...
shear to your friends for more lyrics
@ethiopian_music_lyrics
ምን ልሁን ... ባላገሩ /2x
ኦሆሆሆ ያንገበግበኛል አቤት
እንደ ልጅነቴ አዬ አዬአዬአዬ
አንቺን ከፍቶሽ ከማይ አቤት
ይሻለኛል ሞቴ አዬ አዬአዬአዬ
ምል ልሁን ንገሪኝ አቤት
አንቺ አገሬ እናቴ አዬ
ምን ልሁን /3x
ሆዴ ሆዴ ሆዴ/2x
አትረበሽብኝ አትከፋ ሆዴ
የፈጠራት ጌታ ዝም ይላታል እንዴ
ድሮስ ጠባቂዋ እሱ አይደለም እንዴ
ኧረ እናቴ ሆዴ ኧረ አገሬ ሆዴ
ልበል ደፋ ቀና ... ኦሆሆሆ
ምን ላርግልሽ ጉዴ ... ኦሆሆሆ
ለመቼ ሊሆን ነው ... ኦሆሆሆ
ካንቺ መወለዴ ... ኦሆሆሆ
በእናት እና በሀገር ... ኦሆሆሆ
ይቀልዳል እንዴ ... ኦሆሆሆ
ብትኖሪ አይደለም ወይ ... ኦሆሆሆ
መክበር መደደዴ ... ኦሆሆሆ
የቀለምሽ ህብረት መዋቢያ
የታሪክሽ ስምረት መክበሪያ
የአለም ፍጥረት ቅሪት ማደሪያ
ቀኑብሽ ቅድስት ኢትዮጵያ
የሀይማኖት ፍቅር መማሪያ
የጥበብ መነሻ ማደሪያ
የፍቅራችን ኪዳን ማሰሪያ
ኑሪልን እናት ኢትዮጵያ
የቃልኪዳን ቤትሽ የወይራው ምሰሶ
የከፍታሽ ጣሪያ ያልታያቸው አንሶው
ይሰቃያሉ እንጂ መች ሊያወርዱሽ ደርሰው
ከላይ መሆንሽን ያልተረዱሽ ከሰው
እንኳን ያለሽ ሊጎል ... ኦሆሆሆ
ሊጠብ ማደሪያሽ ... ኦሆሆሆ
ገና አለም ይሆናል የመቅጠሪያው ስፍራሽ ... ኦሆሆሆ
ዘርሽን ባርኮ ነው ... ኦሆሆሆ
አምላክሽ የሰራሽ ... ኦሆሆሆ
ኢትዮጵያችን ገና ትሰፊያለሽ ጭራሽ ... ኦሆሆሆ
ምን ልሁን ምን ልሁን /2x
ሆሆሆ ሆዴ ሆዴ ሆዴ አትረበሽብኝ አትከፋ ሆዴ
የፈጠራት ጌታ ዝም ይላታል እንዴ
ድሮስ ጠባቂዋ እሱ አይደለም እንዴ
ኧረ እናቴ ሆዴ ኧረ አገሬ ሆዴ
ልበል ደፋ ቀና ... ኦሆሆሆ
ምን ላርግልሽ ጉዴ ... ኦሆሆሆ
ለመቼ ሊሆን ነው ... ኦሆሆሆ
ካንቺ መወለዴ ... ኦሆሆሆ
በእናት እና በሀገር ... ኦሆሆሆ
ይቀልዳል እንዴ ... ኦሆሆሆ
ብትኖሪ አይደለም ወይ ... ኦሆሆሆ
መክበር መደደዴ ... ኦሆሆሆ
ምን ችግር ቢገጥመው ባላገር
ተስፋ አይቆርጥም ከቶ ስለ ሀገር
ይማከር ሰክኖ ይነጋገር
ይጥፋለት ችግር ብሎ ነገር
እሸት ወተት ይትረፍ ቤታችን
ይደጉ ይፍኩ ልጆቻችን
አንድ ይሁን ይፋቀር ልባችን
ካፈሩ ሰው ነው ገንዘባችን
ጥፍ ጥል ከርመን እንኳን
እርም ሆኑ ሲለን ሰው
አውዳመቱ ሲደርስ
ደጅሽ የምንደርሰው
የእናት መስተፋቅር
መች ለቆን መንፈሱስ
ልጆችሽ መተናል
ተይዘን ባንቺ ሱስ
ይመስክር ባላገር ... ኦሆሆሆ
አፈርሽን ሚቀምሰው ... ኦሆሆሆ
ጣዕምሽን ቢያውቀው ነው ... ኦሆሆሆ
ስላንቺ የሚያለቅሰው ... ኦሆሆሆ
ተቃቃሩ ብለህ ... ኦሆሆሆ
ደስ እንዳይልህ ጠላት ... ኦሆሆሆ
ያው ላመል ነው እንጂ ... ኦሆሆሆ
ማን ቀልድ ያውቃል በእናት ... ኦሆሆሆ ]2*
ቴዎድሮስ ቢጋደል ዮሐንስ ቢቀላ
ምን ጉዳይ አላቸው ከአገራቸው ሌላ
እምዬ ሚሊሊክ ደጅ አዝማች ገረሱ
ባንቺ ቀልድ አያውቁም ማን ሊነካሽ እሱ
ያ በላይ ዘለቀ ባልቻ አብዲሳ አጋ
ጀግኖችሽ እያሉ ማን ሊደርስ አንቺጋ
እነ ኦማር ስመትር ፋራ ካዎ ጦና
ስንቶቹን ላንሳልሽ አንቺ ወላድ ጀግና
ባይወጉን አደለም ... ኦሆሆሆ
በነጭ ያልተገዛን ... ኦሆሆሆ
ተቸግረው እንጂ ... ኦሆሆሆ
ስንሞት እየበዛን ... ኦሆሆሆ
ስንት ሺህ ጀግኖችሽ ... ኦሆሆሆ
ከነ ፈረሳቸው ... ኦሆሆሆ
ለፍቅር ሞተዋል ... ኦሆሆሆ
ላንቺ ለእናታቸው ... ኦሆሆሆ
ምን ልሁን ... ባላገሩ
ምን ልሁን ...
shear to your friends for more lyrics
@ethiopian_music_lyrics
Forwarded from Ribka Sisay
YouTube
መፅሃፍትን በጆሮ|የአማረኛ መፅሃፍትን በድምፅ|መንግስቱ ለማ(ግለ ታሪክ)|ክፍል1|ደራሲ፡መንግስቱ ለማ| አንባቢ፡ርብቃ ሲሳይ|Mengistu Lemma Part1
ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል፡፡ ማንበብ አዕምሮን ይመግባል፡፡ ማንበብ ልብን ያቃናል፡፡ በምን ሰዓት ላንብብ ካላችሁኝ መፅሃፍትን በጆሮአቹ ይደርሱ ዘንድ ይዘን መጥተናል፡፡ መልካም የማድመጥ ጊዜ፡፡ ሰብስክራይብ እኛ ሼር ማድረጎን አይርሱ፡፡ ያክብርልን፡፡
የመጀመሪያው መፅሃፋችን በመንግስቱ ለማ በ1972 ዓ.ም. የተፃፈው የመንግስቱ ለማ ግለ ታሪክ የሚለው ድንቅ መፅሃፍ ነው፡፡
ያድምጡት ይማሩበታል ይወዱታል!…
የመጀመሪያው መፅሃፋችን በመንግስቱ ለማ በ1972 ዓ.ም. የተፃፈው የመንግስቱ ለማ ግለ ታሪክ የሚለው ድንቅ መፅሃፍ ነው፡፡
ያድምጡት ይማሩበታል ይወዱታል!…
Forwarded from Ethiopian music lyrics
#ሀና_ግርማ #ጨረቃ❤️
ለማን አቤት ብዬ የት ሄጄ ልናገር
ዘመድ አዝማድ አላቅ ሰው የሌለኝ በሀገር
አንቺ ነሽ ጨረቃ ልቤን የምታውቂ
ይልቅ ከጎኔ ሁኚ ተይ አትደበቂ
ኧረ አይጣል ነው አይጣል ከመሸ ጫወታ
አርቆ ከምትወስደኝ ካሰምጥከኝ ቦታ
ሁሌ ከመሻሸ ከንፈርህን ለምጄ
ሰዓቴን ጠብቄ ቆሚያለሁ ከደጄ
ፍቅር አስለምደኸኝ ሁሌ ከመሻሸ
ድንገት ዛሬ ስትቆይ ልቤን ተረበሸ
አፋልጊኝ ጨረቃ እስካገኘው ውዴ
ብርሀን ሁኚኝ ና ምሪኝ ከመንገዴ /2x
❤️
ኧረ ናልኝ ናልኝ ፍጠንና
ተጨንቂያለሁ አውጣኝ ከፈተና
ቆሜ ማደሬ ነው ስጠብቅህ ደጃፍ
አማትራለሁኝ እዚም እዛም ሳላይ
አፍክልኝ ምሽቱ የኔ ድቦጥ ቃል
አብሬው አድሬ በማን ይደነቃል
❤️
ብቻ አንተ ሁን ደና አይከብደኝ መጠበቅ
አይንህን አይቼ ከእቅፍህ እስክጠልቅ
አፋልጊኝ ጨረቃ እስካገኘው ውዴ
ብርሀን ሁኚኝና ምሪኝ በመንገዴ /2x
❤️
❤️
shear to your friends for more lyrics @ethiopian_music_lyrics
ለማን አቤት ብዬ የት ሄጄ ልናገር
ዘመድ አዝማድ አላቅ ሰው የሌለኝ በሀገር
አንቺ ነሽ ጨረቃ ልቤን የምታውቂ
ይልቅ ከጎኔ ሁኚ ተይ አትደበቂ
ኧረ አይጣል ነው አይጣል ከመሸ ጫወታ
አርቆ ከምትወስደኝ ካሰምጥከኝ ቦታ
ሁሌ ከመሻሸ ከንፈርህን ለምጄ
ሰዓቴን ጠብቄ ቆሚያለሁ ከደጄ
ፍቅር አስለምደኸኝ ሁሌ ከመሻሸ
ድንገት ዛሬ ስትቆይ ልቤን ተረበሸ
አፋልጊኝ ጨረቃ እስካገኘው ውዴ
ብርሀን ሁኚኝ ና ምሪኝ ከመንገዴ /2x
❤️
ኧረ ናልኝ ናልኝ ፍጠንና
ተጨንቂያለሁ አውጣኝ ከፈተና
ቆሜ ማደሬ ነው ስጠብቅህ ደጃፍ
አማትራለሁኝ እዚም እዛም ሳላይ
አፍክልኝ ምሽቱ የኔ ድቦጥ ቃል
አብሬው አድሬ በማን ይደነቃል
❤️
ብቻ አንተ ሁን ደና አይከብደኝ መጠበቅ
አይንህን አይቼ ከእቅፍህ እስክጠልቅ
አፋልጊኝ ጨረቃ እስካገኘው ውዴ
ብርሀን ሁኚኝና ምሪኝ በመንገዴ /2x
❤️
❤️
shear to your friends for more lyrics @ethiopian_music_lyrics
ፍቅር_እስከ_መቃብር
# ማሬ_ማሬ ጎጃም ኑራ ማሬ
የፀበል ዳር እንኮይ ወንዝ ያወዛት ቅጠል፣
ተሸፍና ዋርካ ከልሏት የዛፍ ጥል፣
የት ነበር ያረግሁት ቀፎየን ስል ኖሬ፣
ንብ ተከትዬ ባይ ጎጃም ኖራ ማሬ።
ብራናዬ... አንች የልጅነቴ ጓዴ፣
ተረሣሽ ወይ የእሳት ዙሪያው ተረት ባንዴ፣
ብራናዬ... አንች የልጅነቴ ቀለም፣
እኔ እንዳንች ያጠናሁት ፊደል የለም።
ፍቅር የበዛባት ሠማሁ ከማንኩሣ፣
መንናለች ቢሉኝ ቢጫ ልብሥ ለብሣ፣
ሸዋ ከሩፋኤል ስጠብቃት ኖሬ፣
ንቤ ገዳም ገብታ ጎጃም ኖራ ማሬ፣
ሲኖዳ ዮሃንስ ያመት ጦሴን ይዤ፣
ጋማ ሽጦ ካሣ ሸኝቶኝ ከወንዜ፣
መጥቼ ከሸዋ ስጠብቃት ኖሬ፣
ለካ ገዳም ገብታ ጎጃም ኖራ ማሬ።(2)
ሀ ብለህ ተው ድገም ሲሉኝ ንሥሃ አባቴ፣
ዋ ብዬ ተማርሁኝ ወይ አለመስማቴ፣
ቀለም ወርቄ ቢሆን የቅርቤ ጓደኛ፣
ፍቅር ለያዘው ሠው ከልካይ የለው ዳኛ።
አሁን በማን ስቄ የልቤን ልካሠው፣
አንዴ በእሷ ፍቅር የተረታሁኝ ሠው፣
የት ርቄስ ባገኝ ከፍቅሯ መሸሻ፣
እሷ ሆና ለኔ ያለም መጨረሻ።
ማር ጧፍ ሆኜ...
ማር ጧፍ ሆና....
ማሬ ማሬ...ማሬ ማሬ...
ማሬ ማሬ...ማሬ ማሬ....
ኦሆሆሆ....
የፀበል ዳር እንኮይ ወንዝ ያወዛት ቅጠል፣
ተሸፍና ዋርካ ከልሏት የዛፍ ጥል፣
የት ነበር ያረግሁት ቀፎየን ስል ኖሬ፣
ንብ ተከትዬ ባይ ጎጃም ኖራ ማሬ።
አ...አሃሃይ...
አ...አሃሃይ...
ብራናዬ... አንች የልጅነቴ ጓዴ፣
ተርሣሽ ወይ የእሣት ዙሪያው ተረት ባንዴ፣
ብራናዬ... አንች የልጅነቴ ቀለም፣
እኔ እንዳንች ያጠናሁት ፊደል የለም።
ላሳደገኝ ደብር የሥለት ልጅ ሆኜ፣
ካህን እንዴት ይፍታኝ ያንቺ እሥረኛ ሆኜ፣
በጊዜ ተደፋ የቀለሙ ቀንዴ፣
የኔ ፊደል መሆን ካንቺ አዳነኝ እንዴ።
ሣዋህድ ከኖርሁት ቅኔን ከደብተሬ፣
ተሽሎኝ ተገኜ ባላምባሩ ገብሬ።
ለካ ሠው አይድንም በደገመው መጽሓፍ፣
እንደሠም አቅልጦ ፍቅር ካረገው ጧፍ፣
ለካ ሠው አይድንም በኦሪቱ ገድል፣
ወንጌል ይዞ መጥቶ ፍቅር ካረገ ድል።
ማር ሲገባ ገዳም ድንጋይ ተንተርሶ፣
ጧፉም እንደመናኝ ህይወት ቢጫ ለብሶ፣
ወንጌል መነኮሱ በልጅነታቸው፣
ማር እስከጧፍ ሆኖ ዓለም ቢነዳቸው።
አንች የፍቅር ጥጌ ውድ ነሽ በጣሙን፣
መምጣቴ ነው በቃ እኔ አቃተኝ አሁን፣
አዲስ ዓለም ሆነ ባንቺ ሥል ወጋየሁ፣
እድሌ ሆነና ባጣሽ ተሠቃየሁ።
ማር ጧፍ ሆኜ...
ማር ጧፍ ሆና...
ማሬ ማሬ...
ጎጃም ኑራ ማሬ
ማሬ ማሬ...
ጎጃም ኑራ ማሬ
ኦሆሆ......
ማር ጧፍ ሆኖ... ገባ መቅደሥ፣
ነዶ ለኔ... ፀሎት ሊያደርሥ፣
ዲማ ጊዮርጊስ... ላይ ማንኩሣ፣
ያቺ ወንጌል... ቢጫ ለብሣ፣
ከንግዲማ... ቆብ አስጥዬ፣
እንዳልወስዳት... አባብዬ፣
ሠብልዬ ናት... እማሆዬ፣
ሠብልዬ ናት... እማሆዬ፣
ሠብላለም...
በቢጫው ቀለም፣
ሠብለኣዳም...
ገባሽ ወይ ገዳም፣
ወይ ገዳም....
ገባሽ ወይ ገዳም...
ኦሆሆሆ....ሆሆሆይይይ..... —
# ማሬ_ማሬ ጎጃም ኑራ ማሬ
የፀበል ዳር እንኮይ ወንዝ ያወዛት ቅጠል፣
ተሸፍና ዋርካ ከልሏት የዛፍ ጥል፣
የት ነበር ያረግሁት ቀፎየን ስል ኖሬ፣
ንብ ተከትዬ ባይ ጎጃም ኖራ ማሬ።
ብራናዬ... አንች የልጅነቴ ጓዴ፣
ተረሣሽ ወይ የእሳት ዙሪያው ተረት ባንዴ፣
ብራናዬ... አንች የልጅነቴ ቀለም፣
እኔ እንዳንች ያጠናሁት ፊደል የለም።
ፍቅር የበዛባት ሠማሁ ከማንኩሣ፣
መንናለች ቢሉኝ ቢጫ ልብሥ ለብሣ፣
ሸዋ ከሩፋኤል ስጠብቃት ኖሬ፣
ንቤ ገዳም ገብታ ጎጃም ኖራ ማሬ፣
ሲኖዳ ዮሃንስ ያመት ጦሴን ይዤ፣
ጋማ ሽጦ ካሣ ሸኝቶኝ ከወንዜ፣
መጥቼ ከሸዋ ስጠብቃት ኖሬ፣
ለካ ገዳም ገብታ ጎጃም ኖራ ማሬ።(2)
ሀ ብለህ ተው ድገም ሲሉኝ ንሥሃ አባቴ፣
ዋ ብዬ ተማርሁኝ ወይ አለመስማቴ፣
ቀለም ወርቄ ቢሆን የቅርቤ ጓደኛ፣
ፍቅር ለያዘው ሠው ከልካይ የለው ዳኛ።
አሁን በማን ስቄ የልቤን ልካሠው፣
አንዴ በእሷ ፍቅር የተረታሁኝ ሠው፣
የት ርቄስ ባገኝ ከፍቅሯ መሸሻ፣
እሷ ሆና ለኔ ያለም መጨረሻ።
ማር ጧፍ ሆኜ...
ማር ጧፍ ሆና....
ማሬ ማሬ...ማሬ ማሬ...
ማሬ ማሬ...ማሬ ማሬ....
ኦሆሆሆ....
የፀበል ዳር እንኮይ ወንዝ ያወዛት ቅጠል፣
ተሸፍና ዋርካ ከልሏት የዛፍ ጥል፣
የት ነበር ያረግሁት ቀፎየን ስል ኖሬ፣
ንብ ተከትዬ ባይ ጎጃም ኖራ ማሬ።
አ...አሃሃይ...
አ...አሃሃይ...
ብራናዬ... አንች የልጅነቴ ጓዴ፣
ተርሣሽ ወይ የእሣት ዙሪያው ተረት ባንዴ፣
ብራናዬ... አንች የልጅነቴ ቀለም፣
እኔ እንዳንች ያጠናሁት ፊደል የለም።
ላሳደገኝ ደብር የሥለት ልጅ ሆኜ፣
ካህን እንዴት ይፍታኝ ያንቺ እሥረኛ ሆኜ፣
በጊዜ ተደፋ የቀለሙ ቀንዴ፣
የኔ ፊደል መሆን ካንቺ አዳነኝ እንዴ።
ሣዋህድ ከኖርሁት ቅኔን ከደብተሬ፣
ተሽሎኝ ተገኜ ባላምባሩ ገብሬ።
ለካ ሠው አይድንም በደገመው መጽሓፍ፣
እንደሠም አቅልጦ ፍቅር ካረገው ጧፍ፣
ለካ ሠው አይድንም በኦሪቱ ገድል፣
ወንጌል ይዞ መጥቶ ፍቅር ካረገ ድል።
ማር ሲገባ ገዳም ድንጋይ ተንተርሶ፣
ጧፉም እንደመናኝ ህይወት ቢጫ ለብሶ፣
ወንጌል መነኮሱ በልጅነታቸው፣
ማር እስከጧፍ ሆኖ ዓለም ቢነዳቸው።
አንች የፍቅር ጥጌ ውድ ነሽ በጣሙን፣
መምጣቴ ነው በቃ እኔ አቃተኝ አሁን፣
አዲስ ዓለም ሆነ ባንቺ ሥል ወጋየሁ፣
እድሌ ሆነና ባጣሽ ተሠቃየሁ።
ማር ጧፍ ሆኜ...
ማር ጧፍ ሆና...
ማሬ ማሬ...
ጎጃም ኑራ ማሬ
ማሬ ማሬ...
ጎጃም ኑራ ማሬ
ኦሆሆ......
ማር ጧፍ ሆኖ... ገባ መቅደሥ፣
ነዶ ለኔ... ፀሎት ሊያደርሥ፣
ዲማ ጊዮርጊስ... ላይ ማንኩሣ፣
ያቺ ወንጌል... ቢጫ ለብሣ፣
ከንግዲማ... ቆብ አስጥዬ፣
እንዳልወስዳት... አባብዬ፣
ሠብልዬ ናት... እማሆዬ፣
ሠብልዬ ናት... እማሆዬ፣
ሠብላለም...
በቢጫው ቀለም፣
ሠብለኣዳም...
ገባሽ ወይ ገዳም፣
ወይ ገዳም....
ገባሽ ወይ ገዳም...
ኦሆሆሆ....ሆሆሆይይይ..... —
ንዋይ_ደበበ #አልዋሽም
ከቆምንበት ቦታ ቆሜ አንቺን አስባለው
ቁጭ ብለን ካወጋንበት ቁጭ ብዬ እተክዛለው
ጨዋታና ሳቅሽን አስታውሼ እህ እላለው
እተክዛለው አስባለዉ አስባለው
እንግዲያው አንቺም ከተለየሽ ከራቅሺኝ አስታዉሺኝ
በፍቅር ከልብ ቆንጂት ከሆድሽ ዉስጥ አታውጪኝ
እንዳረሳውሽ አደራ አንቺም አትርሺኝ
አስታውሺኝ ፍቅሬ አስቢኝ አስቢኝ አስታውሺኝ
እንደምነሽ ኧረ እንዴት ነሽ
እንደምነሽ? እንደምነሽ
ከተሰናበትሺኝ ከሄድሽ'ኮ ቆየሽ
እጠብቅሻለው መች ትመለሻለሽ
ለብቸኝነቴ ለብቸኝነቴ፥ ላዲሱ እንግዳዬ
ትካዜ ብቻ ነዉ መሰናገጃዬ
እንደምነሽ ብዬ ሁሌ አስብሻለዉ
በቃል ኪዳን ፅናት እጠብቅሻለዉ
በቃል ኪዳት ፅናት እጠብቅሻለዉ የኔ ፍቅር
በቃል ኪዳን ፅናት እጠብቅሻለው
አልዋሽም ስበላ አሰብኩሽ
አልዋሽም ስጠጣ አሰብኩሽ
አልዋሽም ሲመሽ አሰብኩሽ
ሲነጋ አሰብኩሽ
አልዋሽም እኔ አልዋሽም
የምነት የዉነት ቃሌን ክጄ አላበላሽም
ከቆምንበት ቦታ ቆሜ አንቺን አስባለዉ
ቁጭ ብለን ካወጋንበት ቁጭ ብዬ እተክዛለው
ጨዋታና ሳቅሽን አስታዉሼ እህ እላለው እተክዛለዉ አስባለዉ
አስባለው
እንደምነሽ ኧረ እንዴት ነሽ
እንደምነሽ? እንደምነሽ
ከተሰናበትሺኝ ከሄድሽ'ኮ ቆየሽ
እጠብቅሻለዉ መች ትመለሻለሽ
ናፍቆትሽ ባይኔ ላይ
ናፍቆትሽ ባይኔ ላይ ከተመላለሰ
የፍቅር እመቤቴን አንቺን ካስታወሰ
እንደምነሽ ብዬ አስታዉስሻለዉ
ጤና ሰላምሽን እመኝልሻለዉ
ጤና ሰላምሽን እመኝልሻለዉ የኔ ፍቅር
ጤና ሰላምሽን እመኝልሻለው
አልዋሽም ስበላ አሰብኩሽ
አልዋሽም ስጠጣ አሰብኩሽ
አልዋሽም ሲመሽ አሰብኩሽ
ሲነጋ አሰብኩሽ
አልዋሽም እኔ አልዋሽም
የምነት የዉነት ቃሌን ክጄ አላበላሽም
shear to your friends for more lyrics @ethiopian_music_lyrics
ከቆምንበት ቦታ ቆሜ አንቺን አስባለው
ቁጭ ብለን ካወጋንበት ቁጭ ብዬ እተክዛለው
ጨዋታና ሳቅሽን አስታውሼ እህ እላለው
እተክዛለው አስባለዉ አስባለው
እንግዲያው አንቺም ከተለየሽ ከራቅሺኝ አስታዉሺኝ
በፍቅር ከልብ ቆንጂት ከሆድሽ ዉስጥ አታውጪኝ
እንዳረሳውሽ አደራ አንቺም አትርሺኝ
አስታውሺኝ ፍቅሬ አስቢኝ አስቢኝ አስታውሺኝ
እንደምነሽ ኧረ እንዴት ነሽ
እንደምነሽ? እንደምነሽ
ከተሰናበትሺኝ ከሄድሽ'ኮ ቆየሽ
እጠብቅሻለው መች ትመለሻለሽ
ለብቸኝነቴ ለብቸኝነቴ፥ ላዲሱ እንግዳዬ
ትካዜ ብቻ ነዉ መሰናገጃዬ
እንደምነሽ ብዬ ሁሌ አስብሻለዉ
በቃል ኪዳን ፅናት እጠብቅሻለዉ
በቃል ኪዳት ፅናት እጠብቅሻለዉ የኔ ፍቅር
በቃል ኪዳን ፅናት እጠብቅሻለው
አልዋሽም ስበላ አሰብኩሽ
አልዋሽም ስጠጣ አሰብኩሽ
አልዋሽም ሲመሽ አሰብኩሽ
ሲነጋ አሰብኩሽ
አልዋሽም እኔ አልዋሽም
የምነት የዉነት ቃሌን ክጄ አላበላሽም
ከቆምንበት ቦታ ቆሜ አንቺን አስባለዉ
ቁጭ ብለን ካወጋንበት ቁጭ ብዬ እተክዛለው
ጨዋታና ሳቅሽን አስታዉሼ እህ እላለው እተክዛለዉ አስባለዉ
አስባለው
እንደምነሽ ኧረ እንዴት ነሽ
እንደምነሽ? እንደምነሽ
ከተሰናበትሺኝ ከሄድሽ'ኮ ቆየሽ
እጠብቅሻለዉ መች ትመለሻለሽ
ናፍቆትሽ ባይኔ ላይ
ናፍቆትሽ ባይኔ ላይ ከተመላለሰ
የፍቅር እመቤቴን አንቺን ካስታወሰ
እንደምነሽ ብዬ አስታዉስሻለዉ
ጤና ሰላምሽን እመኝልሻለዉ
ጤና ሰላምሽን እመኝልሻለዉ የኔ ፍቅር
ጤና ሰላምሽን እመኝልሻለው
አልዋሽም ስበላ አሰብኩሽ
አልዋሽም ስጠጣ አሰብኩሽ
አልዋሽም ሲመሽ አሰብኩሽ
ሲነጋ አሰብኩሽ
አልዋሽም እኔ አልዋሽም
የምነት የዉነት ቃሌን ክጄ አላበላሽም
shear to your friends for more lyrics @ethiopian_music_lyrics
#የሄለን በርሄ ፍቅር
ባትኖርማ ካጠገቤ ከጎኔ ብትለየኝም
እኔስ ኣይሃለው ኣንተ ባታየኝም
ሳየሳየው×2 ባድር ብውል ኣይወጣልኝም
ፍቅር ያንተስ×2
ካጠገብህ ሁኜ ባላጫውትህም
ገላህን ኣቅፌ ምንም ባልስምህም
በመንፈስ ካንተው ነኝ መቼም ኣልለይህ
በሀሳብ መነፅር ሁሌ ነው የማይህ
ውቅያኖስ ባህሩ ኣድማስ ቢጋርደኝ
ወዳንተ መምጣቴ ኣያግደኝ
መምጫ መንገድ ሁሉ ቢዘጋ ቢታገድ
ፍቅር ያደርሰኛል በሀሳብ ኣየር መንገድ
የኔ ፍቅር ..ፍቅር.. ኣገናኝተህ ከምትለየኝ
ምነው በፊት ባታሳየኝ.
ወይ ውሰደኝ ወይ ኣምጣልኝ
ካለዝያ እማ ጉዴ ነው እንጃልኝ
ባትኖርማ ካጠገቤ ከጎኔ ብትለየኝም
እኔስ ኣይሃለው ኣንተ ባታየኝም
ሳየሳየው×2 ባድር ብውል ኣይወጣልኝም
ፍቅር ያንተስ×2
ቀኑ በትካዜ ብቻዬን ሳወራ
ደሞ ሊተካልኝ ለሊቱ በተራ
ከና ጋድም እንዳልኩ ከኣልጋው ስንገናኝ
የሀሳብ ሰመመን ጉዞ ነው ሚቀናኝ
ድንገት ከተፍ ስል ካለህበት ቦታ
እየተላቀስን በናፍቆት በደስታ
ታድያ ምን ያደርጋል ነበር ቢሆን ለኔ
ለካስ በህልሜ ነው የማገኝህ እኔ
የኔ ፍቅር ..ፍቅር.. እውን ኣርገው ፍታው ህልሜ
እንድወጣው እራብ ጥሜ
ወይ ውሰደኝ ወይ ኣምጣልኝ
ካለዝያ እማ ጉዴ ነው እንጃልኝ shear to your friends for more lyrics @ethiopian_music_lyrics
ባትኖርማ ካጠገቤ ከጎኔ ብትለየኝም
እኔስ ኣይሃለው ኣንተ ባታየኝም
ሳየሳየው×2 ባድር ብውል ኣይወጣልኝም
ፍቅር ያንተስ×2
ካጠገብህ ሁኜ ባላጫውትህም
ገላህን ኣቅፌ ምንም ባልስምህም
በመንፈስ ካንተው ነኝ መቼም ኣልለይህ
በሀሳብ መነፅር ሁሌ ነው የማይህ
ውቅያኖስ ባህሩ ኣድማስ ቢጋርደኝ
ወዳንተ መምጣቴ ኣያግደኝ
መምጫ መንገድ ሁሉ ቢዘጋ ቢታገድ
ፍቅር ያደርሰኛል በሀሳብ ኣየር መንገድ
የኔ ፍቅር ..ፍቅር.. ኣገናኝተህ ከምትለየኝ
ምነው በፊት ባታሳየኝ.
ወይ ውሰደኝ ወይ ኣምጣልኝ
ካለዝያ እማ ጉዴ ነው እንጃልኝ
ባትኖርማ ካጠገቤ ከጎኔ ብትለየኝም
እኔስ ኣይሃለው ኣንተ ባታየኝም
ሳየሳየው×2 ባድር ብውል ኣይወጣልኝም
ፍቅር ያንተስ×2
ቀኑ በትካዜ ብቻዬን ሳወራ
ደሞ ሊተካልኝ ለሊቱ በተራ
ከና ጋድም እንዳልኩ ከኣልጋው ስንገናኝ
የሀሳብ ሰመመን ጉዞ ነው ሚቀናኝ
ድንገት ከተፍ ስል ካለህበት ቦታ
እየተላቀስን በናፍቆት በደስታ
ታድያ ምን ያደርጋል ነበር ቢሆን ለኔ
ለካስ በህልሜ ነው የማገኝህ እኔ
የኔ ፍቅር ..ፍቅር.. እውን ኣርገው ፍታው ህልሜ
እንድወጣው እራብ ጥሜ
ወይ ውሰደኝ ወይ ኣምጣልኝ
ካለዝያ እማ ጉዴ ነው እንጃልኝ shear to your friends for more lyrics @ethiopian_music_lyrics
ታምራት_ደስታ # እኛን_ነው_ማየት
ናፍቆት ሃሳብ ሰቀቀኑ
ምኞት የሚቀረው
በአይነ ስጋ ፍቅሬ
መቼ ነው አይንሽን የማየው
ናፍቀሺኛል እኔ ብትርቂኝም
ኑሮ ቢለየን
ይቅናሽ እንጂ
ደግሞ አይቀርም እንገናኛለን
እኛን ነው ማየት ስትመጪ በእሱ እለት
ለጉድ ተላቀስን በእምባ አንገት ለአንገት
ሰው አያግደንም ዘመድ አዝማድ ቢኖር
ናፍቆት ነውና የተራብነው ፍቅር
አቤት መቼም ይታየኛል
ሳትመጪ ካአሁኑ ታውቆኛል
አንቺን በአካል አግኝቼ
በናፍቆት ማንባቴን ረስቼ
ለሃገር ሲታይ ትእግስታችን
በፅናት የቆየው ፍቅራችን
በሀሣብ ይታየኝና እረካለሁ
ያቺን ቀን እስከማያት ናፍቃለሁ ናፍቄአለሁ
በሀሣብ ይታየኝና እረካለሁ
ያቺን ቀን እስከማያት ናፍቃለሁ ናፍቄአለሁ
እኛን ነው ማየት ስትመጪ በእሱ እለት
ለጉድ ተላቀስን በእምባ አንገት ለአንገት
ሰው አያግደንም ዘመድ አዝማድ ቢኖር
ናፍቆት ነውና የተራብነው ፍቅር
ያብቃሽ ነይ እንጂ ቀንቶሺ
ለናፈቅሻት ለሀገር ምድርሽ
ያን ቀን እኛን ነው ማየት
ነገ እግርሽ ሲረግጥ መሬት
ጋርዶን እምቁ ናፍቆት
የምን ስጋት የምን ፍርሐት
በእምባ አንገት ለአንገት
ተናንቀን በፍቅር ስንሰም
በሀሣብ ይታየኝና እረካለሁ
ያቺን ቀን እስከማያት ናፍቃለሁ ናፍቄአለሁ
በሀሣብ ይታየኝና እረካለሁ
ያቺን ቀን እስከማያት ናፍቃለሁ ናፍቄአለሁshear to your friends for more lyrics @ethiopian_music_lyrics
ናፍቆት ሃሳብ ሰቀቀኑ
ምኞት የሚቀረው
በአይነ ስጋ ፍቅሬ
መቼ ነው አይንሽን የማየው
ናፍቀሺኛል እኔ ብትርቂኝም
ኑሮ ቢለየን
ይቅናሽ እንጂ
ደግሞ አይቀርም እንገናኛለን
እኛን ነው ማየት ስትመጪ በእሱ እለት
ለጉድ ተላቀስን በእምባ አንገት ለአንገት
ሰው አያግደንም ዘመድ አዝማድ ቢኖር
ናፍቆት ነውና የተራብነው ፍቅር
አቤት መቼም ይታየኛል
ሳትመጪ ካአሁኑ ታውቆኛል
አንቺን በአካል አግኝቼ
በናፍቆት ማንባቴን ረስቼ
ለሃገር ሲታይ ትእግስታችን
በፅናት የቆየው ፍቅራችን
በሀሣብ ይታየኝና እረካለሁ
ያቺን ቀን እስከማያት ናፍቃለሁ ናፍቄአለሁ
በሀሣብ ይታየኝና እረካለሁ
ያቺን ቀን እስከማያት ናፍቃለሁ ናፍቄአለሁ
እኛን ነው ማየት ስትመጪ በእሱ እለት
ለጉድ ተላቀስን በእምባ አንገት ለአንገት
ሰው አያግደንም ዘመድ አዝማድ ቢኖር
ናፍቆት ነውና የተራብነው ፍቅር
ያብቃሽ ነይ እንጂ ቀንቶሺ
ለናፈቅሻት ለሀገር ምድርሽ
ያን ቀን እኛን ነው ማየት
ነገ እግርሽ ሲረግጥ መሬት
ጋርዶን እምቁ ናፍቆት
የምን ስጋት የምን ፍርሐት
በእምባ አንገት ለአንገት
ተናንቀን በፍቅር ስንሰም
በሀሣብ ይታየኝና እረካለሁ
ያቺን ቀን እስከማያት ናፍቃለሁ ናፍቄአለሁ
በሀሣብ ይታየኝና እረካለሁ
ያቺን ቀን እስከማያት ናፍቃለሁ ናፍቄአለሁshear to your friends for more lyrics @ethiopian_music_lyrics
አዲስ ዘመን ጋዜጣ ን በየቀኑ በትንሽ ሜጋ ባይት እዚህ ግሪፕ ያገኙታል please join the group and enjoy it https://t.me/addiszemenmagazinedaily
Telegram
addis zemen magazine (አዲስ ዘመን ጋዜጣ)(adis zemen vacancuy)()
addis zemen magazine is here in every day with pdf...........አዲስ ዘመን ጋዜጣን በየቀኑ እዚህ ያገኙታል በpdf
Forwarded from addis zemen magazine (አዲስ ዘመን ጋዜጣ)(adis zemen vacancuy)()
አዲስ_ዘመን_ጋዜጣ_ዕሮብ_ነሀሴ_20_2012_ዓም.pdf
8.8 MB
አዲስ ዘመን ጋዜጣዕሮብ ነሀሴ 20/2012 ዓ/ም size-8.8mb shear to your friends https://t.me/addiszemenmagazinedaily
Forwarded from addis zemen magazine (አዲስ ዘመን ጋዜጣ)(adis zemen vacancuy)()
ስለ እኛ
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ1933 ዓ.ም የተመሰረተ የመንግስት የህትመት መገናኛ ብዙሁን ድርጅት ነው። ድርጅቱ በአገሪቷ ውስጥ በአማረኛ ቋንቋ “አዲስ ዘመን” የተባለውን እለታዊ ጋዜጣ የሚያሳትም ብቸኛ ተቋም ሲሆን፤ በተመሳሳይም በሳምንት ለስድስት ቀናት በእንግሊዘኛ “ዘ ኢትዮጵያ ሔራልድ” የተሰኘውን ጋዜጣ ያሳትማል። በተጨማሪም በአፋን ኦሮሞ “በሪሳ” እና በአረብኛ “አል ዓለም” የተባሉ ጋዜጦችን በሳምንት አንድ ጊዜ በአርበ ጠባብ (ታብሎይድ) መጠን ያሳትማል። በየሁለት ወሩ የምትዘጋጀው ዘመን መጽሄትም የድርጅቱ አምስተኛ የህትመት ውጤት ናት። የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ከ300 በላይ ሰራተኞች ያሉት በራሱ ገቢ የሚተዳደር ተቋም ነው። addis zemen magazine is here in every day with pdf...........አዲስ ዘመን ጋዜጣን በየቀኑ እዚህ ያገኙታል በpdf https://t.me/addiszemenmagazinedaily
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ1933 ዓ.ም የተመሰረተ የመንግስት የህትመት መገናኛ ብዙሁን ድርጅት ነው። ድርጅቱ በአገሪቷ ውስጥ በአማረኛ ቋንቋ “አዲስ ዘመን” የተባለውን እለታዊ ጋዜጣ የሚያሳትም ብቸኛ ተቋም ሲሆን፤ በተመሳሳይም በሳምንት ለስድስት ቀናት በእንግሊዘኛ “ዘ ኢትዮጵያ ሔራልድ” የተሰኘውን ጋዜጣ ያሳትማል። በተጨማሪም በአፋን ኦሮሞ “በሪሳ” እና በአረብኛ “አል ዓለም” የተባሉ ጋዜጦችን በሳምንት አንድ ጊዜ በአርበ ጠባብ (ታብሎይድ) መጠን ያሳትማል። በየሁለት ወሩ የምትዘጋጀው ዘመን መጽሄትም የድርጅቱ አምስተኛ የህትመት ውጤት ናት። የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ከ300 በላይ ሰራተኞች ያሉት በራሱ ገቢ የሚተዳደር ተቋም ነው። addis zemen magazine is here in every day with pdf...........አዲስ ዘመን ጋዜጣን በየቀኑ እዚህ ያገኙታል በpdf https://t.me/addiszemenmagazinedaily
Telegram
addis zemen magazine (አዲስ ዘመን ጋዜጣ)(adis zemen vacancuy)()
addis zemen magazine is here in every day with pdf...........አዲስ ዘመን ጋዜጣን በየቀኑ እዚህ ያገኙታል በpdf