Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
90.5K subscribers
3.78K photos
142 videos
2 files
413 links
ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።
Download Telegram
ባልተቋረጠ ትጋት እና ተከታታይ እድገት እነሆ 78 አመታትን አስቆጥረን በአቪየሽን ኢንደስትሪው አንጋፋ እና ስኬታማ ሆነን ቀጥለናል። በ 78 ዓመት ጉዟችን ሁሉ አብረውን ስለበረሩ እናመሰግናለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #78ስኬታማዓመታት
78 ስኬታማ ዓመታትን እያከበረ የሚገኘው የአቪዬሽን ኢንዳስትሪው ፈር ቀዳጅ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለበረራ ደህንነት፣ ለደንበኞች ምቹ እና ዘመኑን የሚመጥን አገልግሎት ለመስጠት ያለውን ቁርጠኝነት እና የዘወትር ትጋት አጠናክሮ ይቀጥላል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #78ስኬታማዓመታት