የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ምዕራብ አውሮፓ ፣ እንግሊዝ ፣ ስካንዲኔቪያ ፣ ጃፓን እና ካናዳ ለሚጓዙ መንገደኞች ቀጣይ ጉዟቸውን ለማቀላጠፍ የሚያግዝ በጋራ የመስራት ስምምነት ከ #AccessRail ጋር ተፈራረመ። bit.ly/3aHOaFG
👍3
የበርካታ አሕጉራዊ እና አለምዓቀፋዊ ሽልማት ባለቤት የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ካርጎና ሊጂስቲክስ አገልግሎት አስተማማኝ እና ጥራት ያለው ግልጋሎት ለመላው አለም እየሰጠ ይገኛል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በአዲሱ የመንገደኞች ማስተናገጃ ተርሚናል በበለጠ ምቾት እና በላቀ አገልግሎት እናስተናግድዎታለን። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
በላቀ አገልግሎታችን እየተደሰቱ ከእኛ ጋር በምቾት ይብረሩ። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
የዛሬውን #የመስኮትምልከታ ያጋሩን ዮናስ ንጉሤ ናቸው ፤ እናመሰግናለን። እርስዎም ከእኛ ጋር ሲበሩ ያነሱትን ምስሎች በመልዕክት መቀበያ ሳጥን ይላኩልን፤መልሰን እናጋራዎታለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
❤1
"የሬጌ ሙዚቃ ንጉስ" በመባል የሚታወቀው ቦብ ማርሌ ልጅ ጁሊያን ማርሌ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ጉብኝት በማድረጉ ኩራት ተሰምቶናል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ከልዩ የበረራ መስተንግዶ ጋር እንጠብቅዎታለን። መልካም የእረፍት ቀን። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
ከደመና በላይ አስደሳች ወደሆኑ መዳረሻዎቻችን እንጓዛለን፤ #የኢትዮጵያአየርመንገድ
እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ደስ አለን!
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ተወልደ ገብረማርያም፣ የለውጥ አስመዝጋቢ የእውቅና ሽልማትን አሸነፉ። በኦክቶበር 27 2021 በአቪየሽን አመራር ስራ አስፈጻሚዎች መድረክ/በአቪየተርስ አፍሪካ ታወር በተዘጋጀው መድረክ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የተቋማዊ አመራር ሽልማት ዘርፍ 2021ን የእውቅና ሽልማትንም ተቀዳጅቷዋል። #የኢትዮጵያአየርመንገድ

ከእኛ ጋር ይብረሩ፣በዓለም ዙሪያ ትውስታዎችን ያኑሩ። የጉዞ ምዝገባዎን ለመያዝ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
https://www.ethiopianairlines.com/et
https://www.ethiopianairlines.com/et