በኢትዮጵያ አየር መንገድ ሲበሩ በካሜራዎ ያስቀሩትን ምስል በመልዕክት መቀበያ ሳጥናችን በኩል ይላኩልን ፤ መልሰን እናጋራዎታለን።
#የመስኮትምልከታ #የኢትዮጵያአየርመንገድ
ምስል @KidistAmare
#የመስኮትምልከታ #የኢትዮጵያአየርመንገድ
ምስል @KidistAmare
በአቪዬሽን ኢንደስትሪው አንጋፋ የሆነው አየር መንገዳችን ለሀገራችን ብሎም ለአህጉራችን ክብርን እያጎናፀፈ በስኬት ከፍታ መብረሩን ይቀጥላል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #ምልሰት
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #ምልሰት
በአፍሪካ ቀዳሚ በሆነው ፣ በሚሰጠው እጅግ ዘመናዊና አለም ዓቀፋዊ እውቅና ያለው የአቪዬሽን ስልጠና ብዙ ሺዎችን ባፈራው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አቪዬሽን አካዳሚ ገብተው ይሰልጥኑ !
EAAINFO@ethiopianairlines.com
#የኢትዮጵያአቪዬሽንአካዳሚ #የአቪዬሽንልሕቀትማዕከል
EAAINFO@ethiopianairlines.com
#የኢትዮጵያአቪዬሽንአካዳሚ #የአቪዬሽንልሕቀትማዕከል
የሚስ ቤልጂየም 2021 አሸናፊ ወ/ት ቅድስት ዴልቶርበኢትዮጵያ አየር መንገድ የተለያዩ የስራ ክፍሎችን እንዲሁም በአዲስ አበባ የሚገኙ የቱሪዝም መስህቦችን ጎብኝታለች። በቆይታዋም በአዲስ አበባ ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ የቱሪስት መዳረሻ ቦታዎችን እና የባህላዊ ምግብ አዳራሾችን ተዘዋውራ ጎብኝታለች። ከታዋቂው የአለም አትሌቲክስ ጀግና ሻለቃ ሀይሌ ገብረስላሴም ጋር ተገናኝተዋል። የአየር መንገዳችንን አጠቃላይ የስራ እንቅስቃሴና የከተማችንን የቱሪዝም መስሕቦች በመጎብኘቷ ክብር ተሰምቶናል።
👍1
ከሂማላያ ተራራ በላይ የዛሬውን #የመስኮትምልከታ ያጋሩን binyamzemo ናቸው፤ እናመሰግናለን። እርስዎም ከእኛ ጋር ሲበሩ ያነሱትን ምስሎች በመልዕክት መቀበያ ሳጥን ይላኩልን፤መልሰን እናጋራዎታለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ተገቢ የሆኑ የጥንቃቄ መንገዶችን በመከተል እርስዎን ካሰቡበት ለማድረስ ተዘጋጅተናል። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ A350-900 በዱባይ ኤር ሾው 2021 ለእይታ ቀርቧል።
የዱባይ ኤር ሾው ከ1,200 በላይ ኤግዚቢሽን አቅራቢዎች እና ከ148 በላይ ሀገራት ተወካዮች የሚሳተፉበት ትልቅ የአየር ትዕይንት ነው።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#DubaiAirShow
የዱባይ ኤር ሾው ከ1,200 በላይ ኤግዚቢሽን አቅራቢዎች እና ከ148 በላይ ሀገራት ተወካዮች የሚሳተፉበት ትልቅ የአየር ትዕይንት ነው።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#DubaiAirShow
👍1