ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ፋውንዴሽን የሼባማይልስ የበጎ አድራጎት አካውንት ማይል በመለገስ ከእርሶ ጋር በአጋርነት ለምንሰራቸው የተለያዩ የበጎ አድራጎት ስራዎች የበኩልዎን ያበርክቱ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሐነ መስቀሉ በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ። መልካም በዓል!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በአንዳንድ የማህበራዊ ትስስር ገፆች በጅማ ኤርፖርት ፍንዳታ እንደደረሰና በረራም እንደቆመ ተደርጎ የሚናፈሰው ወሬ ፍፁም ሐሰት መሆኑን ለማረጋገጥ እንወዳለን። በአሁኑ ሰዓት በጅማ መደበኛ የኤርፖርት እና የበረራ ስራዎቻችን በተለመደው መልኩ እየተከናወኑ ይገኛሉ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በኢትዮጵያ አየር መንገድ በነበራት በረራ ላይ ይህን ማራኪ ፎቶ አንስታ ያጋራችንን @ Hanan Taye እናመሰግናለን። እርስዎም ከእኛ ጋር ሲበሩ በምስል ያስቀሩትን ትውስታዎን በውስጥ መልዕክት መቀበያ ሳጥናችን በኩል ይላኩልን ፤ መልሰን እናጋራዎታለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #የመስኮትምልከታ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #የመስኮትምልከታ
ኢትዮጵያ አየር መንገድ “SKYTRAX” በ2021ዓ.ም ባዘጋጀው ምርጥ የአለማችን አየር መንገዶች ውድድር በአራት ዘርፎች ሽልማቶችን ለመቀዳጀት በቅቷል። "በአፍሪካ ምርጥ አየር መንገድ" ዘርፍ ለተከታታይ አራት አመት ፣ "በአፍሪካ ምርጥ ቢዝነስ ክላስ" ዘርፍ ለተከታታይ ሶስት አመት፣ "በአፍሪካ ምርጥ ኢኮኖሚ ክላስ" ዘርፍ ለተከታታይ ሶስት አመት እና "በአፍሪካ ምርጥ የበረራ መስተንግዶ ሰራተኞች" ዘርፍ አንደኛ ለመሆን ችሏል። አየር መንገዳችን በSKYTRAX ምርጥ የአለማችን 100 አየር መንገዶች ዝርዝር ውስጥም በ37 ኛ ደረጃ ለመቀመጥ የቻለ ሲሆን ውድድሩ በአለማችን ላይ የሚገኙ ከ350 የሚልቁ አየር መንገዶችን ያሳተፈ ነው።
https://www.worldairlineawards.com/award-winners-for-2021/
https://www.worldairlineawards.com/award-winners-for-2021/
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ተወልደ ገብረማርያም “Flight Global” በለንደን ባዘጋጀው የአየር መንገዶች የቢዝነስ ስትራቴጂ ሽልማት ላይ “በአየር እቃ ጭነት አገልግሎት አመራር” ዘርፍ ተሸልመዋል።
ለተጨማሪ ንባብ ሊንኩን ይጫኑ።
https://corporate.ethiopianairlines.com/Press-release-open-page/ethiopian-group-ceo-honored-with-air-cargo-leadership-award-on-the-airline-strategy-awards-2021
ለተጨማሪ ንባብ ሊንኩን ይጫኑ።
https://corporate.ethiopianairlines.com/Press-release-open-page/ethiopian-group-ceo-honored-with-air-cargo-leadership-award-on-the-airline-strategy-awards-2021
የእያንዳንዱ ቀን ጅማሬ የአዲስ ጉዞ መነሻ ነው፡፡ እርስዎም ለቀጣይ ጉዞዎ የኢትዮጵያ አየር መንገድን ምርጫዎ ያድርጉ ። #የኢትዮጵያአየርመንገድ 📷 @capt.tewodros
እኛ ጋር ሲበሩ በምስል ያስቀሩትን ትውስታዎን በውስጥ መልዕክት መቀበያ ሳጥናችን በኩል ይላኩልን፤ መልሰን እናጋራዎታለን። መልካም የስራ ሳምንት ተመኘን። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
ክቡር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው በድጋሚ በመመረጥዎ የተሰማንን ከፍተኛ ደስታ በኢትዮጵያ አየር መንገድ አመራሮችና ሰራተኞች ስም እየገለጽን፣ መልካምና ስኬታማ የስራ ዘመን እንመኝልዎታለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
አፍሪካን ከተቀረው ዓለም ጋር ለማገናኘት በትጋት እንሰራለን፡፡ #የኢትዮጵያአየርመንገድ
የዛሬውን #የመስኮትምልከታ ያጋሩን @ Stuart Brown ናቸው ፤ እናመሰግናለን። እርስዎም ከእኛ ጋር ሲበሩ ያነሱትን ምስሎች በመልዕክት መቀበያ ሳጥን ይላኩልን፤መልሰን እናጋራዎታለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላኖች በቀድሞው የአዲስ አበባ አውሮፕላን ማረፊያ በ1960 ዎቹ መጀመሪያ ላይ። #ትዉስታ #የኢትዮጵያአየርመንገድ
ፎቶ Lewis, Herbert S.
ፎቶ Lewis, Herbert S.
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ተቋርጦ የነበረውን ወደ ናይጄሪያ ኢኑጉ ከተማ የሚያደርገውን ሳምንታዊ በረራ ጀምሯል። አየር መንገዳችን ወደ ናይጄሪያ መብረር የጀመረው እ.ኤ.አ ከ 1960 ጀምሮ ሲሆን በኢትዮጵያ እና በናይጄሪያ እንዲሁም በናይጄሪያና በተቀረው አለም መካከል ያለውን የንግድ ፣ የባህል እና ኢኮኖሚያዊ ትስስር በማጠናከር ረገድ ትልቅ ሚና እየተጫወተ የሚገኝ አንጋፋ አየር መንገድ ነው።
https://bit.ly/3iZ2yhj
https://bit.ly/3iZ2yhj
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአሜሪካ ቴክሳስ ከሚገኘው ሴበር ሶኒክ ኮርፖሬሽን ጋር የስራ ስምምነት ውል አድሷል። ስምምነቱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሴበር ቴክኖሎጂ በሚያከናውናቸው የዲጂታል ሽያጭ ስራዎች ገቢውን እንዲያሳድግና ለደንበኞቹ የበለጠ ምቹ እና ቀልጣፋ ግልጋሎት እንዲሰጥ ያግዘዋል።
https://bit.ly/3BBJ21D
https://bit.ly/3BBJ21D
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ደቡብ አፍሪካ ጆሃንስበርግ ከሚገኘው ኤርሊንክ አየር መንገድ ጋር በጋራ ለመስራት ስምምነት ተፈራረመ። ስምምነቱ መንገደኞች ሁለቱ አየር መንገዶች በሚበሩባቸው መዳረሻዎች በአነስተኛ ዋጋ የተቀላጠፈ የአየር ጉዞ አገልግሎት እንዲያገኙ የሚያስችል ነው።
https://bit.ly/3aD1j2G
https://bit.ly/3aD1j2G